አፍጋኒስታን ውስጥ በሚገኙ የታሊባን ካምፖች አሸባሪው አይሲል ሕጻናት አጥፍቶ ጠፊዎችን እያሰለጠነ ነው::
አልጀዚራ በታሊባን የግዛት አከባቢዎች ባሉ ካምፖች ውስጥ አሸባሪው አይሲል/አይሲስ ሕጻናት አጥፍቶ ጠፊዎችን እያሰለጠነ መሆኑ ቦታው ድረስ በመሄድ በቭድዮ እና በፎቶ የተደገፈ ፕሮግራም አቅርቧል::አልጀዚራ ቦታው ድረስ በመሄድ ያቀረበው ዘገባ እንደሚያመለክተው ራሱን አይሲል ብሎ የሚጠራው ድርጅት በአፍጋኒስታን ፓኪስታን እና ጎረቤት አገሮች ውስጥ የተለይዩ ካምፖችን ከፍቶ ከታሊባን ጋር ተባብሮ በመስራት ላይ ይገኛል::አይሲል በአይሲስ መሪ በአልባግዳዲ የበላይነት የሚመራ ሲሆን አከባቢውን ከታሊባን ጋር በመሆን ተቆጣጥሮታል::
Read More :- http://www.aljazeera.com/programmes/specialseries/2015/11/islamic-state-isil-taliban-afghanistan-151101074041755.html
