“ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አምባገነን አገዛዝ ማስወገድና መተካት” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ህዝባዊ ስብሰባ
ኢትዮጵያን ሪቪው “ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን አምባገነን አገዛዝ ማስወገድና መተካት” በሚል ርዕስ ልዩ ህዝባዊ ስብሰባ በዋሽንግተን ከተማ ውስጥ ቅዳሜ, ሴፕተምበር 3, 2011 አዘጋጅቷል። ስብሰባው የመለስ ዜናዊ አምባገነንና ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ በምን መንገድ ስለሚወገድበትና በማንስ ስለሚተካበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ይሰጣል። በስብሰባው ላይ ንግግር የሚያደርጉ እንግዶች የስም ዝርዝር በቅርቡ ይፋ ይደረጋል።
ቀን፤ ሴፕተምበር 3, 2011
ቦታ፤ ዋሽንግተን ኢቲካል ሶሳይቲ
አድራሻ፤ 7750 16th Street N.W. Washington D.C. 20012
ሰዓት፤ 5:30 PM
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
Email: [email protected]
ስልክ ቁጥር፤ 703-824-4821