የአፍሪቃ ህብረት ስብሰባ እና የዛሬዉ ውሳኔ DW Amharic October 12, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ ሕብረት አባል ሀገራት መሪዎች ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች መዳኛ ፍርድ ቤት (ICC) ጋ ስለሚኖራቸው ግንኙነት የጋራ አቋም ለመያዝ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ሲወያዩ ውለዋል።