የሕብረት ሱቅ ሸመታ እንደ ደርግ ጊዜ በመቀሌና በደሴ የሕዝቡን ችግር የሚያመላክቱ ፎቶዎች ይመለከቱ !

Image

Facebook

Settings
Logout

Promote
This week

21,736Page Likes

361,488Post Reach

31Contact Us

Unread

99Notifications
245Messages

Recent
2015
2014
Started

See Your Ad Here
Mereja
ወገኔ በል ስማኝ አገሬ:#Ethiopia አንድነት ይበጀናል ዛሬ:: ብርሃኑ ተዘራ እና ጃኪ ጎሲ ግጥም ብርሃኑ ተዘራ – ዜማ ታማኝ በየነ Bir…
Like Page
Boost Post
PageMessages99+Notifications99InsightsPosts
Settings
Help
Cover Photo
Change Cover
Mereja
Update Profile Picture
Mereja
News/Media Website
Contact Us
Share
More options

TimelineselectedAboutPhotosLikesMore

People
354,430 likes
Promote Your Page
Connect with more of the people who matter to you
Promote Page
About
MEREJA.COM
Promote
http://www.mereja.com/
Photos
‘የሕብረት ሱቅ ሸመታ እንደ ደርግ ጊዜ በመቀሌና በደሴ #Ethiopia #Photos #Dessie #Mekelle @[473395172745422:274:Millions of voices for freedom – UDJ] ዶር ቴዎድርሶ ዳኖችም ከፈረንጆች በልምና የተገነቡ አንዳንድ ፕርሮጀክቶችን እና አዲስ አበባ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ቱጃር የሆኑ ያሰሯቸውን ፎቆች በማሳየት “ብሩህ ዘመን ከኢሕአዴግ ጋር” ሲሉ ነበር የፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ያተኮሩት። ሆኖም የጥቂቶችን ጥቅም ብቻ በማስጠበቅ ሕዝብን ያላማከለ የተሳሳት የሕወሃት የኢኮኖሚ ፖሊሲ አገሪቷን ወደ ከፍተኛ የኑሮ ዉድነት ቀዉስ ዉስጥ እየከተታት ነው። ሕወሃት የህዝቡን ኑሮ ከማሻሻል ይልቅ ቅድሚያ የሰጠውና በርካታ ንዋይ እያፈሰሰ ያለው በማይረቡ ጉዳይ ነው። 1. ሕዝቡን የሚያሰጨንቁና የሚያሸበሩ እጅግ በጣም ሰፋፊ የስለለ መረብ ለመዘርጋት ሕወሃት ብዙ ገንዘብ ያወጣል። 2. የ2007 ምርጫ ቁም ነገር የሌለዉን እና የዉሸት ከንቱ የምርጫ ድራማ ነው። ለዚህ ቀልድድራማ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ይወጣል። 3. የብሄረሰቦች ቀን፣ የመከላከያ ቀን፣ የህወሃት ምስረታ ቀን ፣ ግንቦት ሃይ .. እያለ፣ ቁጭ ደርግ በመስከርም 2 ያደርግ እንደነበረ፣ ዳንኪራና ሰልፎች እያየን ነውልል ለነዚህ በዓሎች በመቶ ሚሊዮን ብር የሚቆጠር ወጭ ይሆናል። የአገራችን ህዝብ ግን በኑሮ ዉድነት በጣም እየማቀቀ ነው። ሲነግሩን የነበረው ሞሎች፣ ትላልክ ሱፐርማርኬቶች እየተገነቡ፣ አገራችን ትልቅ ደረጃ እየደረሰች እንደሆነ ነው። ሆኖም የሚገነቡት ዘመናዊ ሱፐር ማርኬቶች ፣ ብር ያላቸው ባለስልጣናት፣ የዉጭ አገር ዜጎች፣ የውጭ ድርጅት የሚሰሩ ብቻ የሚገቡበት እንጂ 99% በመቶ የሚሆነው ህዝብ ዝር የሚልባቸው አይደሉም። ሕዝቡ ዘይት ሆነ ሌሎች ለኑሪ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን ከቀበሌ ሕብረት ሱቅ ለመግዛት፣ በደርግ ጊዜ እንደነበረው አሁንም ለሰዓታት እየተሰለፈ ነው። በመቀሌና በደሴ የሕዝቡን ችግር የሚያመላክቱ ፎቶዎች ይመለከቱ !’
‘የረዳት አብራሪ ሐይለመድህን አበራ ጉዳይና የአንድ አመት ጉዞው ባጭሩ (በጴጥሮስ አሸናፊ) አንድ ንብረቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነና በበረራ ቁጥር ET 702 የተመዘገበ ቦይንግ 767 የመንገደኞች ማመላለሻ አውሮፕላን በጣሊያን በኩል አድርጎ ወደ ስዊዘርላንድ የአየር ክልል ይገባል። የስዊዝ የአየር ክልል ጠባቂዎችም በጧት የመጣባቸውን ጥቁር እንግዳ ማንህ ወዴት ነህ ማለት። የአውሮፕላኑን የበረራ ሂደት ሙሉ በሙሉ በብቸኝነት የተቆጣጠረው ረዳት አብራሪ ሃይለመድህን አበራም ቆፍጠን ብሎ አኔ ነኝ ! ማለት። አንተ ማን? ምነው ምን ፈልገህ ነው ወደ አየር ክልላችን የገባኸው? የአየር ክልል ተቆጣጣሪዎቹ ቀጣይ ጥያቄ ነበር ። የበርካታ ወገኖቹን የብሶትና የግፍ መልዕክት ይዞ በስዊዝ አየር ላይ የሚያንዣብበው ሃይለመድህንም "ለጊዜው የምፈልገው የስዊዝ መንግስት የፖለቲካ ጥገኝነት እንዲሰጠኝ ፣ ለኢትዮጵያ መንግስትም ተላልፌ እንዳልሰጥና አውሮፕላኑን ጄኔቫ ላይ በሰላም ማሳረፍ ነው" የምትል ቅልብጭ ያለች ቃል ነበረች። በሁለቱም በኩል የተለያዩ መረጃዎችን ከተለዋወጡ በዃላ አውሮፕኑን ማሳረፍ እንደሚችል የተፈቀደለት ሃይሌም በተካነው ልዩ የማብረር ችሎታ ካለምንም ኮሽታ አውሮፕላኑን ጄኔቫ ክዋንትራን አየር ማረፊያ 202 መንገደኞችንና የበረራ ሠራተኞችን እንደያዘ በሰላም አሳርፎ ፤ እሱም "ያልጠረጠረ" የምትለዋን ብሂል ቋጥሮ ይዟት ነበርና በመስኮት በኩል በገመድ በመውረድ ለስዊዝ የደህንነትና ፖሊስ አባላት እጁን በሰላም በመስጠትና ቃሉንም ለማስመዝገብ ወደሚመለከተው የመንግስት መስሪያ ቤት አመራ። ሃይለ መድህን የአውሮፕላኑን የበረራ ሃላፊነት በብቸኝነት ከተቆጣጠረ ጀምሮ ከስዊዝ ፖሊሶች ጋር በአካል አስገተገናኘበት ጊዜ ደረስ ያደረጋቸውን በሙሉ በአፅንኦት የተከታተሉ አንድ አሜሪካዊ የቀድሞ ፓይለትና አሁን ደግሞ የግል የበረራ ተቋም ባለቤትን እንዳስደመማቸው እንደገለፁለት ወዳጄ ጋዜጠኛ አበበ ገላው አጫውቶኛል። ከዚያስ ፧ ከዚያ በኳላማ የአለም ታላላቅና ታናናሽ የመገናኛ ብዙሃን አውታሮች ዋና ዜና ሃይለመድህንና የተጠለፈው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ሆነ። የቴሌቪዥን መስኮቶች በሃይለመድን ምስሎች ተሞሉ ፣ ሬድዮኖች ደጋግመው ደጋግመው ስሙን ያነሳሉ፣ ማህበራዊ ሚዲያዎች እነ ፌስቡክና ትዊተር ሾለ ሃይለመድህን በሚያወሱ ወሬዎች ኮሜንት ፣ ላይክ ፣ ሟር እና ሪትዊት ሾል በዝቶባቸው ነበር። በአራቱም መአዘን የሚገኙ የጦቢያ ልጆች ቀፏቸው እንደተነካባቸው ንቦች ተነሱ። ሃይለመድህን ነፃ ይሁን የሚሉ ድምፆች ማስተጋባት ጀመሩ። " ነፃ ሃይለመድህን " የሚል አለም አቀፍ አስተባባሪ ግብረ ሃይል ተቋቋመ ፣ ሰላማዊ ሰልፎች በመላው አለም