የጂዳው ዓለም ዓቀፍ የኢትዮጵያውን ት/ቤት ችግር DW Amharic November 8, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሳውዲ አረቢያ መንግስት ህገወጥ ነዋሪዎችን በዚህ ሳምንት ተከታትሎ መያዝ ከጀመረ ወዲህ ታዳጊ ወጣት ኢትዮጵያውያን የሚማሩበት የጂዳው ትምህርት ቤት ሥራ መሰናከሉ በርካታ ወላጆችን ስጋት ላይ ጥሏል።