መረጃ እውቀት ነው:: በዛሬው አለም አቀፍ የዜና ዳሰሳዎች የሚከተሉትን እናነባለን::

#Ethiopia : መረጃ እውቀት ነው::በዛሬው አለም አቀፍ የቤቲ ኒውስ የዜና ዳሰሳዎች የሚከተሉትን እናነባለን::

– ጥያቄያችን ይመለስልን የሚሉ ስደተኞች በእስራኤል አስፋልት መሃል በመተኛት የመኪና መንገዶችን ዘግተው ተቃውሜቸውን ሲያሰሙ አደሩ:: http://betinews.com/?p=3589 ==========

– የኦባማ አስተዳደርየኢራንን የኒውክሌር ውል ተከትሎ እየሰፋ በመጣው አለመግባባት ከእስራኤል ጋር ያላቸውን የስለላ እና የደህንነት ትብብራቸውን አቋረጠ:: http://betinews.com/?p=3591 =======

– የሶሪያ የጦር ሃይል ከአጋር ሚሊሻዎቹ ጋር በመሆን በሩሲያ አየር ሃይል እና ከጦር መርከብ በሚወነጨፉ ክሩዝ ሚሳኤሎች በመታገዝ በምእራብ የሃገሪቱ ክፍል የሚገኙትን የሶሪያ አማጽያንን እየደበደቡ መሆኑ ታውቋል::ዛሬ በስፋት የተጀመረው ድብደባ የአሳድ መንግስት ከእጁ የወጣውን መሬት ለማስመለስ እየጣረ ነው:: http://betinews.com/?p=3595 =======

– የአውሮፓ ሕብረት መንግስታት የሕገወጥ ስደተኞችን ጉዳይ በተመለከተ የማባረር እርምጃ ለመውሰድ መስማማታቸው ከሉክስምበርግ ተሰምቷል::እንዲሁም በተጨማሪ የድንበር ጠባቂ የፖለስ ሃይል በተጠናከረ መልኩ ለማቋቋም መግባባት ላይ ደርሰዋል:: http://betinews.com/?p=3598 =========

– በአፍጋኒስታን ካንዱዝ 22 ሰዎች የሞቱበት በስህተት የአለም አቀፍ ድንበር የለሽ የዶክተሮች ቡድን ያለበት የበጎ አድራጎት ሆስፒታል በአሜሪካኖች ከተደበደበ በኋላ ከ461 ሰዎች ውስጥ ሃያ አራት የቡድኑ ሰራተኞች የገቡበት አለመታወቁ ዘገባዎች አመለከቱ:: http://betinews.com/?p=3601   

https://www.facebook.com/betinews