በከፍተኛ ድምቀት ተካሄዱ ፣ በሃይለመድን ስም ድረ ገፅና የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ተከፈቱ ፣ "ሀይለመድህን ብሔራዊ ጀግናችን ነው" የወቅቱ መሪ መፈክርም ሆነ። አዎ! ሕወሓት በሚከተለው ዘረኝነትንና ጠባብነትን መርህ ባደረገው የፖለቲካ አመራሩ ምክንያት ሠርቶ መብላት ላልቻለው ፣ በስደት ምክንያት በበረሃ አውሬና በባህር አሣ ለሚበላው ፣ ከሐገር ቤት አልፎ የሌሎች ሐገራትን ወህኒ ቤቶችን ለሚያጨናንቀው፣ የእምነት ተቋሙ ተደፍሮ ሲኖዶስና መጅሊስ ለሚመረጥለት፣ የእምነት አባቶችም በአባይ ፀሐዬ በኩል ለሚሾምለት፣ በሃገር ቤት ለመኖር ለመረጠም በገዛ ሀገሩ የሁለተኛና ሦስተኛ ዜግነትን ተቀብሎ እንዲኖር ለሚገደደውና ከፈጣሪ የተሰጠውና በአለም አቀፍ ተቋማት የተደነገገውን ኢትዮጵያም የተቀበለቻቸውንና የፈረመችባቸውን ሰብአዊ መብቶቹን ለተገፈፈው ኢትዮጵያዊ እንደ ሀይለመድህን አይነት ብሶቱን በአለም አደባባይ የሚያሳይለትና የሚያጋልጥለት ሲያገኝ እንዴት ብሔራዊ ጀግናው አያደርገው! እንደ መንግታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ዋና መስሪያ ቤት (UNHCR) መረጃ በፈረንጆቹ 2013 ዓ/ም አጋማሽ ድረስ ብቻ ከአርባ ሁለት ሺህ (42,000) በላይ ኢትዮጵያውያን ስደት ጠይቀዋል ። በውጭ መንግተስታት ዘንድ በተለይም እርዳታ በሚለግሱት ምእራባውያን ዲሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብት አክባሪ መስሎ ለመታየት የሚዳዳው የሕወሓት/ኢሕአዴግ መንግስት የደረሰበትን ፖለቲካዊ ኪሳራ ሂሳብ ለማወራረድ "ሀይለ መድህን የአእምሮ በሽተኛ ነው" የሚል ዘመቻ ቢጀምርም ወንዝ ሊያሸጋግረው አልቻለም ። በመቀጠል ህወሓት የወሰደው ርምጃ የመንግሥት ባለስልጣናትን ወደ ስዊዝ በመላክ የስዊዝ ባለሥልጣናትን አግባብቶና አሳምኖ ሀይለመድህንን ወደ ኢትዮጵያ ለመውሰድ መሞከር ነበር (የየመን መንግሥት በነፃነት ታጋዩ አንዳርጋቸው ፅጌ ላይ ያደረገውን እዚህ ላይ ማስታወሱ ተገቢ ነው) የስዊዝ ባለሥልጣናት ግን በፍፁም አይሞከርም የሚለው ቃል መልሳቸው ነበር። ከዚህም በኋላ ሕወሓት የስዊዝ መንግሥት ባለሥልጣናትን ለማስፈራራት ይመስላል አንድ ከፍተኛ የህወሓት አባልና የመንግሥት ባለሥልጣን በድጋሜ ወደ ስዊዝ ላከ። የተላኩትም ሰሞኑን ከአንዲት የ14 አመት በአውስትራሊያ ነዋሪ ከሆነች ትውልደ ኢትዮጵያዊት "በሽልማት ያገኘችውን " 20 ሚሊዮን የአውስትራሊያ ዶላር ተረከብኩ ያሉት የፌስቡክና ውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ቴድሮስ አድሐኖም ነበሩ ፌብሩዋሪ 28 ቀን 2014 ዓ/ም። ስዊዞቹም እንኳን አንተና ባለራእዩ መሪያችሁ አፈሩን አራግፎ ቢመጣም ወይ ፍንክች አሏቸው መሰለኝ የፌስቡክ ሚንስትሩ ወደመጡበት ለመመለሾ ሻንጣቸውን ከሸከፉ፣ ጠባቂዎቻቸውና አጃቢዎቻቸውን በቦታቸው መኖራቸውን ካረጋገጡ በኋላ ለመውጣት ሲዘጋጁ ከፕሮቶኮላቸው አንዱ ጠጋ ብሎ አንድ ነገር ሹክ አላቸው ። ቴድሮስ አድሐኖም የስዊዝ ባለሥልጣናትን ከሚያነጋግሩባት የስዊዝ የመንግሥት መቀመጫ በሆነችው በርን ከተማ ላይ ከሚገኘው መሥሪያ ቤት በቅርብ ርቀት ለጀግናው ሀይለመድህን ፍትህና ነፃነትን የሚጠይቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፈኞች ስላሉ ፣ ከመሥሪያ ቤቱ ሲወጡ እንዳያገኟቸው ጥንቃቄ እንዲደረግ ነበር የፕሮቶኮሉ መልእክት ። ሰኔና ሰኞ የተገጣጠሙባቸው የማርክ ዙከርበርግ ቋሚ ደንበኛ ( valued customer) ቴዲ በከፍተኛ አጀባና ጥንቃቄ ሰላማዊ ሰልፈኞቹ በሌሉበት አቅጣጫ አፈተለኩ። መቼም የፌስቡክ ደንበኛ ሆኖ መስራቹንና ባለቤቱን አሜሪካዊውን ማርክ ዙከርበርግን የማያውቅ የለም። ይኸው ለነ ቴድሮስ አድሐኖም ምስጋና ይግባና በያዝነው ሳምንት ፎርብስ መጽሔት ይፋ ባደረገው የአለማችን ሀብታሞች ደረጃ መሠረት ዙከርበርግ በዚህ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ሃያዎቹ ቱጃሮች ውስጥ በመግባት የአለማችን 16ኛው ሃብታም ለመሆን ሲችል የሀብቱም መጠን 33.4 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል ። ድሮስ የተሰጣቸውን ከፍተኛ የስራ ኃላፊነት ገፋ በማድረግ አብላጫ ጊዜያቸውን ፌስቡክ ላይ ፎቶ ሲለጥፉ የሚውሉና የሚያድሩ እንደ ቴድሮስ አይነት ደንበኞችን ይዞ እንዴት ገቢው አያድግ! የስዊዘርላንድ መንግሥት ተወካዮች ከህወሓት ባለሥልጣናት ጋር ስላደረጉት ተደጋጋሚ ውይይት ፣ ከኢትዮጵያውያንና ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን አውታሮች እንዲሁም ከሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ለሚደርሷቸው ጥያቄዎች ጠቅለል ያለ መልሰ ለመስጠት ያስችላቸው ዘንድ ሜይ 9 ቀን 2014 ዓ/ ም ለመንግሥት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ። በመግለጫቸውም: የኢትዮጵያ መንግሥት በተደጋጋሚ ረዳት አብራሪ ሀይለመድህን አበራ ተላልፎ እንዲሰጣቸው ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ መደረጉን ፣ ወደፊትም ተላልፎ የሚሰጥበት ሁኔታ እንደማይኖር ፣ የፍርድ ሒደቱን በስዊዝ ፍርድ ቤቶች ችሎት እንደሚታይ፣ የስዊዝ መንግስትም የህግ ከለላ እንደሚያደርግለት፣ ያቀረበውም የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄ ከፍርድ ሂደቱ መጠናቀቅ በኋላ እንደሚታይና አዎንታዊ መልስም እንደሚኖረው ( በስዊዝ ረዘም ላለ ጊዜ ለመኖር የሚያስችለውን ፈቃድ እንደሚያገኝ) አስረግጠው ተናገሩ ። በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ የተገኙት የሀይለመድህን ጠበቆች ቡድን መሪ ዶ/ር ፊሊፕ ኩራ ( እሳቸው እንኳን ይችን ዶክተር መባል አይፈልጓትም የተገዛች ስላልሆነች ነው የተጠቀምኩባት) የስዊዝ መንግሥት ያሳለፈው ውሣኔ ተገቢ የሆነና ትክክለኛ መሆኑን ገልፀው አንድ ተከሳሽ በተመሳሳይ ክሶች በሁለት የተለያዩ ሃገሮች ችሎት ፊት ይቅረብ የሚል አለም አቀፍ ሕግም እንደሌለ ተናግረዋል ። በድፕሎማሲው መንገድ እንዳልተሳካላቸው የተረዱት እነ ጭር ሲል አልወድም አዲስ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል