አስደሳች ዜና – የኢትዮጵያ ፊደላት በላፕቶፕ እና በደስክቶፕ ተቀረፁ

Fikre Tolossa — አስደሳች ዜና – የኢትዮጵያ ፊደላት በላፕቶፕ እና በደስክቶፕ ተቀረፁ

ማን አንዲህ ዐይነት ቁምነገር ፈፀመ ወይም አስፈፀመ ቢባል ወይዘሮ ገነት አየለ ናት። አስዋም ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ቴሌሺዥን የአንግሊዝኛ ቁዋንቁዋ አስተናጋጅ፥ በሁዋላ ደግሞ የቤዛ ጋዜጣና የመጀመሪያው የሴቶች መፅሄት አዘጋጅ የነበረችው፥ እንዲሁም ከማንም ቀድማ ኮረኔል መንግሥቱ ኅይለማርያምን ቃለመጠይቅ አድርጋ “የኮሎኔል መንግሥቱ ትዝታ” በሚል ርዕስ መፅሃፍ የሳተመችው ግንባር ቀደም ሴት ናት። አሁንም አንደልማድዋ ግንባር ቀድማ ፊደሎቻችንን አቃላልን አንደ ሌላው የዐለም ሰዎች በ ላፕቶፕ እና ደስክቶፕ ላይ አስቀረፀችልን። የአንግሊዝኛ ሆሄያት abcd ሳንመታ በቀጥታ የኢትዮጵያዎቹን ፊደላት ከመምታታችን በተጨማሪ አንድን ፊደል ሁለቴ ሳንመታ አንዴ ብቻ በመጨቆን ተደጋጋሚ የሆኑትን ፊደሎቻችንን ልንከትባቸው እንችላለን ማለት ነው። በዚህም መሰረት አያሌ ነገሮችን በቀላሉ መፃፍ አንችላለን። እንግዲህ የኢትይጵያ ቁዋንቁዋዎች እና ስነፅሁፎች አለፈላቸው ማለት ነው። እኛም አንደሌላው ህዝብ ለወግ በቃን። ወይዘሮ ገነትን እንኩዋን ደስ አለሸ አንበላት። ለዝርዝር መረጃ የሚከተለውን የዌብሳይት አድራሻዋን ተጭናችሁ የፈፀመችውን እፁብ ድንቅ ሥራ እዩላት። እኔ ክማንም ተሽቀዳድሜ ልገዛ ቆርጬ ነበር። ዳሩ ግን አሜሪካ ገና አልደረሰም አለችኝ። ለጊዝው የሚሸጠው አውሮፓና ኢትዮጵያ ብቻ ነው። ዌብሳይቱ አነሆ። like ብንልላት ደስ ሳይላት የሚቀር አይመስለኝም። የወለደውን ሲስሙለት እንደሚባለው።

33 Comments on “አስደሳች ዜና – የኢትዮጵያ ፊደላት በላፕቶፕ እና በደስክቶፕ ተቀረፁ”

  1. ግን ዘግይቷል ቢሆንም ጥሩ ሠአት ላይ ነው የወጣው ሀሣባችሁን ዘክዝኩልን ታዲያ።

  2. የወያኔው መጫኛ አህያ ሀለማራም ደሣለኝ (ጨ ፊት) ይህን ከፍተኛ የህዝብ ሀብት አውጥቶ ሠርግ የሚደግሥበትን ወጪ እዚህ ላይ ቢያውለው ምን ነበረበት።

    ህዝብ ተርቦ
    140 በላይ ወገን ደም ፈሦ
    ኬክ ቆረጣ ትልቅ ማላገጥ ነው እኔ የተቻለኝን አረጋለሁ ዝግጅቱ ላይ ፈንጂ መወርወሬ አይቀእም!!!

    በቀሉ በአማራውና ለኦሮሞው ህዝብ ንፁሀን

  3. ኢትዮጵያን ለማሳደግ ጥረት በማድረግሽ ክብር
    ለፈጣሪ ይድረስው፡ትውልድ ሁሉ ኮርተንብሻል!

