ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ DW Amharic October 21, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ፣ የጀርመን ቡንደስ ሊጋ፣ የስፔን ላሊጋ እና የጣሊያን ሴሪ አ የእግር ኳስ ግጥሚያ በዛሬው የስፖርት ጥንቅራችን ሰፋ ያለ ቦታ ተሰጥቷቸዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድንን በተመለከተ ከአድማጮች የደረሱን አስተያየቶችን አካተናል። የአትሌቲክስ ውድድር ውጤትም የዝግጅቱ አካል ነው።