የምግብ ሳይንስ ባለሞያው ዶክተር አየለ ጉግሳ DW Amharic November 5, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የነፃ ትምህርት እድል አግኝተው በመጡባት ጀርመን ሲኖሩ ከ27 ዓመት በላይ ሆኗቸዋል ። የግብርና ውጤቶችን የምግብ ይዘትና ጠባይ አጥንቶ ለምግብነት ማዘጋጀት የሚያስችል ትምህርት ነው ያጠኑት ። የተማሩትም በበርሊኖቹ አሌክሳንደር ሁምቦልትና የቴክኒክ ዩኒቨርስቲዎች ነው ። ዶክተር አየለ ጉግሳ ይባላሉ