በኢትዮ-ደቡብ ሱዳን ድንበር ያለው የጎሳ ግጭትና የወያኔ ሚና
በኢትዮ-ደቡብ ሱዳን ድንበር ያለው የጎሳ ግጭትና የወያኔ ሚና
#Ethiopia #Gambella #SouthSudan #Sudan #MinilikSalsawi #CivilWar
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጃኮው እና በኒያኒያንግ አቅራቢያ ሰፍረው የነበሩ ወታደሮች ለምን አከባቢውን እንዲለቁ እንደተደረገ የወያኔ አገዛዝ ማብራሪያ ሊሰጥ ይገባል::ጭፍጨፋውን ተከትሎ ለምንስ አከባቢዎቹን መክበብ እና ወጪ ገቢውን ማገድ አስፈለገ? ባለፈው አንድ አመት ብቻ ከመሃል ሃገር ከጅቡቲ በአፋር በር ከፖርት ሱዳን በሁመራ በኩል ወደ ትግራይ ክልል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ከባድ እና ቀላል የጦር መሳሪያዎች መጓጓዛቸው ሲታወቅ ይህን የጦር መሳሪያ መጓጓዝ ምናልባት ላያስገርመን ይችላል:: ዋናው የጦር መሳሪያው የተፈለገው በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የጎሳ ጦርነት በማስነሳት ሕዝብ ሲገደል ሲሰደድ እና ሲታኮስ የሕወሓት አመራሮች መቀሌ ላይ በምስኪኑ የትግራይ ገበሬ ትከሻ ላይ ተቀምጠው መሳሪያውን ወደ መሃል ሃገር በማስተላለፍ ከፍተኛ እልቂትን ለመፍጠር የታቀደ ጉዳይ ነው::
ወደ ደቡብ ሱዳን ስንዞር ቤንዚኑ ወያኔ ከሰሜን ሱዳን ጋር በመተባበር ደቡብ ሱዳን ሰላም እንዳታገኝ እና የተፈጥሮ ሃብቷን ተጠቅማ እንዳትበለጽግ በጎሳ ጦርነት በማመስ ድፍርስ ሃገር ያልተረጋጋ መንግስት እንዲኖር ሕዝቡም እንዲገደል እና እንዲሰደድ እንቅልፍ ሳይተኙ ደፋ ቀና እያሉ ነው::የደቡብ ሱዳን መገንጠል ተከትሎ የተነሳው ከፍተኛ የሆነ የጎሳ ጦርነት በመቶ ሺዎች የሚቆተሩ ደቡብ ሱዳናውያን ወደ ኢትዮጵያ ሲሰደዱ በካምፕ ውስጥ በወያኔ ባለስልጣናት ትእዛዝ እንዲሰፍሩ የተደረጉት በብሄራቸው ተለይተው ነበር::በሰሜን ሱዳን እና በወያኔ እገዛ የታጠቁት የሙርሌ ጎሳ አባላት ከቀያቸው ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ የገቡትን እና ያልታጠቁ ኑዌሮች እንዲሁም ኢትዮጵያዊያን ኑዌሮችን ጨምሮ በጅምላ በተደጋጋሚ ጨፍጭፈዋል::ባለፈው አርብ በማለዳ የጀመረው ጥቃት በሁለት ዙር በዛው አርብ እለት ማምሻውን መደገሙ በአከባቢው ላይ ድንበር ጠባቂ የሆኑ የኢትዮጵያ ወታደሮች የሉም ወያ የሚያስብል ጥያቄ አስነስቷል::ወያኔ በአከባቢው ላይ ከፍተኛ የሆነ የመሬት እና የተፈጥሮ ሃብት ጥቅም ያገኝበታል:: ይህ ጭፍጨፋ የተካሄደው በበረሃ ተጓዦች ላይ ሳይሆን በአንድ አከባቢ በሰፈሩ እና መንግስት አለበት በተባለ ሃገር ላይ ጥበቃ እና እርዳታ ይደረግላቸዋል ተብሎ በስማቸው በሚነገድባቸው የስደተኞች ካምፖች እና ብዙሪያ ባሉ መንደሮች ላይ መሆኑ የሕወሓት መራሹ አገዛዝ የሚከተለው ወታደራዊ እና የውጪ ፖሊሲ እድቀት በገሃድ ሲያመለክት ሕወሓት ከሰሜን ሱዳን ጋር በመሆን እያስፋፋ ያለው የደቡብ ሱዳን ሰላም የማደፍረስ አንዱ አካል መሆኑ ያሳያል::
አንዳንድ ኢትዮጵያውያን የቀድሞ ስርኣቶችን እስከመናፈቅ ያደረሳቸው የወያኔው አገዛዝ ዜጎችን ገዳይ ፖሊሲውና ለዜጎች ደንታ ቢስ መሆኑን ማሳየቱ ነው::ጭፍጨፋ በተካሄደባቸው ቡማ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የታጠቁ ሃይሎች የሆኑት የሙርሌ ጎሳዎች የደቡብ ሱዳንን ወታደራዊ ዩኒፎርም እንዲለብሱ ተደርጉ ሆን ተብሎ የተቀነባበረ ሴራ እንዳለ ሲያመለክት ጭፍጨፋው ከተካሄደ በኋላ ቦታው በሕወሓት ወታደሮች ተከቦ በአከባቢው ምም አይነት እንቅስቃሴ እንዳይደረግ ጋዜጠኞች እንዳይደርሱ መደረጉ ደግሞ የወያኔን ሚና በግልጽ ይጠቁማል::ድንበሩን አቋርጠው ወደ ኢትዮጵያ በመግባት የጋጃክ ኑዌር ጎሳ አባላትን መግደላቸው የወያኔ ሴራ ሲሆን ሕዝብ ሲጨፈጨፍ በአከባቢው ያልነበሩ ወታደሮች የጨፍጫፊዎቹ ተልእኮ ከተጠናቀቀ በኋላ አከባቢውን መክበብ ሕወሓት የተጫወተችውን ሚና ያሳያል::በጃኮው እና በኒያኒያንግ ሰፍረው የነበሩ ወታደሮች ለምን አከባቢውን እንዲለቁ እንደተደረገ የወያኔ አገዛዝ ማብራሪያ ሊሰጥ ይገባል::ወያኔ ሰሜን ሱዳን በደቡብ ሱዳን ከፍተኛ እልቂቶች እንዲከሰቱ እየሰሩ ሲሆን የኢትዮጵያ ድንበር ተከፍቶ የደቡብ ሱዳ ስደተኞች እና በአከባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሲጨፈጨፉ ይህ የመጀመሪያው አይደለም::ለዚህ መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ እው የሕወሓትን አገዛዝ ማስወገድ አራት ነጥብ – #ምንሊክሳልሳዊ

This is the well known Amhara campaign of accusing the democratic EPRDF government and spreading false news. The Amharas have failed and will fail as Ethiopia goes ahead with its double digit growth and eliminates famine and poverty.
@G mequanent, first RIP
You are talking bullshit, there is no democratic EPRDF, it is tplf and for sure tplf has a big hand in it. Also trying to divert world attention to Gambela. You are BS and living in tplf ballon.
Mekuaant, u r typical agame
I am very sury,by our people.
weyane couldn’t govern the country not only that they are coward they only kill civilian who do not have weapon. These gunmen and woyanes are the same they kill ordinary people who are living daily life in their own village or town, they kill women, children, old people. No secure life in Ethiopia. Any one can do any thing at any time in any directions of our boarders.
በጣም የሚገርመዉ ምንም የማያዉቁ ምስኪን ህብረተሰቦች እያለቁ ዜናዉን በአማራዎች የተቀነባበረ ዜና ነዉ ማለት ምን አይነት ድድብና ነዉ በናታችሁ!! ደደብ ሁላ!
This is so sad,unmentionable in a place others coming to get refugee escaping from death,but happened to them.An innocent,children got masacared and shade their blood.It is heart breaking,unblievable,but repetitively occurred to this region.O Lord of mercy bring your peace to my people and country,and give wisdom for leaders.
Tplf want their land very bad.they can’t fight back like addisababa master plan ,the oromo young killed in a day light by tplf gangster. The world alredy heard after morethan 300 oromo family kids gundown.tplf now has to do before it gets blamed. Just so easy to go to bbc and say o yee!we chased down those who killed ethiopians.the game is brodicasting before the world accused by the world.
Tried to comment on few things. Just don’t know 2+3=?
