በአዲስ አበባ ውስጥ የደረሰ የቦምብ ፍንዳታ DW Amharic October 14, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መንግስት የመገናኛ ዘደዎችን ጠቅሶ ሮይተርስ የዜና ወኪል እንደዘገበው በአዲስ አበባ ከተማ ትናንት በፈነዳ ቦምብ ሁለት ሰዎች ሞተዋል።