ሕዝበ ዉሳኔ በአብዬ DW Amharic October 29, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ደቡብና ሰሜን ሱዳንን የምታወዛግበዉ የነዳጅ ሃብት ያላት ግዛት አብዬ ሕዝበ ዉሳኔ አካሂዳለች። ረዥም ጊዜ የተጠበቀዉ ይህ ታሪካዊ ህዝበ ዉሳኔ የግዛቷ ኗሪዎች የወደፊት እጣ ፈንታቸዉን ከሰሜን ወይም ከደቡብ ሱዳን ጋ እንመራለን ብለዉ እንዲመርጡ የሚያደር ይሆናል ተብሏል።