አሉ። ይሄኛውስ ምንድነው? ይሄኛውማ ሀይለመድህን ባይኖርም በሌለበት ( in absentia) ሞት፣ የእድሜ ልክ እስርና ሌሎችንም ጠንካራ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አለም አቀፍ ዝናን ባተረፈው ፍርድ ቤታችንና የፍትሕ ስርአታችን አቃቤ ሕግ ክስ መስርቶበት እንዲያስፈርድበት እናደርጋለን የሚል ነበረ። ፍትሕ ሚኒስቴር በረዳት አብራሪ ኃይለመድን አበራ ላይ በከፍተኛው ፍርድ ቤት 3ኛ ወንጀል ችሎት ክስ ሁለት ሲሆን፤ የመጀመሪያው በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 507/1/ ላይ የተመለከተውን በመተላለፍ፡- ‹‹…በዋና አብራሪ ፓትዮዝ ባርቤሪ አማካኝነት ከአዲስ አበባ በሱዳን በኩል ወደ ጣሊያን ሀገር ሮም ከተማ መንገደኞችን ለማድረስ በማጓጓዝ ላይ እንዳለ ዋናው አብራሪው የበረራ መቆጣጠሪያውን ክፍል ከውስጥ በመቆለፍ፣ ያለፍቃድ እና በሕገ-ወጥ መንገድ አውሮፕላኑን በቁጥጥር ሼር በማድረግ የአውሮፕላኑ የበረራ ቡድን አባላት በሩን እንዲከፍት ሲጠይቁት አርፋችሁ የማትቀመጡ ከሆነ በአውሮፕላኑ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ ብሎ በማስፈራራት፤ እንዲሁም የአውሮፕላኑን የመዳረሻ አቅጣጫ ያለአግባብ በማስቀየር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ፈቃድ ውጭ ወደ ስዊዘርላንድ አየር ክልል ውስጥ በመግባት ተሳፋሪዎች እና የአውሮፕላኑ ሠራተኞች ሕይወት እና ደህንነት አደጋ ላይ እንዲወድቅ አድርጎ በመጨረሻ በጄነቭ ከተማ ውስጥ ያለመዳረሻው እንዲያርፍ በማድረጉ እና ተሳፋሪዎችን ለአደጋ በማጋለጡ በፈፀመው በሕገ-ወጥ መንገድ በጉዞ ላይ ያለን አውሮፕላን መያዝ ወይም ማገት›› የተከሰሰ መሆኑን ያትታል፡፡ በሁለተኛነት ክስ ደግሞ በዚሁ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 508/1/ ላይ ያለውን መተላለፍ የሚል ሲሆን፤ ክሱም በአጭሩ እንዲህ ይላል፡- ‹‹…ያለፍቃድ እና በሕገ-ወጥ መንገድ አውሮፕላኑን በቁጥጥር ሼር በማድረግ የአውሮፕላኑ የበረራ ቡድን አባላት በሩን እንዲከፍተው ሲጠይቁት አርፋችሁ የማትቀመጡ ከሆነ በአውሮፕላኑ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ በማለት በማስፈራራት አውሮፕላኑን በድንገት እና በፍጥነት ሁለት ጊዜ ከፍ እና ዝቅ (dive) በማድረግ በአውሮፕላኑ ውስጥ ያሉትን የመንገደኞች ምግብ ማቅረቢያ ቁሳቁሶች እንዲገለባበጡ በማድረግ፣ የአውሮፕላኑን የመዳረሻ አቅጣጫ ያለአግባብ በማስቀየር፣ ከአትዮጵያ አየር መንገድ ፈቃድና እውቅና ውጭ ስዊዘርላንድ አየር ክልል ውስጥ በመግባት ስዊዘርላንድ ከተማ ጀኔቭ በመግባት አየር ላይ በማንዣበብ ከቆየ በኋላ እንዲያርፍ በማድረግ በፈፀመው በሕገ-ወጥ መንገድ በጉዞ ላይ ያለን አውሮፕላን አስጊ ሁኔታ ላይ መጣል ወንጀል ተከሷል፡፡›› ይላል ። በፌ/አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ወንድምአገኝ ፊርማ ለፍርድ ቤቱ የቀረበው ማመልከቻ ከስ ቻርጁን ጨምሮ አስራ አንድ ገፅ ሲሆን፤ የዋና አብራሪው፣ የአምስት የበረራ አስተናጋጆች እና የአራት ሰዎች ስም ዝርዝር በመስክርነት ተገልፆአል፡፡ በሰነድ ማስረጃነት ደግሞ አየር መንገዱ በ27/6/06 ዓ.ም ለፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ የጻፈው አራት ገጽ እና ሲቪል አቬየሽን በ21/6/06 ኃይለመድንን በተመለከተ የጻፈው ማብራሪያ ከነአባሪው ሁለት ገጽ ቀርቧል፡፡ የኃይለመድን አበራን የጤንነት ሁኔታ በተመለከተ አየር መንገዱ ለፌደራል ፖሊስ በላከው ደብዳቤ በስድስት ወር ውስጥ አምስት ጊዜ ያህል ለቀላል ሆድ ቁርጠት፣ ልሾ-ምታት፣ ጉንፋንና ተቀምጥ ወደ ድርጅቱ ክሊንኪ ከመሄዱ ያለፈ ምን ችግር ያሌለበት ጠኔኛ እንደሆነ ገልፆአል፡፡ ሲቪል አቬሽንም በተመሳሳይ መልኩ በላከው ደብዳቤ አብራሪው አመታዊ የጤና ምርምራ አድርጎ እ.ኤ.አ. እስከ 22/12/2014 ዓ.ም ድረስ ጤነኛ መሆኑን ማረጋገጫ ሰርተፍኬቱን አድሶ እንደሰጠው አስታውቋል፡፡ ( እዚህ ላይ በመጀመሪያ መንግሥት ኃይለመድህን የአእምሮ በሽተኛ ነው ብሎ እንደነበር ልብ ይሏል) አየር መንገዱ ከዚሁ ጋር አያይዞ ሁለት መቶ ሀምሳ ሶስት ሺህ፣ ሶስት መቶ ሰላሳ ስድስት ብር ከአራባ ሁለት ሳንቲም (253,336.42) ዩሮ ኪሳራ እንደደረሰበት እና በቀጣይም ተጨማሪ ክፍያዎች እንደሚኖሩበት አሳውቋል፡፡ ህወሓት/ ኢሕአዴግ ልሹ ከሣሽ ልሹ ፈራጅ ሆኖ በሚተውንበት የፍርድ ቴአትር ቤት መታየት የጀመረው ድራማ የተጠበቀውን ተመልካች ማግኘት ካለመቻሉም በላይ የክሱም ስክሪፕት በጥሩ ፀሀፈ ተውኔት ስላልተፃፈ ቴአትሩን ለማየት ለታደሙትም ታማኝና ጥቂት የስርአቱ ልማታዊ ደጋፊዎችና ጋዜጠኞች የእንቅልፍ መድኃኒት ሆነባቸው ፣ አለም አቀፍም፣ ሐገር አቀፍም፣ ልማት አቀፍም ትኩረት አጣ። አዲሱ ትኩረት መሳቢያ ቴአትር —————————————- ባሳለፍነው ሳምንት አውሮፕላን የተጠለፈበትን አንደኛ አመት ለማሰብም ይመስላል ሕወሓት አዲስ ዘዴ አግኝቻለሁ ይላል። አዲሱ ዘዴ የተባለው ምንድነው ቢሉ፣ ኢንተርፖል በሚባል የአለም አቀፍ ፖሊስ ተቋም በኩል "ሀይለመድህን አበራ የሚባል ረዳት አውሮፕላን አብራሪዬ ጠፍቶብኛልና እባካችሁ ያያችሁ" የሚል የተማፅኖ ጥሪ ማሰማት ነው። በዚያውም የኢንተርፖል አባል መሆኔን እወቁልኝ ነው። "የኢንተርፖል አባል መሆን ብርቅ ነው እንዴ? " አለ አሉ ይህን የሰማው ኮንስታብል ዶክሌ። ወደው አይስቁ ! ለማንኛውም "ረዳት አብራሪዬን ያያችሁ" ለሚለው በኢንተርፖል በኩል ለተሰራጨው ቀይ ማዘዣ( Interpol red notice) የመጀመሪያውን መልስ የሰጠችው ስዊዝ ነች " አዎ እኔ አይቻለሁ እንቁልልጬ አይነት መልስ ። ቅዳሜ ፌብሩዋሪ 27 ቀን 2007 ዓ/ም በፈረንሳይኛ ቋንቋ ለሚታተመው "ለ ማታ" (Le Matin) ጋዜጣ አስተያየታቸውን የሰጡት የሀይለመድህንን ጉዳይ የሚያየው የኮንፌዴሬሽኑ አቃቤ ሕግ ቃል አቀባይ ጃኔት ባልመር "ለኢንተርፖል ተላልፎ ይሰጣል ወይ? ለሚለው ጥያቄ በፍፁም አይሆንም አይሞከርም ነው መልሴ ብለዋል ። ጃኔት ባልመር ይቀጥላሉ " የ31 አመቱ ሀይለ መድህን በአሁን ጊዜ ስዊዝ ውስጥ በሕግ ጥላ ሾር ይገኛል። በፍርድ ቤትም ጉዳዩ እየታየ ነው። በኢትዮጵያም ከአለም አቀፍ የሕግ ሂደት ባፈነገጠ ሁኔታና በስዊዝ ችሎት መቅረቡ እየታወቀ ክስ እንደተመሠረተበት ፣ እኛም አሳልፈን እንደማንሰጠው አሳውቀናል ። ኢንተርፖልም የቀይ መያዣ( ማሳሰቢያ) ጥሪውን ያስተላለፈው በኢትዮጵያ መንግሥት ጥያቄ መሆኑን አሳውቋል ። " ይላሉ። የሀይለመድህን ጠበቃ ፊሊፕ ኩራም ለዚሁ ጋዜጣ በሰጡት አስተያየት " የኢትዮጵያ መንግሥት ሀይለመድህንን በይፋ " ከሐዲ " ብሎ ፈርጆታል ። በመሠረታዊውን የፍትህ ስርአት (fundamental rule of law) "አንድ ሰው በተመሳሳይ ክስ በሁለት የተለያዩ ችሎቶች መቆም የለበትም" የሚለውን በመፃረር ከኛም እውቅና ውጪ በሌለበት ለመክሰስ ወስኗል ። በምን አይነት መልኩ ነፃ በሆነ የፍርድ ሂደት ጉዳዩ እየታየ እንደሆነም እኔ በበኩሌ የማውቀው ነገር የለም። የኢትዮጵያ መንግሥት በየጊዜው የተለያዩ ውጤት አልባ የማሰናከያ ቀመሮችን እየፈጠረ ነው " ይላሉ ። የአቃቤ ሕጉ ቃል አቀባይ ጃኔት ባርመር "ለኢትዮጵያ መንግስት የአፀፋ መልስ የለንም። ለመንግስታችን የፖለቲካ ጥገኝነት ጥያቄ ያቀረበው የሀይለመድህን አበራ የፍርድ እጣ እዚሁ በጥሩ ሁኔታ ይወሰናል ። በርግጥ የፍርድ ሂደቱ ብዙም አልገፋም። ክፍት ችሎቶች የሉም። ምርመራዎች እንደቀጠሉ ናቸው ። ጉዳዩ ገና በምርመራ ላይ ያለ ስለሆነ ከዚህ በላይ ብዙ መናገር አልችልም " ብለዋል ። ጠበቃ ፊሊፕ ኩራም "ሀይለ መድህን በጣም ደህና ነው ። ሾለ ፍርድ ሂደቱም መናገር የምችለው: እንዲህ መጓተቱ የተለመደ ባይሆንም ከንብረት ጋር የተያያዙ የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ ሐገሮች ለማግኘት ስንሞክርና መልስ ለማግኘት ረዘም ያለ ጊዜ መውሰዱ ነው። ልዩ ወደሆኑት ቴክኒካዊ መረጃዎች ስንመጣ ይህም ራሱን የቻለ የቴክኒክና የሳይንስ ምርመራ ይጠይቃል። በመጨረሻም የኮንፌዴሬሽኑ የህዝብ አቃቤ ሕግ በመርህ ደረጃ 202 መንገደኞችን በሙሉ የሚያነጋግር ሲሆን አሁንም ከተሳፋሪዎቹ ስለራሳቸው መረጃዎችን እየጠበቀ ይገኛል ። " ብለዋል የረዳት አብራሪ ሀይለመድህን አበራ ጉዳይ ከፌብሩዋሪ 17 ቀን 2014 ዓ/ም እስከ ፌብሩዋሪ 28 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ የነበረውን የአንድ አመት ጉዞ ባጭሩ ይሄን ይመስላል። ሀይለመድህን አበራ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ኦገስት 30 ቀን 1983 ዓ /ም በጣና ሃይቅ ዳርቻ በምትገኘው ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 03 ተወልዶ ያደገ ሲሆን የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በመጋቢት 28 ፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ ባህርዳር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተከታትሏል። ከፍተኛ ትምህርቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በአርክቴክቸር ትምህርት ክፍል በመከታተል ላይ እያለና ለማጠናቀቅም አንድ ሴሚስተር ብቻ ሲቀረው በማቋረጥ ከልጅነት ጀምሮ ይመኘው የነበረውን የበረራ ትምህርት ለመከታተል የኢትዮጵያ አየር መንገድን የበረራ ት/ቤት ተቀላቅሏል። ፌብሩዋሪ 17 ቀን 2014 ዓ/ም አውሮፕላኑን ጠልፎ ጄኔቫ ስዊዘርላንድ እስካሳረፈበት ጊዜ ድረስ በአየር መንገዱ በረዳት አብራሪነት አገልግሏል። ከከጠለፋውም በኋላ የአየር መንገዱ የበረራ ክፍል ሃላፊ የነበሩት ካፒቴን ደስታ ዘሩ ከሥራቸው መልቀቃቸው ይታወቃል ። በመጨረሻም በቅርቡ የኢትዮጵያ አየር ሐይል አባላት የሆኑ መኮንኖችና የበረራ ቴክኒሺያኖች በተለያዩ አቅጣጫዎች ሥርአቱን እየከዱ በመጥፋት ላይ መሆናቸውን እያየን ነው። በተለይም ወደ ጎረቤት ሐገር የኮበለሉት አንድ ተዋጊ ሄሊኮፕተር ይዘው መሆኑንም ልሹ መንግሥት በሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎቹ አረጋግጦልናል ። ከ25 እስከ 30 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣውን ሄሊኮፕተር እና ለስልጠና ከፍተኛ ገንዘብ የፈሰሰባቸውን የበረራ ባለሙያዎችን ያጣውና በማጣት ላይ ያለው ህዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይና አመራሮቹ ረዳት አብራሪ ሀይለ መድህን አበራ ብቻ ገበናቸውን የገለጠባቸው ለማስመሰል ወደ ምእራባውያን ሐገሮች ባለሥልጣናቱን መላክና ኢንተርፖልን ደጅ መጥናት ውሀ አያነሳላቸውም። ምነው ዶ/ር ቴድሮስ በነካ እጅዎ ወዳደጉባትና ወደተማሩባት ኣስመራ ጎራ ብለው የሄሊኮፕተሯንና የበረራ ባለሙያዎቿን ጉዳይንም ቢመክሩባትስ? ከስዊዝስ ኣስመራ አትቀርብዎትም?’
‘ምርጫ በኢትዮጵያ ምን ይመስላል? (ገለታው ዘለቀ) በሃገራችን ታሪክ ውስጥ ብሄራዊ ምርጫ የተጀመረው እንደ ኣውሮፓውያን ኣቆጣጠር በ1957 በዓጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ሲሆን በ1955 የወጣውን ህገ -መንግስት መሰረት ያደረገ ንጉሱንና የላይኛውን ቤት ወይም ሴነቱን የማይመለከት ነገር ግን የተወካዮች ምክር ቤት ኣባላትን መምረጥ ተጀምሮ ነበር። እማኞች ሲነግሩን ምርጫውና ቆጠራው ግን ሃቀኛ ነበር ኣሉ። ታዲያ ንጉሱ በነበሩበት ዘመን የነበሩት ምርጫዎች ጅማሪያቸው መልካም ቢሆንም ዓለም በማህበራዊ ለውጥ ላይ በነበረችበት በመጨረሻው ሰዓት የኢትዮጵያን ፖለቲካ ወደ ህገ-መንግስታዊ ሞናርኪ ቀይሮ የፖለቲካውን ስልጣንና የህዝቡን ተሳትፎ ማስፋት ስላልተቻለ ወታደራዊ ደርግ ኣብዮቱን ኣንግቦ ብቅ ኣለ። ደርግ ወታደራዊ መንግስት ስልጣን ከያዘ በኋላ የሶሻሊዝም ርእዮት ተከታይ ነኝ በማለቱ በየማህበራቱ የሚደረጉት ምርጫዎች ሁሉ ከዚያው ከኣንድ ምንጭ የሚቀዱትን የሶሻሊዝም ጓዶች መምረጥ ሆነ ምርጫ ማለት። ደርግ ኣብዩቱ ማለት ሞቱ ነበር። ይህ የሚሞትለት ምርጫ ደግሞ የሁሉም መሆን ኣለበት ብሎ ያምናል። በግድ ሁሉም ሰው ለኣብዮቱ መገዛት ኣለበት።