ለታህሳስ 17 ቀን በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል

የሰማያዊ ፓርቲ እና የአራት ደርጅቶች ስብስበ የሆነው መድረክ በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርተዋል። ቀደም ሲል ኦፌኮ በአዳማና በለሌች የኦሮሚያ ቦታዎች ሰልፍ ጠርቶ እንደነበረና በባላስልጣናት ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ እውቅና እንደተነፈገ ይታወቃል።

ይህ የአሁኑ ሰልፍ ፣ በመድረክ ያሉትን እና ሰማያዊን ጨመሮ አምስት ደርጅቶች በጋራ የጠሩት ሰልፍ ሲሆን፣ የሚደረገዉን በአዲስ አበባ ነው።

ኦፈኮ የጠራው ሰልፍ ማስተር ፕላኑን በመቃወም የነበረ ሲሆን፣ የአሁኑ ሰልፍ ግን በማስተር ፕላኑ ዙሪያ ሳይሆን፣ ማስተር ፕላኑን በተቃወሙ ዜጎች ላይ የደረሰውን ግድያ የሚያወግዝ፣ ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት የታቀደዉን ለመቃወም፣ በሰብአዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ላይ እየተወሰደ ያለው እፈና እና እርምጃዎቸ እንዲቆሙ ለመጠየቅ ነው።

ሰልፍ መነሻውን ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ ሆኖ፣ በቸርቺል ጎዳና አድርጎ መዳረሻው ቀድሞ ድላችን ሃዉልት አሁን ደግሞ ኢትዮ-ኩባ አደባባይ (ጥር አንበሳ አካባቢ) ነው የሚሆነው።

ሰልፉን በተመለከተ በሕጉ መሰረት ፓርቲዎች ማሳወቅ ብቻ እንደሚጠበቅባቸው ይታወቃል። የኢሕአደእግ ባለስልጣናትም ዜጎች ሰላማዊ በሆነ መንገድ ድምጻቸው ማሰማት መብት እንዳላቸው በተደጋጋሚ ሲናገሩ ተሰምተዋል።

ሆኖም ህዝብን ማስቆጣት ሱሱ የሆነው ኢሕአደእግ ፣ ሕግ መንግስቱን አክብረው፣ ዜጎች በሰላማዊ መንገድ ድምጻቸውን የማሰማት መብታቸውን በድጋሚ ይረግጣል የሚል ስጋት አለ።

3 Comments on “ለታህሳስ 17 ቀን በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል”

  1. እኔ በበኩሌ አፋኙ የትግራይ ወንበዴዎች መብታችንን ይፈዳሉ የሚል ግምት ባይኖረኝም ግን ቢፈቅዱ እንኳ ባዘጋጃቸው ወንበዴ ደህንነቶች ረብሻ አሥነሥተው አሸባሪ ድርጅቶች በሚል ፍየዳ ህዝብ እንደሚታፈሥ ግልፅ ነው ባሣለፍነው በሊቢያ ለሞቱት ሠማእታት ለማሠብ ብለን ምን እንዳጋጠመን እናውቃለን ሆኖም ይህን የወያኔን ተንኮል ያግደናል ብለን ወደ ሃላ አንልም የትግላችን ጫፍ ከመድረሥ ምንም የሚያግተን የለም ራሣችንን እንጠብቅ ቀይ ሽብር በወያኔ ተፋፍሞ ይገኛልና።

  2. በንፋሥ ሥልክ ላፍቶ በአፍሪካ ኢንሹራንሥ ህንፃ ላይ ተመሽገው የሚገኙ የትግራይ እና ተላላኪ ቡድን የአይቲ ባለሞያዎች የሁላችሁም አድራሻ ጠንቅቀን እናውቃለን ማታ እሥከ 2 እና አራት ሠአት በጎልፍ ሜዳም የምትገኙት አምሽታችሁ በማህበራዊ የመረጃ መሥኮትን የምትዘጉ የምትከፍቱ ሁሉ ይህን ጥሪ ከሠማችሁበት ቀን ጅምሮ ከአሸባሪው ወያኔ ጋር በማበር ይህን ወራዳ ሥራ የምትሠሩ ከዚህ ድርጊታችሁ መቆጠብ ካቃታችሁ በሁለቱም ክፍሎች ላይ ጥቃት እንደሚፈፀም እውን ነው።

    ይህ ለማሥፈራራት መሥሎሽ መሥሎህ ከሆነ ጠብቁን
    ሞት ለወያኔ

    የበቀል እርምጃው ይቀጥላል…..

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*