  4. ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ፣ ድርሻሽን ተወጥተሻል ደስ ይበልሽ
    እግዜር ይባርክሽ!!!

  5. Slow down ! ! ! ! slow down ! ! ! ! i have to see what this guy is talking about.You know this days telling lies in order to make money has become a norm especially since woyane’s take over.If what this guy is telling us is indeed true, we have to send her express air ticket and celebrate her in D.C as the first ethiopian woman scientist.So please hold your breath.Why is it not in America and only in Europe only? ? ?

  6. Slow down ! ! ! ! slow down ! ! ! ! i have to see what this guy is talking about.You know this days telling lies in order to make money has become a norm especially since woyane’s take over.If what this guy is telling us is indeed true, we have to prepare send her express air ticket and celebrate her in D.C as the first ethiopian woman scientist.So please hold your breath.Why is it not in America and only in Europe only? ? ?

  7. የምጋራው ሀሣብ

    የወያኔው መጫኛ አህያ ሀለማራም ደሣለኝ (ጨ ፊት)
    ይህን ከፍተኛ የህዝብ ሀብት አውጥቶ ሠርግ
    የሚደግሥበትን ወጪ እዚህ ላይ ቢያውለው ምን
    ነበረበት።
    ህዝብ ተርቦ
    140 በላይ ወገን ደም ፈሦ
    ኬክ ቆረጣ ትልቅ ማላገጥ ነው እኔ የተቻለኝን አረጋለሁ
    ዝግጅቱ ላይ ፈንጂ መወርወሬ አይቀእም!!!
    በቀሉ በአማራውና ለኦሮሞው ህዝብ ንፁሀን

  8. Dr. Fikre Tolosa,you are one of the few Ethiopians I respect.Why didn’t you write it candidly ? ?When I read the the add.there is still a fair amount of Amharic characters that can’t be written with one touch. I do not know how many,but its a good start still.I think its the first of its kind,but please say with few limitation since there is a limitation.Plus do not gasp to get rich quickly by jacking up the sailing price of this machine.If the inventor trusts his products he should make his customers gasp to get his products.remember apple products.its take it or leave it.I still have tremendous amount of respect for this great Ethiopian woman and have to salute her with my hat off of my bold head.

  9. ለአገራችን የሚያስፈልገው ዚጋ ለህዝብ ምን እንስራ ብሎ እንዲህ መልካም አሳብ ያለው ነው መምራትም የሚችለው በተረፈ ጭራቆች ሰውን እንደ እንሣ እያገዳደሉ እየገደሉ የሚኖሩ እግዚአብሂር ያጥፋልን

  10. ወያኔዎችን የማሥወገጃ ፊደላት ጥቅም ላይ ዋሉልን ይህው እየፃፍኩበት ነው ይመችሽ።

    ሞት ለወያኔ

    ወያኔን አይደለም በፈንጂ በ H bomb ለማሥወገድ እንጥራለን

  11. ኢትዮጵያ የሚያስፌልጋት፡እዳቺ፡ያሉ፡ፈጣሪዋች፡ነው፡ወረኞች፡አይደለም።።

  12. ጎበዝ ይህን የአማርኛ ፊደል ማዘመኑን ወያኔና ሻቢያ እንዳይሰሙ አማርኛንና አማራ ማጥፋት አላማቸው እንደነበረ ይታወቃል ምንጊዜም ለኢትዮጵያ መውደቅ አይዘንጉም፡፡
    ሳተናው አሊ

  13. ” እንግዲህ የኢትይጵያ ቁዋንቁዋዎች እና ስነፅሁፎች አለፈላቸው ማለት ነው። ”

    I think we should think in terms of making fidel an African alphabet. I think some Africans have proposed that already. And geez is superior to latin.

    Ferenjis hate Ethiopia for a number of reasons (yiniqunal, ashenifewinal, afrikawiyanin asnesitewubinal, etc), one of them is culture, including the geez alphabet. The ferenjis were very much interested in limiting the spread of the Ethiopian culture, and used poverty as one of their tools for that purpose. The creation of killils was also intended to limit the spread of Ethiopian culture and replace it by inferior ferenji culture like latin or english.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*