የመድብለ ፓርቲ ስርዓት ይህን የሚሳሳለትን ኣብዮት ያፈርሳል ብሎ ስለሚያምን ኣብዩቱ እንዳይቀለበስ ስለሚፈራ ምርጫ በኣስተሳሰብ(ideology) ና ፖሊሲ ላይ ያተኮረ ሳይሆን ምን ኣልባትም በግለሰቦች ስብእና ላይ ያተኮረ እንዲሆን ኣደረገው ። በዚህ ምክንያት በደርግ ዘመን የመድብለ ፓርቲ ስርዓትም ስላልነበረ ምርጫዎች ተካሄዱ ማለት ኣይቻልም። ዓለም ወደ ዴሞክራሲ በጣም በተዘረጋችበት፣ ብዙ ኣገራት ወደ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ በጣም ባደጉበት ጊዜ ወደ ስልጣን የመጣው ወያኔ መልሽ የኢህዓዴግ መንግስት ደግሞ ስልጣን ከያዘበት ከ1983 ጀምሮ ላለፉት ሃያ ሶስት ዓመታት ኣራት ምርጫዎች የተደረጉ ሲሆን ኣምስተኛው ምርጫ የፊታችን ግንቦት ወር ላይ ይካሄዳል። ያለፉትን ኣራት ምርጫዎች ስናይ ሁሉም ዓለም ኣቀፍ ደረጃቸውን ያልጠበቁ በሚል የተከሰሱ፣ በተለይም የ1997ቱ ምርጫ የህዝብ ቅስም የሰበረ፣ ስብራቱም እስካሁን ያላገገመበት ሁኔታ በስፋት ይታያል። እነዚህ ኣራት ያለፉ ምርጫዎች ስለምን እክል የበዛባቸውና በጣም የሚታሙ ሆኑ? ከመሰረቱ የምርጫ ችግር ኣለ ማለት ነው? ኣሁን ለኣምስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ምርጫስ በምን ይለያል? በኢትዮጵያ ውስጥ በምርጫ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል ከባቢ ኣለ ወይ? ተስፋ እናድርግ ወይ? ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችሉ መሰረታዊ ነገሮች ምን ምን ናቸው? በነዚህ መስፈርቶች ሲመዘን በውኑ ምርጫ በኢትዮጵያ ኣለ ለመባል ያስችላል ወይ? የሚሉትን የመወያያ ኣሳቦች ኣውራጅ ኣድርገን ጥቂት ብንወያይ ደስ ይለኛል። በውኑ ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ይታሰባል ወይ? ብለን ኣጥብቀን ስንወያይ በመጀመሪያ ምርጫን ለማካሄድ ምን ምን መሰረታዊ ጉዳዮች መሟላት ኣለባቸው? የሚለው ጥያቄ ምላሽ ኣንድ ሁለት ተብሎ በግልጽ መቀመጥ ኣለበት ብየ ኣመንኩ። ከዚያም ከነዚያ መስፈርቶች ኣንጻር የኢትዮጵያን ሁኔታ መገምገሙ ችግሩን በግልጽ ያሳያል ከሚል እምነት ነው። በዚህ መሰረት ዋና ዋና የምርጫ ምሰሶና ማገር ያልኳቸውን 8 ጉዳዮች እነሆ ለኣገር ኣቀፍ ምርጫ ብቁ የሚያደርጉ ጉዳዮች 1. እምነት 2. ዋስትና 3.ብሄራዊ ማንነት 4. ታዛቢ 5. የተቋማት ነጻነት 6. ኮንስትቲየንሲ 7. የፖለቲካ ለሂቁና ፓርቲዎች 8. ካምፔን እንግዲህ በኢትዮጵያ ተፈላጊ ለውጥ ከምርጫ ሳጥን ስበን እናወጣለን ለምንል ወገኖች እነዚህን መሰረታዊ ጉዳዮች በተናጠል እየመዘዝን በተግባር መኖር ኣለመኖራቸውን ማረጋገጥ ኣለብን::በጣም በኣጭር በኣጭሩ እንቃኛቸው። ኣንባቢም በነዚህ መመዘኛዎች የራሱን መረጃና መረዳት ያክልበታና ከኔ በተሻለ ያብራራዋል ብየ ኣምናለሁ። 1. እምነት ከዚህ እንነሳ። ምክንያቱም ወደ ምርጫ ለመሄድ ከሁሉም የሚቀድመው ይሄ ነውና። በራሱ በምርጫ ላይ ሊኖር ስለሚገባ “እምነት” ስናወራ በተለይ በታሪክ ኣጋጣሚ ወደ ስልጣን የመጣው መንግስት በምርጫ ላይ ያለው የእምነት ደረጃ በዚህ መንግስት ደጋሽነት የሚዘጋጁ ምርጫዎችን ሃቀኝነት እንድንመዝንበት የሚያደርግ ዋና መስፈርት ነው። በዚህ መሰረት ወያኔ ኢህዓዴግ በምርጫ ላይ ከልቡ ያምናል ወይ? እንደ ኣንድ ዋና መሰረታዊ የዴሞክራሲ መገለጫ ያየዋል ወይ? ብለን እንጠይቅ:: በመሰረቱ የህወሃት ኢህዓዴግን እምነት ለመለካት እያንዳንዱን ኣባል ቃለ መጠይቅ ማደርግ ኣይጠበቅብንም። የዚህን ገዢ ፓርቲ ርእዮት ጠጋ ብሎ ማየቱ ገዢው ፓርቲ በምርጫ ላይ ያለውን እምነት ቁልጭ ኣድርጎ ይነግረናል። ከታሪክ እንደተረዳነው በማሌሊት ጡጦ ጠብቶ ያደገው ህወሃት ሁዋላ ላይ ደግሞ የካፒታሊዝም ስርዓት ኣራማጅ ነኝ ብሎ ጥቂት ከቆየ በሁዋላ የልጅነት ጊዜው እንደገና ትዝ ብሎት ወደ ኣብዮታዊ ዴሞክራትነት ተመልሷል። የፈለገውን ርእዮት እየቀያየረ እንዲኖር ያደረገው ከመነሻው የርእዮት ጉዳይ ሳይሆን ሌሎች ቁሳዊ ጉዳዮች ያማለሉት ስብስብ መሆኑ እንዳለ ሆኖ ርእዮት ኣለው ከተባለ ያለው ወቅታዊ ርእዮት ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ ነው። የኣብዮታዊ ዴሞክራሲ ኣስተምህሮ ደግሞ የኣንድ ፓርቲ ስቴትነትን የሚያበረታታ፣ ኣንድ ፓርቲ ስልጣን ላይ በመቆየቱና መንግስት በገበያ ጣልቃ በመግባቱ ኣገር ያድጋል የሚል ፍልስፍና ያለው ነው።ከሊብራል ዴሞክራሲ የተለየ ሲሆን በቡድን መብት ላይ የሚብከነከን ነው። “የብሄር ብሄረሰብ ጥያቄ” የጎላበት፣ ከግለሰቦች ጉዳይ ይልቅ የብሄር ጉዳይ በህሊናው ጎልቶ የሚታይበት ድርጅት ነው። በኣንጻሩ የምርጫ ፍልስፍና መነሻ ደግሞ ኣንድ ሰው ለኣንድ ድምጽ “one man one vote” በሚል መርህ የሚመራ ለሊብራል ኣስተሳሰብ የሚቀርብ ነው። ኣብዩተኞች በሰፊው ህዝብ ስምና በብሄር ስም ስለሚሰክሩ የግለሰቦች ምርጫም ሆነ መብት ብዙ ኣይታያቸውም። በመድብለ ፓርቲ ስርዓትና ምርጫ ላይ ያላቸው መሰረታዊ እምነት በጣም ዝቅተኛ ነው የሚሆነው። በነጻ ሚዲያ ላይ ያላቸው እምነት ከሚገባው በላይ ዝቅተኛ ነው ። ስለዚህ ከርእዮት፣ ከፖለቲካዊ እምነት የተነሳ ህወሃት ኢህዓዴግ የምርጫ እምነቱ ወደ ዜሮ የተጠጋ እንደሆነ መረዳት እንችላለን። ይህን መንግስት “ልማታዊ መንግስት” የሚባለው ዘመናዊ ስም የሚያስደስተው ሲሆን ሃብት በኣንድ ኣካባቢ ተጠራቅሞ እየደለበ ቢቆይ፣ ኣንድ ፓርቲ ለብዙ ዓመት ቢገዛ ጥሩ ነው፣ የሚል ፍልስፍና ስላለው “ምርጫን” ኣደናቃፊ፣ ቀውስ ቀስቃሽ ኣድርጎ ሊያየው ይችላል። በቅርቡ እንኩዋን ለሚመጣው ምርጫ ኣዲስ ኣበባ ከተማ ውስጥ ምርጫ ቦርድ የጣለው እጣ ምን ያህል በምርጫ ላይ እያላገጡ እንደሆነ፣ ምርጫ የግብር ይውጣው የሸክም ሾል እንደሆነባቸው ያሳያል። እውነተኛው የምርጫ እምነት ውስጣቸው ቢኖር እጣ የሚለው ጉዳይ ኣይመጣም ነበር። ዜናው ሲሰማ ብዙ ሰው እንደሚስቅ፣ ሳቁን ሲጨርስ እንደሚናደድ ኣስብ ነበር። የሆነ ሆኖ የምናያቸው ኣንዳንድ ክስተቶች ሁሉ የሚመነጩት በምርጫ ላይ ያለው እምነት ከማነሱ የተነሳ ነው። የዚህ መንግስት በምርጫ ላይ ያለው እምነት ዝቅ እንዲል የሚያደርገው ርእዮቱ ብቻ ሳይሆን ይዞት የተነሳው የኢኮኖሚ የበላይነት ጥያቄም ነው። እነዚህ ሁሉ ተደማምረው በገዢው በኩል በምርጫ ላይ እምነት እንደሌለ ማሳያ ይሆኑናል። ህወሃት ኢሕዓዴግ በምርጫ ላይ እምነት የለውም። ሌላው በዚህ ክፍል የምናነሳው ደግሞ ልሹ ህዝቡ ነው :: ህዝቡም ቢሆን በኣሁኑ ምርጫ ላይ ያለው እምነት በጣም ዝቅተኛ ነው። ዝቅተኛ የሆነ እምነት ያለው ለውጥን ከምርጫ ሳጥን መዛቅ ሳይፈልግ ቀርቶ ኣይደለም። ነገር ግን ካለፈው ልምዱ እንዳየው ድምጹ ኣልተከበረም። ብዙ ዓመት ያየው ህወሃት ኢህዓዴግም በምርጫ ስልጣን ይለቃል ማለት ሞኝነት ነው የሚል ኣይነት