የአፍሪቃ ሚዲያ መሪዎች ጉባኤ እና «ሲ ፒ ጄይ» DW Amharic November 11, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ ሚዲያ መሪዎች ጉባኤ ካለፈው ረቡዕ እስከ ዓርብ ድረስ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በዚህ ጉባኤ ላይ ከተካፈሉ ድርጅቶች መካከል ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ ዓለም ዓቀፉ ድርጅት «ሲ ፒ ጄይ» ይገኝበታል።