ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ በኤጲስ ቆጶሳት ምርጫና ሹመት ላይ ይወያያል

  • ዕርግና፣ ሕመምና ኅልፈት፣ የአህጉረ ስብከት በተደራቢነት መያዝ በመነሻነት ተጠቅሷል
  • ከ17 በላይ አህጉረ ስብከትና የሥራ ቦታዎች ክፍተት አለባቸው
  • የተሻለ ድርጅት ላላቸው ዘጠኝ አህጉረ ስብከት ቅድሚያ ተሰጥቷል
  • የአካባቢ ቋንቋ ችሎታ ከዐበይት መመዘኛዎች አንዱ ኾኗል
  • የዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ሢመት በልደት በዓል ሰሞን ሊፈጸም ይችላል
  • ክሥ/ነውር ነቀፋ ያለባቸው ቆሞሳት በዕጩነት እንዳይካተቱ አስግቷል
  • በስምዖናዊነት ለመሾም ያሰፈሰፉ ‹ቆሞሳት› በማግባባት ዘመቻ ተጠምደዋል
  • በቅ/ሲኖዶሱ የሚሠየመው አስመራጭ ኮሚቴ ምእመናን ሊካተቱበት ይገባል

የዜናውን ዝርዝር ይከታተሉ