እምነት ላይ ደርሷል። ካለፉት ምርጫዎች የህዝብ ተስፋ ከፍ ብሎ የነበረው በኣስራ ዘጠኝ ዘጠና ሰባቱ ጊዜ ሲሆን ከዚያ ወዲህ ከምርጫ ለውጥን ኣገኛለሁ የሚለው እምነቱ ዝቅተኛ ይመስለኛል። በሶስተኛ ደረጃ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለይም ለምርጫው የተመዘገቡትን ሃቀኛ ተቃዋሚዎች ስናይ እነሱም ቢሆኑ ምርጫውን ኣምነው የተነሱ ኣይመስለኝም። ምን ማለት ነው? ኢህዓዴግን ኣያምኑትም። ጉልበት ስላለው እንደባለፈው ይዘርፋል ብለው ያምናሉ። ምርጫ ቦርድንም ኣያምኑትም:: ታዛቢዎችንም ኣያምኑም:: ያም ሆኖ ግን ምን ኣልባት ከውጤት በሁዋላ የህዝቡን ጉልበት ተመክተው ሊሆን ይችላል ወደ ምርጫ ገብተዋል። ነገር ግን መንግስት እየተጠቀመ ያለው ዘዴ ከዚህ በፊት ከምርጫው በሁዋላ ውጤቱን ማምታታት ሲሆን በዚህኛው ምርጫ ግን ፓርቲውን ማብዛት፣ ሃይል መበተን፣ የኣንድነት ሃይሎችን ማፍረስ፣ እጩዎችን መጣል ወዘተ. እየተጋ ይገኛል። ይህ እንቅስቃሴው ለተቃዋሚ ፓርቲዎች እምነት መውረድ ጉልህ ሚና ኣለው። በኣጠቃላይ በዚህ መንግስት ጊዜ የተደረጉ ምርጫዎች በተለይም ኣሁን የሚመጣው ምርጫ በሁሉም ህዝብ ዘንድ እምነት የጎደለው በመሆኑ ኣንዱን ትልቁን የምርጫ ቁም ነገር ኣፍርሷል ማለት ነው። ሌላው የዓለም ኣቀፉ ማህበረሰብም ቢሆን ካላፉት ምርጫዎች የታዘበው ነገር ከዚያም ደግሞ የሃገሪቱን የሰብዓዊ መብት ሪከርዶች ሲያገላብጥ የሚኖረው እምነት ዝቅተኛ እንደሚሆን መገመት ይቻላል። 2. ዋስትና ሌላው የመድብለ ፓርቲ ስርዓትን የሚያራምዱ ኣገራት ወደ ምርጫ እንዲገቡ የሚያደርጋቸው ኣንድ ወሳኝ ነገር የዋስትና መኖር ነው። ዋስትናው ምንድን ነው? ካልን እርስ በርስ ያለመጠፋፋት:: በምርጫ ያሸነፈው ፓርቲ የመንግስትነትን ስልጣን ሲወስድ እነዚያን ያሸነፋቸውን ፓርቲዎች ኣያጠፋቸውም። እንደገና ሃይላቸውን ኣድሰው ለሚቀጥለው ምርጫ ሊገጥሙ የሚችሉበትን ሁኔታ ያመቻቻል፣ የመቻቻል ባህል ያለበት ድባብ ያሰፍናል። ኢትዮጵያ በኣሁኑ ሰዓት ይህ ዋስትና የላትም። ፖለቲካው የቀዝቃዛውን ጦርነት ኣለቀቀም። በጣም ጽንፈኝነት ያለበት የፖለቲካ ስርዓት ነው በሃገራችን ያለው። ርቀቱ ሰፊ ነው። ሌላው ቀርቶ በዘጠና ሰባት ጊዜ እንኳን ስናይ ቅንጅት ስልጣን ቢይዝ የብሄር ድርጅቶችን እንደሚያጠፋቸው ይዝት ነበር። የብሄር ፌደራሊዝምን ያፈርሳል፣ እነ ህወሃትን ይበትናል ወዘተ ይህ ሁኔታ ኣንዱን የምርጫን ትልቁን ጉዳይ ዋስትናን ስለሚያጠፋ እውነተኛ ምርጫ በሃገሪቱ እንዲኖር ኣያደርግም።ይህንን የምለው የብሄር ድርጅቶችን ደግፌ ኣይደለም። የማንነት ፖለቲካ ለሃገራችን ኣይጠቅምም ከሚሉት ኣንዱ ነኝ። እያወራሁ ያለሁት የብሄር ፖለቲካ ባለበት ኣገር ከብሄራዊ ፓርቲዎች ጋር ለውድድር ሲቀርቡ የሚገጥመውን ደረቅ እውነት ነው። ይህ ሁኔታ ይህ ድባብ እንዲፈጠር ያደረገው ደግሞ ልሹ ወያኔ ኢህዓዴግ ነው። በሃያ ኣመቱ እንኳን ወደ ውህደት ባለማምራቱ ይህ ችግር እንዳለ እንዲቆይ በማድረጉ ተጠያቂ ነው። መንግስት የኣንድነት ሃይሎችን ጽህፈት ቤት ከፍተው በተወሰነ ደረጃ እንዲንቀሳቀሱ ሲያደርግ ልበ ሰፊ ሆኖ ኣይደለም። ይህን የሚያደርገው በምርጫ ወቅት ስለሚያምናቸው ኣይደለም። የብዙውን ህዝብ ቀልብ ስለሚያውቀው ብዙው ህዝብ ልቡ ኣንድነትን ስለሚናፍቅ ይህ ህዝብ ወደ ሌላ የትግል ኣቅጣጫ እንዳያመራ ለመያዝም ነው። እነዚህን የኣንድነት ሃይሎች እስከተወሰነ እንዲንቀሳቀሱ ያደርግና እውነተኛ ምርጫ ሲመጣ ያጠፋቸዋል። ልክ ኣሁን በቅርቡ በUDJ ና AEUP ላይ እንደሆነው ማለት ነው። የብሄር ድርጅቶችና የኣንድነት ሃይሎች በጣም የተራራቁ ስለሆነ ይህ ልዩነታቸው እንዲህ በቀላሉ ከምርጫ ሳጥን በሚገኝ ውጤት የሚሸናነፉ እንዳይሆኑ ያደርጋቸዋል። ይሄ የሃገራችን ፖለቲካ ተፈጥሮ ያመጣው ኣሳዛኝ የጽንፈኝነት ውጤት ነው። የኢትዮጵያን ፖለቲካ ስናይ ኣንድ በሬ ወዲህ ኣንድ በሬ ወዲያ ኣይነት ተጠምደው የሚታይ ነው የሚመስለው። በእንዲህ ዓይነት የፖለቲካ ኣሰላለፍ ለውጥን ከምርጫ ሳጥን መጠበቅ በጣም በጣም ይከብዳል።ከምርጫ በፊት ዋስትናዎች፣ ውይይቶች መቅደም ኣለባቸው።መንግስት ይህን እያወቀ የምርጫ ድግስ የሚደግሰው ሁል ጊዜም ምርጫውን የመቀልበስ ኣቅም ኣለኝ በሚል ነው። ለእውነተኛ ምርጫ የሚያስገድደው ቢመጣ ደግሞ ከብሄር ፖለቲካ ኣራማጆች ጋር ይወዳደራል እንጂ ከኣንድነት ኃይሎች ጋር ኣይሞክረውም። 3. ብሄራዊ ማንነት ብዙ ጊዜ ሾለ ምርጫ ስናነሳ ቶሎ የሚታየን የምርጫ ቦርድ ገለልተኛ መሆን ያለመሆኑ ነው። ኢትዮጵያ ከዚያ የዘለለ ብዙ ችግር ኣለባት። ከፍ ሲል ከጠቀስኳቸው መሰረታዊ ጉዳዮች ጋር ኣንዱ ትልቁ መታየት ያለበት ጉዳይ የብሄራዊ ማንነት ጉዳይ ነው። ብሄራዊ ምርጫ ያለ ብሄራዊ ማንነት የሚታሰብ ኣይደለም። መፈክሩ፣ ካምፔኑ መዝሙሩ ሁሉ የሚደምቀው ኣንድ ጠንካራ ብሄራዊ ማንነት ለሁሉም ጥላ ሆኖ ሲታይ ነው። በየሰፈሩ ኢትዮጵያ….. ኢትዮጵያ….. ኢትዮጵያ…. እየተዘመረ የብሄራዊነት ማንነት መንፈስ መግነን ኣለበት። ብሄራዊ ማንነት ያልገነባ ኣገር ለብሄራዊ ምርጫ መነሳት የለበትም። በኢትዮጵያ ውስጥ ኣንዱ እክል ይሄ ነው። መንግስት ባለፉት ሃያ ሶስት ኣመታት ብሄራዊ ማንነትን ሲያኮስስ ኣካባቢያዊ ማንነትን ሲያራግብ ነው የከረመው። ብሄራዊ ማንነት በጣም ኮስሶ የቡድነኝነት ስሜት ማየሉን እንደ ድል ያየውም ይመስላል። የዜጎች ተስፋም ዝቅ እንዲል ያደርጋል። ወደ ከፍተኛ ስልጣን የመጣውን ሰው እያዩ ይጠረጥራሉ። ዜጎች ኣንድ ከፍተኛ ባለስልጣን ብቅ ሲል ሁለት የፖለቲካ ካባ ለብሶ ስለሚመጣ የውስጠኛዋን ፖለቲካዊ ማንነት ማወቅ ይሻሉ። በዚህ ጥንድ የፖለቲካ ስብእና መካከል ተቃርኖ ኣይፈጠርም ብለው ላያምኑ ቢችሉ ኣይፈረድባቸውም። ኣንዱን ማንነት ለሌላው ማንነት ዝንባሌ (interest) እንዲገዛ ሊያደርግ ይችላል ብለው ቢያስቡ ኣይፈረድም። የሚንስትሩ ብሄራዊ ማንነቱ ሳይሆን ቡድናዊ ማንነቱ ጎልቶ ይታያቸዋልና የኔ ነው ብለው ለመውሰድ ይቸገራሉ። በምርጫ ጊዜም ቢሆን በተለይ እንደ ኣዲስ ኣበባ ኣይነት ኣካባቢዎች ለማንነት ድምጽ (identity voting) ይጋለጣሉ። ትክክለኛ ምርጫ ይካሄዳል ብለው ተስፋ እንዳያደርጉ ያደርጋል።በኣጠቃላይ የሃገራዊ ምርጫ ጨዋታን ያበላሻል። 4. ታዛቢ ሌላው የምርጫን ሂደት ፍትሃዊ መሆኑን የሚያሳየው ደግሞ ኣገሪቱ በምርጫ ድግሷ ጊዜ የምትጠራቸው ኣለም ኣቀፍ ታዛቢዎችና፣ የሃገር ቤት ታዛቢዎች ናቸው።