የኢራንና የሐያላኑ ድርድር DW Amharic October 16, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢራንና አምስት ሲደመር አንድ የተሰኘዉ ቡድን የሚያስተናብራቸዉ ባለሥልጣናት በየፊናቸዉ እንዳስታወቁት ያሁኑ ድርድር ከእስካሁኑ ሁሉ የተሻለ የመግባባት መንፈስ የታየበት ነዉ።