የዓድዋ መንፈስ! Konjit Sitotaw February 27, 2025 የዓድዋ መንፈስ! ከጎፋ ሠፈር ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ከረዥም ሠልፍ ጥበቃ በኋላ የተገኘ ሚኒባስ ሾፌር፣ ‹‹ምንድነው? ቶሎ ቶሎ ግቡ እንጂ የቡፌ ሠልፍ አስመሰላችሁት እኮ፣ ሰዓት የለንም…››.. የዓድዋ መንፈስ!