አፍሪቃዉያን ስደተኞች የረሃብ አድማ በጀርመን DW Amharic October 21, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመን መዲና በርሊን እንብርት ላይ በሚገኘው በብራንድን ቡርገር ቶር አደባባይ ላይ፤ አፍሪቃን ጨምሮ ከሌሎች አህጉራት የተሰባሰቡ ስደተኞች ለአስር ቀናት ሲያካሂዱ የቆዩትን የርሃብ አድማ ትናንት እሁድ ማቆማቸዉ ተነግሮአል።