ኢትዮጵያ የኢትዮጵያው መሬት መንቀጥቀጥ ነዋሪዎችን እንዳሰጋ ነዉ DW Amharic Jan 15, 2025 የትናንትናውን ጨምሮ ባለፉት ሳምንታት ውስጥ አዲስ አበባ ድረስ ዘልቆ በተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ሳቢያ ከእልቅልፋችን እየቀሰቀሰን ሰላም አሳጥቶናል በማለት የሚያማርሩ የህብረተሰብ አካላት ቁጥርም ቀላል አይደለም፡፡