የጠፋው ልጅ ኢሳይያስ አፈወርቂ “Vs.” አንዳርጋቸው ጽጌ፡

ፕሬሶች በአዋጅ የዘጋ፤ ጋዜጠኞችና ሚኒስትሮቹን በጅምላ ወደ ግዞት ያወረደ፤ የክርስትና እምነት ተከታዮች መሪዎችና ምዕመናን ኮንተይኔር ውስጥ ቆልፎ የሚያሰቃይ፣ የሚያመነምንና የሚገድል፤ አብሮ አደጎቹ ታጋዮች ከመሬት በታች በተቆፈሩ ጉድጓዶች ውስጥ የሚያኖር፤ ህግ የሌላት/ብርቅ የሆነባትና በአንድ ግለሰብ የዕለት ዕለት አስተሳሰብና አመለካከት የምትመራ አገር ባለቤት በሆኑ በፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ዘንድ ቀልድ ብሎ ነገር ቦታ የለውም። በተግባር ቀርቶ በሃሳብ ደረጃ ከህግደፍ ውስጠ ደንብ የማዘንበል አዝማምያ የሚያሳይ ባለ ሥልጣን፣ ተራ ዜጋ ሆነ ተላላኪ/ባንዳ ቀድሞ መቃብሩ የቆፈረ እንደሆነ ብቻ ነው። ይህ ደግሞ ላለፉት አሥራ ሁለት ዓመታት በኤርትራ ምድር በገሃድ ያየነው ሐቅ ነው።

ሙሉ የጽሑፉ ይዘት ለማንበብ ሊንኩን

http://wp.me/p3MQOW-7F  ይጫኑ!