ፊሊፒንስ የአውሎንፋስ ተጎጂዎችና ርዳታዉ DW Amharic November 11, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሃኢያን የተሰኘው ከባድ አዉሎነፋስ የፊሊፒንስን ምሥራቃዊ የባህር ዳርቻን ከመታ ዛሬ አራተኛ ቀን ተቆጠረ። የፈራረሱ ቤቶች መተላለፊያ መንገዶችን ዘግተዋል። የስልክ እና የመብራት መስመሮች ተቋርጠዋል።