It has been declared to make sympathy for over 200 Ethiopian who were masacared at Ethiopian South Sudan, but let’s not forget over 400 masacares of Oromo peaceful protesters on this sympathy, and let’s make the sypathy together, and it will be the week of sympathy for all who were masacared.
100% ይህን ጎሳ ከመሬቱ ለማፈናቀል ወያኔ የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም የዛሬ 10 አመት አካባቢ በወያኔው ሳትኮን ኮንስትራክሽን ነዳጅ ለማውጣት የተጀመረውን እንቅስቃሴ ለይስሙላ ሞክረናል ለማለት ደ.ሱዳንም ራስዋን ሉአላዊ ባላደረገችበት ግዜ በስፍራው የተሰማሩትን ሰጋተኞች እንዲረሸኑ ተደርጎ ፕሮጀግቱ ተዘጋ በተመሳሳይም በኡጋዴን ያለውንም የነዳጅ ቁፋሮ ውል ድምበርን በመሸጥ የሚያገኘው ደስታ የበዛለት ወያኔ ትግራይ ሪፐብሊክን ሲመሰርት ካሉን የጎረቤት ሀገራት ጋር ትውልድ የማይፈታው ግጭትን በመፍጠር ትግራይ እንደቁልቋል እንባ ሳትወጋ ለመቀጠል የታለመም ሴራ ነው ኢትዬጵያ ከኢትዬ ኤርትራ ድምበር መካለል ውጭ የሄ ነው የሚባል አለማቀፋዊ የድንበር ከለላዎች የሌሏት በግጦሽና በእርሻ መሬት ወሰን ሃላ ቀር አከላለል መሆንዋ ወያኔ እንደልቡ እየቆረሰ ለመሸጥ ተመችቶታል ግን የት ሆኖ ይበላው ይሆን?
ሞት ለወያኔ ባንዳ
ትልቁ ስጋት ወያኔ ለስደተኞች ብሎ ከፍተኛ የሆነ መሬት ለደ.ሱዳን ማበከቱ የስፍራው ተወላጅ ኢትዬጵያውያንን መሬት አልባ በማድረግ ተረካቢ ጎሳዎችን ከስፍራው በማጥፋት ለደ.ሱዳን መሸጥ ነው ከዚህ ባሻገር ነዳጅ ከደ.ሱዳን ለመግዛት ዝግጅት ላይ ደርሰዋላ
Pls the ortodox ethiopian yesytan zer, this is not about woyane.where are from are you from africa?this is africa like in kenya,0uganda,Congo,central africa etc…..
If like minilik salsawi came to power ethiopia is……..
And finally the habesha Gondere creat your gondere repuplic.RIP RIP Ethiopia.
ንጉሡ ሞቱማ says:
April 19, 2016 at 3:08 am
የዳግም አደዎ ዘመቻ
ቁጥር 11 አሰቸኳይ መመሪያ
+-+++++++++++++++
ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በሱዳን 17 አስማተኞች አህያዎቹን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት የጋኔን ምልክት አርገው ሕዝባችንን የእኩልነት ብሔር ብለው ጅል አረጉን። ኢትዮጵያ 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ነች ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበራትን። የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው መከራ ተደቅኖባታል።ሰለዚህ ሁሉም እንደእምነቱ ወደ ፈጣሪ ከልብ የሚያለቅስበት ጊዜ ላይ ነን። ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን መልሰን በጋራ በማንዴላን አርእያ አና ገድል የዘርን ፓለቲካ እጥፈተን ወደ ዋናው ድህነታችን ወግያ በጋራ ቀጥታ እንገባለን። የአገር ውስጥ ኦሮሞዎች የዘር ፓለቲካ ነቃንብሸ ኢሐዲግዬ ብለውታል። አደዎዎቹ ሌላውን የትግራይ ህዝብ አፉን አፍነው የተሰወረ ግፍ ሲያደርሱበት ቆይተዋል አይ እንዳይናገር ሌሎች ብሔሮች ይሰሙናል እያሉ በጀርባው ሲሳለቁበት ኖረዋል፣ በዋናዎቹ ከተማቨዋ ሠራዊታችን ገብቷል እና ለቆረጣ ወግያ 30 ሚሊዬን ኢሕአዴግ ከ10ኘ ክፍል ያባረራቸው ወጣቶች በትንሹ ተዘጋጅተዎል። የሚከተለውን ተጨማሪ መምሪያ ለ ሕዝባችን።
1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሰለ ስራ አስመስለው ለወገናቻችን እና ለአገራቸው እንዲስሩ ታዘዎል። በሰሞኑ የጦር ግምገማ እርቃናቸውን እንደቀሩ አዩት። መሳሪያ ሁሉም ወደ ኢሐዲግ ይዞራል ተብለው ተነገሯቸዎል!
2ኛ ኢህአዲግ በእንዘላልነት በተቆጣጠረው ጋምቤላ ላይ ወገኖቻችን በሥራው አስጨርሶ ተቀዋሚ ዎች ሊሉ ነበር። የሚያሳዝነው 245 ሰዎች ህይወት ቁማር ይጫወታሉ እነዚህ ኡርጉም ጋኔኖቹ።
3ኛ ሕዝባችን ወይ፣ አቡነ ማቲያስ ከግበረአበሮቹ ተሐድሶዎች እነ ኑብረእድ ኤልያስ መሰሎች ጋር አንድ ያለህን እምነትህን ሊያጠፈብህ ፈተና ላይ ወላፈን ላይ ነች። ህዝባችን በእምነትህ፣ ፍርድ ያጓደለብህን፣ በእስር ቤት የሚያሰቃዩትን መረጃ ለኢሳት ባንክ አሳውቁ። ኢሳትን፣ግንቦት7፣የተራበውን ወገናቹን ፣ ወድ የአቶ ኦባንግን ድርጅት እርዱ በአደራ እንለምናችሃለን።
4ኛ ፓስተር ዳንኤል ፣ የጠ/ሚሩ እና ሁለት ፓስተሮች ከፈፈይነት ሴራ። ቸርቸ ለ ገንዘብ ሰትሉ እንደአሸን አፈላቹ ወንጌልን መስበክ ትታቹ ዘፈን ቤት አሰመስላቹ፣የጥሩ ወንድሞቻችን እምነት ስም የግል አላማችሁን ለኢሐዲግ ከፋፋይነተት አዎላቹ። “ኦሮምው ለኢትዮጵያ ይጨነቅ፣ እኛ ምን አገባን ሥራችንን ሰራን ለኦሮምው አልነው ኦርቶዶክስ የአማራ ነው የፈለሰፈው ብለን ከፋፍልነው” ዳሩ ግን ኦሮሞው ጥሩ ልብ ያለው በመሆኑ ኦርቶዶክስ ትክክለኛ መሆኑን አውቀዎል ግን ጥሩዎቹን ጓደኞችን እናከብራቸዎለን። ኢትዮጵያችን ከማንም በፈት እስልምና እና ክርስትና የተቀበለች ስለሆነ 50 ቸርቸ ብለው አባዱላን ቢፎግሩት ለእኛ በ1539 የተመሰረተውን ባለ 66 የፓሮስታንት እምነት አጀንዳችን አይሆንም። ዛሬ መስራቾቹ የታደሉ ወደ ትክክለኛው 81 እየተመለሱ አብረው አያመለኩ ነው።
5ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል የሚያስዳድር መሪ ብቻ ነው። ያለፉትን የሞቱትን መሪዎችን መውቀስ ማቆም አለብን። ጉዞ ወደ ፈት ከተረማጆች ጋር።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ተራማጅ የኦሮሞ ማህበር የታጋዮች ኮር አዛዥ ከአምቦ።
[Reply]
The guy who comment under the name “ahmed” is tigre or tplf.
The oromo brother who got killed last 4 months and 5000 young oromo jailed in prison.we did not forgot them.we pray for their fafamily.
ሁሉም ዜጋ አንድ ሆኖ የወያኔኔ ገዳይና ጨፍጫፊ የአገዛዝ ሥርዓት መታገል አለበት
ወገን ሲገደል አይደለም በደል ሲደርስበት ያስቆጫል!ያናድዳል!
እውነት ይህ የሰው ዘር ማጥፋት የፈጸሙት እነማንናቸው? ትክክለኛው መረጃ ለሕዝብ ይቀርባል የሚል እምነት የለኝም ምክንያት በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉ ነገር ሰለሚደበቅ ጥቃቱ ከውስጥ፣ከውጭ፣ከቤት ከሩቅ ወይስ ሌላ አለማ ያለው ነው?
እ.ው