እውነተኛ ምርጫ ያለ ታዛቢ ኣይካሄድም። በዚህ በኩል መጪውን ምርጫ ስናይ እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት የነበረውን ምርጫ የታዘበው የኣውሮፓ ህብረት ለዚህ ለመጪው ምርጫ ታዛቢ ቡድን ኣያሰማራም። ኣያሰማራም ብቻ ሳይሆን ከምርጫ ጋር በተያያዘ የሚሰጠውን እርዳታ ነጥፏል። ይሄ በራሱ የሚያሳየው ኣንዱ ትልቁ ጉዳይ ህብረቱ በምርጫው ላይ ያለውን ኣመኔታ ነው። ይሄ ኣንድ ጎዶሎነት ሲሆን የኣካባቢ ታዛቢዎች ደግሞ ገለልተኛ መሆናቸው ብዙ ጊዜ ይታማል። ከፍ ሲል እንዳልነው መንግስት በምርጫ ላይ በዴሞክራሲ ላይ ያለው እምነት ዝቅተኛ በመሆኑ የራሱን ኣባላት፣ ወይም የሚፈሩትን ወይም በቀላሉ የሚደለሉትን እየፈለገ በምርጫው ኣካባቢ ቁጭ ብለው እንዲያንቀላፉ ሊያደርግ ይችላል የሚል ጥርጣሬ በፓርቲዎችም በህዝቡም ዘንድ ኣለ። በመሆኑም ኢትዮጵያ በኣሁኑ ዘመን ምርጫዋ ይህንንም ኣጥታለች ማለት ነው። ያለ እውነተኛ ታዛቢ የሚደረግ ምርጫ… 5. የተቋማት ነጻነት በተለይ ከምርጫው ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የምርጫ ቦርድ ገለልተኛነቱ በሳይንስ ኣልተረጋገጠም። ይህ ተቋም ሃይሉን ተግፎ ኣድርግ የሚባለውን የሚያደርግ ኣንድ የመንግስት ተቋም ነው የሚመስለው። የተቃዋሚ ፓርቲዎች ብዙ ክስ የሚያሰሙበት፣ ህዝቡ ከመጠን ያለፈ የሚጠረጥረው ተቋም ነው። የዓለም የብልጽግና ጠቋሚ (World prosperity index) በ 2010 ባጠናው ጥናት መሰረት 21% ብቻ የሚሆነው ህዝብ የምርጫ ሂደት ተዓማኒነት ኣለው ብለው ያምናሉ ይላል። በሌላ ኣገላለጽ 79 በመቶ የሚሆነው ህዝብ በምርጫ ሂደት ወቅት ኣድሏዊነት ኣለ ብሎ ያምናል ማለት ነው።ይህ ኣስገራሚ ውጤት እንደ ተቋም የምርጫ ቦርድ ውጤት ነው። የሚገርመው ጥናቶች የሚያሳዮት ህዝቡ ምርጫ ቦርድን የማያምነው ከራሱ ከኢህዓዴግም በላይ ነው። ከኢህዓዴግ በላይ ምርጫ ቦርድ ይጠረጠራል። ይገርማል። “Unsurprisingly, only21% of the population believe that the electoral process is honest.” (World prospersity index) ይህ ተቋም የምርጫን ድግስ ለመደገስ ከሰማኒያ በመቶ በላይ ዜጎች ሊደገፉበት የሚገባው ነው። ሃምሳና ስልሳ በመቶ እምነት ኣግኝቶም ቢሆን እንኳን የምርጫ ኣስተናጋጅ ሊሆን ኣይገባውም።በሌላ በኩል የፍርድ ቤቱን ነገር ስናነሳም እንዲሁ በጥገኝነት የሚከሰስ በመሆኑ ዜጎች ምርጫ ተጭበረበረ ብለው ሊከሱ የሚሄዱበት ከባቢ የለም። ይሄው የብልጽግና ጠቋሚ ጥናት እንደሚያሳየው ኢትዮጵያ ገለልተኛ የሆነ ፍርድ ቤት የላትም።ይህንን ስናይ ኢትዮጵያ ኣገር ኣቀፍ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ቅድመ ሁኔታ ኣለማመቻቸቷን ነው የሚያስተምረን። 6. ኮንስትቲየንሲ የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ በያዝነው ኣመት ለምርጫ ከፍተኛ የሆነ ህዝብ እንደተመዘገበ ይገልጻል። ስድስት ሺህ ለፓርላማ ኣባላት ውድድር እንደቀረቡ፣ ወደ ሰላሳ ኣምስት ነጥብ ስምንት ሚሊዮን ህዝብ ተመዝግቧል ይላሉ። መራጩ በቦታው ቢኖርም ነገር ግን ለእጩነት በሚቀርቡት ላይ ምን ያህል እምነት እንዳለው ኣላውቅም። ዋናው ግን ይህ መራጭ እምነቱ ስለተሸረሸረ ለምርጫ ያለው መንፈስ የወረደ ይመስላል። ሰው ለምርጫ መመዝገቡ ብቻ ሳይሆን መታየት ያለበት ለውድድር የሚቀርቡት ፓርቲዎች ኮንስትቲየንሲው ኣላቸው ወይ? የሚለው ጉዳይ ነው ዋናው። መራጩን የሚያረካ ኣማራጭ ለውድድር መቅረብ ኣለበት። በኣሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ሁኔታ ስናይ የተሻለ ኮንስትቲየንሲ ያላቸውን ለረጅም ጊዜ ሲያደራጁ የነበሩትን ኣንድንድነትንና መኢዓድን በትኗል።በኣሁኑ ሰዓት የተሻለ ኮንስትቲየንሲ ወይም መራጭ ወይም ፖለቲካዊ መሰረት ኣለው የሚባለው ሰማያዊም ብዙ ወከባ እየደረሰበት ነው። ይህ የሚያሳየው መንግስት ልሹ ሆን ብሎ ኣማራጮችን በማሳጣት ድምጽ ለልሹ ለመውሰድ ነው። በዚህ ሁኔታ ኢትዮጵያ ለምርጫ የሚያበቃ ሁኔታ ላይ ኣይደለችም። ሚሊዮን ህዝብ የምርጫ ካርድ ይዞ ነገር ግን ልቡ የፈቀደው ተወዳዳሪ በዚያ ምርጫ ኣካባቢ ከሌለ ምርጫ ተካሄደ ለማለት ኣያስደፍርም። ሾለ መራጭ ስናነሳ የመራጩን የመምረጥ ኣቅም ማየትም ኣለብን። በርግጥ ኣርብቶ ኣደሩ ወገናችን፣ ገበሬው በተለይም ከቤት ብዙ የማትወጣው ሴቷ ገበሬ እናታችን በፓርቲዎች መካከል ያለውን የፖሊሲ ልዩነት ለመረዳት የትምህርት ማነስ ኣለ። ይሁን እንጂ እነዚህ ወገኖቻችን ከግብርናው ጋር ከኑሮው ጋር በተያያዘ በሚገባቸው ቋንቋ ከተገነዘቡ የመምረጥ ኣቅማቸው ከፍ ይላል። ከሁሉ በላይ እንደ ተወካይ የሚያዩት የተማረው ልጃቸው በምርጫ ላይ ተጽእኖ ኖሮት በኢትዮጵያ ውስጥ ይታያል።በኣጠቃላይ ኢትዮጵያ የሚያድግ ለምርጫ የሚያበቃ ኮስንስትቲየንሲ ቢኖራትም ሰፊ ኮንስትቲየንሲ የሌለው ፓርቲ ለምርጫ ከቀረበ በምርጫው ላይ ተፈላጊ ኮንስትቲየንሲ የለም ነው የሚባለው። 7. የፖለቲካ ለሂቁና ፓርቲዎች ምርጫ ከሚፈልገው ኣንድ ዋና ጉዳይ ተመራጭ መኖሩ ነው። የፈለገውን ያህል ጥሩ የምርጫ ድግስ ካምፔን ቢኖር ህዝብ ልቡ የሚያርፍበት ኣማራጭ ከሌለ የምርጫን ትርጉም ያበላሻል።በዚህ በኩል ኢትዮጵያ ያለባት ችግር በጣም የገዘፈ ነው። በመጀመሪያ ደረጃ የፖለቲካው ስሪት(political set up) ልሹ ዜጎችን ሁለት ጊዜ ፖለቲከኛ ስለሚያደርግ የፓርቲ መዓት እንድንቀፈቅፍ ኣድርጎናል። ከዚያ ባሻገር በፕሮግራም የሚለያዩበት ቦታ ሳይታወቅ እዚህም እዚያም የተኮለኮሉ ፓርቲዎች ስለበዙ ህዝቡ ስማቸውንም መሸምደድ ተቸግሮ ይታያል። ኣንዳንዶቹ ደግሞ በራሱ በመንግስት የሚንቀሳቀሱ እንደሆነ ይነገራል። ይህ ዓይነቱ ችግር ህዝቡን ግራ የሚያጋባ በመሆኑ ለምርጫ ምቹ ሁኔታን ኣልፈጠረም። የምርጫ ጥራት ከሚለካበት ኣንዱ ጥራት ያላቸው ጥቂት ፓርቲዎች ሲቀርቡበት ነው። ህወሃት ኢህዓዴግ ስልጣን ከያዘ ወዲህ ወደ መቶ የሚጠጉ ፓርቲዎችን ኢትዩጵያ ፈልፍላለች። ይህንን ጉዳይ የመንግስት ኣካላት እንደ በረከት ያዩት ይመስላሉ። በኣሳብ ብዙ የማይራራቁ ኣንዳንዶቹ ደግሞ ጨርሶ ልዩነትም ሳይኖራቸው ፓርቲ ሲኮለኩሉ ይታያል። ይህ ደግሞ ለመንግስት ደስታን ፈጣሪ ነው። ኣንዱ ደስታው ሃይል በመበተን የምርጫው ጨዋታ እንዲደበዝዝ ስለሚያደርግለት ነው። በዚህ ረገድ መሬት ላይ ለህዝቡ የተዘረጋውን ኣማራጭ ስናይ ግራ የሚያጋባ፣ የሃገሪቱን ምስል በመራጭ ህሊና ኣድምቆ የማያሳይ ነው። ከፍ ሲል እንዳልነው የብሄራዊ ማንነት ጉዳይ የጠራ ስእል ስለሌለ ምርጫውን ያደበዝዘዋል። በሌላ በኩል ፈንድ ፎር ፒስ ያጠናውን ስናይ የለሂቁ ክፍፍል ከ 2006 እስክ 2014 ድረስ በስምንትና በዘጠኝ ነጥብ መካከል ነው የሚዋዥቀው ። ይሄ ማለት በጣም ከፍተኛ ክፍፍል እንዳለ የሚያሳይ ነው።