የፕሬዝደንቱ ንግግርና የምክር ቤት ዉሎ DW Amharic October 18, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደዉ የዓመቱ የመጀመሪያ ስብሰባዉ አዲሱ ፕሬዝደንት ባለፈዉ ሳምንት ባቀረቡት የዓመቱ የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ማብራሪያ ሰጥተዋል።