የእንግሊዝ ባንክና የሶማሊያ የገንዘብ መለወጫ DW Amharic November 6, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዉጭ የሚኖሩ የሶማሊያ ተወላጆች ወደሀገራቸዉ ከፍተኛዉን የዉጭ ምንዛሪ እንደሚልኩ ይነገርላቸዋል። ሰሞኑን ግን ታዋቂዉ የብሪታንያ ባንክ ባርክሌ ከሶማሊያ ጋ መስራት አልፈልግም በማለቱ የሶማሊያዉያን ገንዘብ መለዋወጫ ባንኮች ችግር ገጥሟቸዋል።