በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ መምህራን ማህበር የተዘጋጀ ጸረ-ተሃድሶ የሀይማኖት ጉባኤ በፖሊስ ታገደ :: ‪

በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ መምህራን ማህበር የተዘጋጀ ጸረ-ተሃድሶ የሀይማኖት ጉባኤ በፖሊስ አገደ ::

ዛሬ እሁድ በ7/2/2008 በአዲስ አበባ ታላቅ ስብሰባ የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ መምህራን ማህበር የተዘጋጀ የተሀድሶ እንቅስቃሴን ሰፊ መረጃ ለህዝብ ለማድረስ በተደረገው ጥረት ስብሰብውን ለመካፈል ሰው በግዜ ነበር ወደ ቦታው የደረሰው የህዝብ ብዛት የአዳራሽ ጥበት ቢያጋጥመውም በስብስብ ላይ የተዋሕዶ ካህናት መምህራን ዘማሪያን እና ምእመናን በቦታው ተገኝተው ስብሰባው ተጀምሮ ሳለ ይህን ጉባኤ ለመረበሽ ተመሳስለው የገቡ ማንነታቸው የማይታውቅ ጉባኤውን በጥብጠው ጉባኤውን ሊቋረጥ ችሏል: ብጥብጡን የሰማው ፓሊስ በቦታው ደርሶ መጥቶ ጉባኤውን ማስቆሙን ተሰምቷል::

በስፍራው የተገኙ የስብሰባው ተካፋዮች ይህን ጉባኤ በቀጣይ ከዚህ በበለጠ ለማድረግ የተሻለ መንገድ መከፈቱን በቦታው የነበሩ ለቤተክርስንያን ተቆርቆሪ የሆኑ ምዕመናን ቁጭታቸውን ገልፅዋል::ይሄን የተሀድሶ እንቅስቃሴ ምን ያህል ስር እንደሰደደና በቀጣይ ቤተክርስትያኒቱ ላይ ከፍተኛ ችግር መጋረጡን ሳይጠቁመ አላለፉሁም ሁሉም ለሀይማኖቱ ተቆርቆሪ የሆነ ሰዋች ነቅተው መጠበቅ እንዳለባቸው መልእክት አስተላልፈዋል ።ይህንን መልእክት በአለም ላይ ያሉ የኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች ላልሰማ በማሰማን ሁሉም ከተኩላዋች መጠበቅ አለበት ብለዋል::

 

Minilik Salsawi's photo.
Minilik Salsawi's photo.

28 Comments on “በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ መምህራን ማህበር የተዘጋጀ ጸረ-ተሃድሶ የሀይማኖት ጉባኤ በፖሊስ ታገደ :: ‪”

  1. I agree defiantly Butcher is always butcher but he’ll get his own penalty soon even now he’s also suffering. Unless he take lesson he’ll evaporate

  2. አባቶቻቾን የገነቡትን የእምነት ግንብ ማንም አያፈርስም
    እመብርሀን ትርዳን
    ኦርቶዶክስ መሆን ኩራት ነው
    ያለ የነበረ የማያረጅ

  3. @ ማራናታ ናልኝ የኔጌታ አይ ሞኞ አንተ አቅም ስላጣህ ነው አይደል Tamirat Fisseha ን በፉጨት የጠራኸው ። ታምራት እኮ አፏን በዚፕ ተጠርቅማ በትልቅ ቁልፍ ጠርቅመን ዘግተናታል ። ታሜ ጥሪውን አክብተሽ እንደምትመጪ ተስፋ አደርጋለሁ ። ለማንኛውም ግሪሳን ለብራራ ፣፣፣፣” ግሪሳ ” የወፍ አይነት ነው ። ገበሬ በክረምት ፣ በበረዶ ፣ በጭቃ ፣ በዝናብ በብርቱ ለፍቶና ደክሞ አረሙን አርሞ ፣ በእንክብካቤ ከዱር አሳማ ፣ ከዝንጀሮና ጦጣ ጠብቆ ለፍሬ የደረሰ ሰብሉን ” ግሪሳ ” ሆዬ በስተመጨረሻ ከየት እንደመጣ ፣ ማንም እንደላከውና እንዳደራጀው ሳይታወቅ በድንገት ግርርርርርርርር ብሎ በመምጣት ያልለፋበትን እና ያልደከመበትን የቅኑን ፣ የደጉን ገበሬ ምርት ሊያጠፋ የሚመጣ የወፍ አይነት ነው ” ግሪሳ ” ። ታዲያ ግሪሳን ለመከላከል ገበሬ በእርሻው መሃከል ማማ ይሠራና በወንጭፍ እየቀነደበ ያራግፈዋል ፣ ደግሞም ያባርረዋል ።

    ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶም ተሠርታ ያለቀች ፣ 2ሺ ዘመን ሙሉ እንዴት እንዴት ያሉ ቅዱሳን የሃይማኖት ገበሬዎች ዘር የተባለ ቃለ እግዚአብሔርን ዘርተው የጎመራና የሚያስጎመጅ ፍሬም ያፈሩባት ሰፊ እርሻ ናት ። እናም አሁን ከየት እንደመጡ ፣ ማን እንደላካቸው ያማናውቃቸው ግሪሳዎች በዚህች ቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ ግርርርርርርርርር ብለው በመምጣት ሰፍረውባት ባይ ግዜ ነው ግሪሳ ማለቴ ። እደግመዋለሁ ግሪሳ ማለት ግሪሳ ነው ። ስድብም አይደለም ። እንደውም መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ እንዲህ እያለ ይገልጻቸዋል ።

