የኢትዮ ምሕዳር ጋዜጠኞች መከሰስ DW Amharic October 22, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮ ምሕዳር ዋና አዘጋጆች እና ጋዜጠኛ ሚልዮን ደግነው እና ጌታቸው ወርቁ ክስ ተመሥርቶባቸው ሀዋሳ በሚገኘው የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀረቡ።