ሃይለማርያምን ለዚህ ስልጣን ያበቃው ኣባቴ አንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣይደለም ::

ሃይለማርያምን ለዚህ ስልጣን ያበቃው ኣባቴ አንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣይደለም ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MelesZenawi‬ ‪#‎SemhalMeles‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) -ከቅርቤ ቤተሰቤ ኣንዱ ኣሪፍ ባልንጀራዋ ነው፤ሰምሃል መለስ የኣቶ መለስ ዜናዊ ልጅ ናት፥የኣባቷ የመጀመሪያ ለእናቷ ሁለተኛ ልጅ ስትሆን የኣባቷን ሁለመና የጎሳ ፖለቲካ ኣስተምሮቱን ሳይቀር ወርሳለች ፥የኢሕአዴግ ሊቀመንበር የመሆን ሕልም ኣላት። ኣብዛኛውን ጊዜ ኤርትራዊ አንደሆነች ቢሰማትም በኣዲስ ኣበባ መኖሯ ኢትዮጵያዊ የሚል ፓስፖርት እንዲኖራት ኣድርጓታል፥ ስታናግርህ ቅን ልጅ ናት ከእናቷ ደሞ ቅንነቷን የሚበርዝ መርዝ አንደሚሰጣት ሳትደብቅ ትናገራለች።ስክር ስትል መጀመሪያ እናቷን መሳደብ ደስ ይላታል፤ብዙ ከመብላት ይልቅ ብዙ ኣልኮል መጠጣት ይቀናታል፥ለዛም ነው ከምሽት ራስ መሳት አስከ ቀን ድብርት አና ጭንቀት የሚደራረቡባት፥ ፈታ በተን ዘና ካለች ግን አንደቤተሰቦቿ ጨካኝ እና በጥላቻ የተሞላች ሳትሆን ቀና አና ርሁሩህ ነች።ቅንጅት የሚባል ቃል እና ኣበበ ገላውን ስትጠላ የቴዲ ኣፍሮ አና የታማኝ በየነ ምርጥ ኣድናቂ ናት።ከመጋረጃ ጀርባ ኣብራ የምትውላቸው ሰዎች ኣስታውጾ ኣላቸው።

ሰምሃል መለስ ስለ ሃይለማርያም እና ስለ መለስ ፋውንዴሽን የገንዘብ ስጦታ ስትናገር መጀመሪያ ደረጃ ሃይለማርያምን ለዚህ ስልጣን ያበቃው ኣባቴ አንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣይደለም ስለዚህ ገንዘቡ በስጦታ መሰጠት ያለበት ለፋውንዴሽኑ እንጂ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ኣይደለም።ፋውንዴሽኑ ኣስፈላጊ ሆኖ ከተሰማው በድርቅ ለተጎዳ ወገን ያስተላልፋል።የሃይለማርያም ቤተሰብ የሶስናን ሰርግ ውጪ ግን ለመለስ ፋውንዴሽን ገንዘቡን መስጠቱ ቤተሰቡ ላለበት ማእረግ ያበቃው መለስ ስለሆነ እንደ ውለታ መመለስ እንጂ እንደ ስጦታ ኣይቆጠርም።ማናችንም የማንክደው እውነት ነው። ለሰርግ ውጪ የተባለው ኣንድ ሚሊዮን ከፈረስ በረት ቢሮ ኣውጥቶ ለቤተመንግስት ላበቃው መለስ ሲያንስ ነው።ብላለች ሰምሃል የተንጨባረረ ጸጉሯን አያመቻቸች። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.

29 Comments on “ሃይለማርያምን ለዚህ ስልጣን ያበቃው ኣባቴ አንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣይደለም ::”

  1. “ኣብዛኛውን ጊዜ ኤርትራዊ አንደሆነች ቢሰማትም” LoL ይህ የሁሉም ትግሬ ቅዠት ነዉ::

    “ቅንጅት የሚባል ቃል እና ኣበበ ገላውን ስትጠላ” no comment!

    “የቴዲ ኣፍሮ አና የታማኝ በየነ ምርጥ ኣድናቂ ናት” ማዕከላዊ ወይ ቃሊቲ ብታገኛቸዉ ግን ዕዋይ ተጋዳላይ የሚል ዘፈን ካልዘፈናቹ ብላ………….. lol

    “ገንዘቡ በስጦታ መሰጠት ያለበት ለፋውንዴሽኑ እንጂ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ኣይደለም።” ምርጥ ምርጡን ለመቀሌ አይነት ነገር………sad I feel sorry for ……….

  2. ሚኒልክ የኢትዬጵያ ልጅ ባትሆን እንዴት ይቆጨን ነበር።

    መረጃህ እኮ አንሦላውን እያለፈ ነው በርታ።

  3. ሥለዚህ ሥልጣን የህዝብ ሣይሆን የሙት አባቷ መሆኑን አረጋገጠች የሠይጣል ልጅ ሣጥናኤል አሉ።

    በሞተው ፋውንዴሽን ሥም የሀገር ሀብት መሬት ዝርፊያ ይቁም።

  4. “መለስ ስለሆነ እንደ ውለታ መመለስ
    እንጂ እንደ ስጦታ ኣይቆጠርም”

    ከቀኝ ወደ ግራ ኪሥ…..

  5. ስታናግርህ ቅን ልጅ ናት ከእናቷ ደሞ ቅንነቷን የሚበርዝ መርዝ አንደሚሰጣት ሳትደብቅ ትናገራለችእቺ የዘረኝነቷና የጥላቻዋን ልክ ማሳያ ናት።

  6. ትክክለኛ ያባቷ ልጅ!! መለሥንሥ ለሥልጣን ያበቃው ማነው?? ንገሪና!! ደሥ የሚለው ደግሞ አባቷ 24 ሠዓት ዲሞክራሲ እያለ ሲለፈልፍ የነበረው ቅዥት መሆኑን ማረጋገጣ ነው!!

  7. She is not in politis(at least officially) so attacking her because she is Meles daughter crosses the line. How wouod any one of you feel if your children or spouse thats is not in public office nor in popitics is dragged into this mid slinging aka Ethiopian politics. It is just not fair no matter which side you are on. Remember she lost a father and that all he is to her above anuthing else-a father. Leave her alone!

  8. “ኣብዛኛውን ጊዜ ኤርትራዊ አንደሆነች ቢሰማትም” LoL ይህ የሁሉም ትግሬ mindset—- inferierity complex,

  9. Silly girl, no one giver power to your father in the first place, he dead uncle and hand with innocent blood. you are exactly look like your family arrogant your father used to chew chat smoke cigaret and Ganga with Somalians in Somalia, Mogadisho. you are worst than him hard dranker alcoholic vomited & sleep with any one on the street. Your mother had her first born with no marrage no body knows wether the first born from Knife or any other fellow Woyane. your first born the same as your mother no body knows who is the father. you are mentally unstable. H.M doughter at least caltivated in good Ethiopian mannerism archived with her education, got married based on Ethiopian coultrue and let proud of her family in principle .Your father well known divided Ethiopian by tribalism segerigation politics that left the nation continous disagreement and discentralised nation.

  10. MINEKIK SALSAWI FOR PRESIDENT, THE SMART ONE,GO GO MINELIK SALSAWI,ETHIOPIA IS ALMOST DIVIDED, BYE BYE THE TONKAY ORTODOX;DEATH TO THE ORTODOX YESEYTAN ZER

  11. ጥሩ ፅፈክ መንደር አውራክ እንደመለስ ኤርትራዊ ነች ያልከው እንደሌሎች ወንድሞች ደደብ አማራ ሆንክ እሱ ንፁህ ትግሬ ከዛ በሁለተኛ ፍሸኑ ያለፈበት ኢትዬፒአዊ በናንተ አማሮች ብቻ የሚቀረው እኔ ገራጌ ነኝ ከኦሮ ደጋፊ ነን

  12. Silly girl, no one give a power to your father in the first place, he dead unclean hand with innocents blood. you are exactly look like your family arrogant, your father used to chew chat smoke cigaret and Ganga with Somalians in Somalia, Mogadisho. you are worst than him hard dranker alcoholic vomited & sleep with any one on the street. Your mother had her first born with no marrage no body knows wether the her first born from Knife or any other fellow Woyane. your first born the same as your mother no body knows who is the father. you are mentally unstable. H.M doughter at least acheived with her education caltivated in good Ethiopianism manner, she got married according to Ethiopian coultrue and let proud of her family in principle .Your father well known divided Ethiopian by tribalism segerigation politics that left the nation continuos disagreement and discentralised.

  13. በባሌም ብሆን በቦሌ የእናንተ ስራ ኢትዮጵያን ማተረማመስ ነዉ። ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት፣ ስለዝህ አንድ ምስክን፣ ተራ ሰዉ ዝም ብሎ የራሱን ተራ አለካከት እንደ ቆሻሻ ብያፈስ ያንን ማራገብ ከተራ ሰዉ ተራ መሰለፍ ነዉ!!!

  14. 1984-2008
    5 አመት ኤክሥቴንሽን መርሀ ግብር
    አንድ ብር ላንድ ወገን ዝርፊያ የተጅመረበት
    ውሀማቆር በወባ
    በጫካው ካርታ 200000 ሞኝ ህዝብ ለኤርትራ ድንበር የሞተበት
    ምርጫ 97 በቅርጫ
    አረንጓዴው ልማት
    ጎንደርን ለሡዳን
    ቅማንትን ለመሬት ገነጠሉ
    በኦሮምያ ላይ ብይፋ ቀይ ሽብር ተጅመረ “ልክ እናሥገባቸዋለን”
    እልልታው ቀለጠ ሸማው ከአዋሣ ተመዞ 4 ኪሎ ሆነ ሠርጉም ተከበረ
    የደሙን መሀረብ ላኩለት በቁጨት።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*