    “እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች “ማቴ23፣19

    “እናንተ እባቦች የእፉኝት ልጆች “ማቴ 23፣33

    ” የሕዝብ ደንቆሮች ሆይ፥ አስተውሉ፤ መዝ 94፣8
    ” እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤” ዮሐ 10፣1
    “እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ማቴ 3፣7
    “ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች ” የሐዋ ሥራ 20፣29

    ” ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፥ በመላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤” ሮሜ 3፣13 ቀጥል ካልከኝ ልቀጥል ወንድም አለም ግን መጽሐፍ እንዲህ ነው የሚለው ። እኔ ግን ” ግሪሳ ” እንደውም እኔ በወፍ ነው የመሰልኳቸው ። እኔ እንዲህ ግሪሳ በማለቴ ጥቂቶች ከተቆጡ ” ከውሾች ተጠበቁ ” ፊሊጵ 3፣2 ብዬ ብገልጻቸውም መጽሐፍ ያግዘኛል ። “ውሾች” ደግሞ ተሳደብክ በሉ ምድረ ግሪሳና የግሪሳ ጠበቃ ሁላ ።

  4. Estegenedegu Kale hiywot yasemalen. yetengerkewu hulu ewunet newu lehayemanotachin besenat mekom yegebanal. Amrrican agerem gresawoch be Kidest Mariam Washington DC ena Belelochim betekirestiyan eyegebu eyebetebetu nachewu.

  5. Hero እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ ስድብ የሰይጣን ነው እኛማ ኦርቶዶክስና ሚስማር በመቱት ቁጥር ይጠብቃል ተብለናል አጭበርባሪ አርዮስ እንዲሁ እንደተቅበዘበዛችሁ ትሄዳላችሁ እርር በሉ ከነበጋሻውና ሌሎች የበግ ለምድ ከለበሱት ጋር ነቅተንባችሃል የትም ብትሰገሰጉ ምንግዜም ተዋህዶ ግሪሳዎች

  6. የዳቢሎስ ምሩቆች በተቀደሰችው በእግዚዓብሄር ቤት ሁከት መከፋፈል ብትሞክሩም ማድረግ አትችሉም ስንዴና እንክርዳዱን የሚለየው ያውቃችኋልና ለ36 ወር ብትፍጨረጨሩም የመጨረሻው ዘመን በጥልቁ ጉርጓድ ውስጥ የምትጣሉበት ጊዜ ደርሷል ሳጥናኤሎች ሰንሰሉትን ይዛችሁ በአደባባይ ስትዞሩ አይታወቃችሁም ስለሳታችሁ ፡ አይን አላችሁ አትመለከቱም ህሊና አላችሁ አታስቡም እናንት እባብ የፉኝት ልጆች ወዮላችሁ????????

  7. ይህ አኮ ነው ችግራችሁ አለማወቅ ፡እውርን እውር እንዴት ይመራዋል ስላሶች ስንት ናቸው ? ሥላሶች ይርዱን ማለት ምን ማለት ነው ? ሲያወቁ ደግሞ መናፍቅ ተሃድሶ ትላላችሁ አይ መቸገር ፡

  8. ጉዳቸውን ምእመናኑ እንዳያውቅባቸው ነበር በተዘዋዋሪ ግን እራሳቸውን ገለጡ ሞኝነታቸው እንደለመደባቸው ዝም ብለው ስለሚቀኑብን ነው አይሉም ነበር

  9. ሐዋርያት ስራ.4፡12″መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    ዩሐንስ 14፡6 ኢየሱስም፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    ዩሐንስ10፡1-7″
    1 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው፤

    2 በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው።

    3 ለእርሱ በረኛው ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፥ የራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል።

    4 የራሱንም ሁሉ ካወጣቸው በኋላ በፊታቸው ይሄዳል፥ በጎቹም ድምፁን ያውቃሉና ይከተሉታል፤

    5 ከሌላው ግን ይሸሻሉ እንጂ አይከተሉትም፥ የሌሎችን ድምፅ አያውቁምና።

    6 ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ እነርሱ ግን የነገራቸው ምን እንደ ሆነ አላስተዋሉም።

    7 ኢየሱስም ደግሞ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።

    8 ከእኔ በፊት የመጡ ሁሉ ሌቦችና ወንበዴዎች ናቸው፤ ዳሩ ግን በጎቹ አልሰሙአቸውም።

    9 በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።

    10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።

    ወደ እውነቱ ይመልሰን!! ወንጌል አንበርዘው መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን እንበል

    1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
    12፥3
    ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር። ኢየሱስ የተረገመ ነው የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር። ኢየሱስ ጌታ ነው ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።

    1ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 16፥22
    ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።

  10. በሐዋርያትና በነቢያት መሠረትነት የተመሰረተች ቅድስት ቤተክርስቲያናችን የገሃነም ደጆች አያነዋውጿትም።
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፍፅምትና ርትዕት እምነት
    ሁላችንም ባለንበት እንፅና!

  11. Christian dogma teaches submissiveness. Thus in many occasions failed to protect their church from being an instrument and tool of the Woyane thugs. Knowing the psychology of the Christian followers of 0 determination to challenge even when the thug Woyane destroy their sacred church on their very face. It is common to see Woyane manipulating the church as wished to its planned direction. No one can stand vigorously and aggressively if Woyane burn all churches in Addis Abeba and elsewhere in Ethiopia. That is what Woyane plans in not distant future. To further taste the already tasted conviction and determination of Orthodox Christians. I hope this time you would not streach your hands up to the sky in begging for Devine intervention ,but you would take up your machete, knife ….to defend your religious right so as to ensure the perpetuation of the church. Dem kalfesese seryet yelem.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*