የኢድ አል አድሀ አከባበር DW Amharic October 17, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓሉ የሚከበረው ነቢዩ ኢብራሂም ልጃቸውን ለመስዋዕት ያቀረቡበትን ዕለት ለማሰብ ነው፡፡ በዓለም ዙርያ የሚገኙ የዕምነቱ ተከታዮች በአንድነት በመሆን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስርዓቶች የአረፋን በዓል አክብረዋል ።