የጀርመንና የአፍሪቃ የምጣኔ ሃብት ግንኙነት DW Amharic November 7, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን ባለሃብቶች በልዩ ልዩ ቀውሶች ና በሙስና ስሟ በሚነሳው በአፍሪቃ በአመዛኙ መዋዕለ ንዋያቸውን ለማፍሰስ አይደፍሩም ። ይኽው ጉዳይ ከትናንት በስተያ ቦን ውስጥ በተካሄደው አፍሪቃ ውስጥ የሚሰሩ የጀርመን ባለሃብቶች የምጣኔ ሃብት ማህበር ጉባኤ ላይ ትኩረት ተስጥቶት ነበር ።