የዩኒቲ ነዋሪዎች እና የመፈናቀል ዕጣቸው DW Amharic October 19, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ሱዳን የዩኒቲ ግዛት የነዳጅ ዘይት የሚያወጣ « ግሬተር ፓየኔር » የተባለ አንድ የቻይና ኩባንያ በዚሁ የነጭ ዓባይ ዳርቻ የሚገኙ ከአምስት መቶ ሺህ የሚበልጥ ሕዝብ ለራሱ ደህንነት ሲል አካባቢውን እንዲልቅ እና ራቅ ወዳለ ቦታ እንዲሄድ የሁለት ወራት ጊዜ ሰጥቶዋል።