አሳሳቢዉ የአዲስ አበባ ቅርስ ይዞታ DW Amharic October 24, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መዲና አዲስ አበባ ፤ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት ቤት፤ የባቡር ጣብያ ፤ የአዉሮፕላን ማረፊያ፤ የማተሚያ ቤት ሆቴሎች የስልክ ቤት፤ የመሳሰሉ ህንጻዎችን የገነባች፤ ታሪካዊ ሃዉልቶችን ያቆመች እና በኢትዮጵያ ዘመናዊነትን ከተቀበሉት የኢትዮጵያ ከተሞች በቀደምትነት ትጠቀሳለች።