የአብርሃም አስመላሽ ዜና እረፍት DW Amharic November 1, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በበርካታ አዝናኛ መነባንቦቹ የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው አርቲስት አብርሃም አስመላሽ አረፈ ። አርቲስት አብርሃም ላለፉት 3 ወራት በኑርንበርግ ጀርመን በህክምና ሲረዳ ነበር ።