በባህር ዳር የባጃጆች ስራ ማቆም አድማና የፖሊስ ወከባ ቀጥሏል::
#Ethiopia የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ :- ባህር ዳር ዛሬም አልተረጋጋችም።አድማው እንደቀጠለ ነው። ወከባ እስርና አፈናው ቀጥሏል። ከተማዋ በፓሊስ ተጥለቅልቃለች:: #ምንሊክሳልሳዊ