የመጨረሻው የክፍፍል ነጥብ ኣስር ነጥብ ሲሆን ደቡብ ሱዳንና ሶማሊያ የሚያስመዘግቡት ነጥብ ነው። ኢትዮጵያ ወደ ኣስር በጣም የተጠጋ ነጥብ ያላት መሆኑ ከምርጫው ጋር በተያያዘ ብቻ ሳይሆን በኣጠቃላይ ለሃገሪቱ መጻኢ እድል ኣስጊ ነው። የዘጠና ሰባቱን ምርጫ ያደመቀውና የብዙሃንን ቀልብ እንዲስብ ያስቻለው፣ ያንን ኣገር ኣቀፍ ንቅናቄ የፈጠረው ኣንዱና ዋናው ምክንያት የለሂቁ ክፍፍል መቀነስ ነበር። ልክ ምርጫው ኣልቆ ሁኔታዎች ከተበለሻሹ በኋላ የጀመረው ክፍፍል እስካሁን በከፍተኛ ደረጃ ላይ ስለሚገኝ ይሄ ጉዳይ በምርጫው ላይ ጥላ ይጥልበታል።ኢትዮጵያ ሌሎች ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ ድርጅቶች ሁሉ ባለቤት ናት። በውጭ ሃገራት የሚኖሩ ወገኖችም ሁለትና ሶስት እየሆኑ ድርጅት መስርተው ቁጭ ይላሉ። ኣንዳንዶቹ ይህን የሚያደርጉት ለፕሮፋይል ለስም ሲሉ መሆኑ ያሳዝናል። ማንትሴ የተሰኘ ድርጅት ሊቀመንበር ወይ ጸሃፊ ነኝ በማለት የሚጠቀሙ ኣሉ። ሃላፊነት የጎደለው ጉዳይ ነው። ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሻው የነጻነት ትግል በመሆኑ መሰባሰቡ መልካም ነው። ብዙ ፓርቲዎች ባለመዋሃዳቸው የጠቀሙት ወያኔን ነው። በተለይ በምርጫ ጊዜ ውህደት የሚያስፈልገው ምርጫውን ለመወዳደር ብቻ ሳይሆን የሚመጡ ትግሎችን ለመምራት፣ ሁኔታው ድንገት እንዳልነበር ቢሆን ኣገር ለማዳን ነው። 8. ካምፔን በምርጫ ወቅት ለቀቅ ባለ ስሜት ካምፔን ለማድረግ ወለሉ ኣለ ወይ? ብለን ስንጠይቅ በዚህ በኩልም ተቃዋሚ ፓርቲዎች ብዙ ሲያማርሩ ይታያል። በተለይም በሚዲያ ሽፋን በኩል በጣም ዝቀኛ የሆነ ሽፋን ነው ያላቸው። በሌላ በኩል ገበሬውና ኣርሶ ኣደሩ ከመረጃ መረቦች በመራቁ የነዚህን ፓርቲዎች ኣቋም ለመስማት ይቸገራል። በኣካል እየተገኙ ካምፔን ለማድረግም በጣም ይከብዳል። በተቃዋሚ ፓርቲዎች በኩል ከፍተኛ የሪሶርስ ችግርም ኣለ።ይህም በምርጫው ላይ የራሱ ጥላ ይኖረዋል። በዚያ ላይ የፖለቲካው ኣሰላለፍ የፈጠረው ጽንፈኝነት የተቻቻለና የሰለጠነ ካምፔን ለማድረግ ኣስቸጋሪ ነው። በዘጠና ሰባት ህዝቡ ለለውጥ ያለ ልክ ጓጉቶ ስለነበረ የነበረው ካምፔን መልካም ነበር። ያ ጊዜ ብዙ ልዩ ሁኔታዎች ኣሉት። በኣሁኑ ጊዜ ግን ጥሩ ካምፔን ለማድረግ በራሱ በመንግስትም በኩል ብዙ መሰናክል ተፈጥሯል። መደምደሚያ እንግዲህ ከፍ ሲል ባነሳናቸው ነጥቦች ኣንጻር ሲታይ በኣሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጫ የለም ወደሚል ድምዳሜ ያደርሳል። ችግሮቹ መብዛታቸው ብቻ ሳይሆን በኣጠቃላይ መሰረታዊ የሆኑ የምርጫ መጫወቻዎች ፈጽመው የሉም። የሚያሳዝን ድምዳሜ ቢሆንም ምርጫ በኢትዮጵያ የለም። ዜጎችም ከምርጫ ሳጥን ለውጥን እናመጣለን ብለው በየኣምስት ኣመቱ መድከም ዋጋ የለውም። መንግስት የምርጫን ፕሮፓጋንዳ ኣንድ የፖለቲካ የስልጣን ማራዘሚያ መሳሪያ ኣድርጎ ነው የሚያየው። ይህ መታወቅ ኣለበት። በተለይም የዓለም ባንክን፣ የዓለም ገንዘብ ድርጅትንና የዓለምን ዴሞክራቲክ ኮምዩኒቲ ለመደለል ምርጫ መሳሪያ መሆኑ ከመቼውም ጊዜ በላይ ግልጽ ሊሆንልን ይገባል። በኣጠቃላይ ይህ መንግስት በነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ከስልጣን የሚወርድበት እድል ወደ ዜሮ የተጠጋ ሲሆን ምን ኣልባት ጥቂት ጭላንጭል የምትታየው ኣንድ ነገር ከተፈጠረ ነው። ምን ኣልባት የታጠቁ ሃይሎች ትግላቸው በርግጥ ከንድፈ ሃሳብነት ኣልፎ ማጥቃት ከጀመሩና ጫና ከፈጠሩ፣ ህዝባዊ እምቢተኝነት በየቦታው ከታየ፣ የፖለቲካ መሪዎች ትግሎችን በየፊናው የመምራት ቁርጠኝነት ካሳዩ፣ የለሂቁ ክፍፍል መጥበብ ካሳየ፣ በቅርቡ ታላቋ ብሪታኒያ እንደወሰደችው ኣቋም ሌሎች ኣገራት ከቀጠሉ፣ መንግስት ምርጫን ሰበብ ኣድርጎ ሸርተት ሊል ይችላል። እነዚህ ኣስገዳጅ ሁኔታዎች ካልገፉ መጪው ምርጫ ተስፋ የሚጣልበት ኣይሆንም።በቅርቡ ታላቋ ብሪታኒያ የወሰደችው ርምጃ በርግጥ የኢትዮጵያውያንን ትግል በጅጉ የሚያግዝ በመሆኑ ኢትዮጵያዊያን በውሳኔው ፈንድቀዋል። ኢሃዴግም ከብሪታኒያ የሚያገኘው 98 ቢሊዮን ብር ነጥፎበታል። ከሌሎች የምእራብ ኣገሮችና ከኣሜሪካ ግፊቱ ከጠነከረ፣ የሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በየፊናው ከከሰሱ ጫናው ስለሚጠነክር ለኢሓዴግ የሚሻለው ኣወዳደቅ በምርጫ ስም ይሻላልና ምን ኣልባት በዚህ መንገድ ምርጫ ተስፋ ሊኖረው ይችላል። ይህ ግን ከመንግስት ተፈጥሮ ኣንጻር ሲታይ በጣም ጠባብ እድል ነው። መንግስት ባለፈው ጊዜ ዘጠና ዘጠኝ በመቶ ኣሸንፊያለሁ በማለቱ ብዙ በመተቸቱ በኣሁኑ ምርጫ ትንሽ ወንበር ለተቃዋሚዎች ለቀቅ ኣድርጎ ካለፈው የተሻለ ምርጫ ተካሄደ በሚል ኣለምን በመደለል ሌላ ኣምስት ኣመት መቆየት ነው በጣም የሚፈልገው።በኣሁኑ ምርጫ በሰፊው የሚጠበቀውም ይሄኛው ስትራተጂ ነው። ይህንን መዘንጋት የለብንም። ዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብም ይህን የመንግስት ቀመር ይረዳል ብየ ኣምናለሁ። እንግዲህ ታዲያ ምርጫ በኢትዮጵያ የለም ስል ሰላማዊ ትግል ኣዋጭ ኣይደለም ማለቴ ኣይደለም። ሰማያዊ ፓርቲ ጀምሮት የነበረው ነጻነት ለፍትሃዊ ምርጫ ትክክለኛ ካምፔን ነው። ሰላማዊ ታጋዩች በምርጫ የማያምን መንግስትን ይዘው ወደ ምርጫ የሚገቡት የህዝቡን ጉልበት ተማምነው ይመስለኛል። መንግስት እንደፈለገው ምርጫውን ኣጭበርብሮ የሰጣቸውን ጥቂት ወንበር ተቀብለው “ልጅ የሰጡትን ይዞ ያለቅሳል” እንደሚባለው ዝም ካሉ ይህ ሰላማዊ ትግል ኣይባልም። ሰላማዊ ትግል ማለት ወደ ምርጫ ሄዶ ምርጫው ሲዘረፍ ዝም ማለት ኣይደለም። ይሄማ የሌባ ተባባሪነት ነው። ስለዚህ መንግስት ሲያጭበረብር ህዝብን በጽናት ማታገል ከሰላማዊ ታጋዮች ይጠበቃል። ። ድምጻችን ሊሰረቅ ኣይገባውም! በሚል ህዝቡ ድምጹን እንዲያስመልስ ማታገል፣ ማሳመጽ ኣለባቸው።በምርጫ ጊዜ የቅርጫ ጨዋታም ኣስፈላጊ ኣይደለም። በዚህ መንገድ ነው ይህ የምርጫ ድግስ ለእውነተኛ ተቃዋሚ ሃይላት እድል የሚሰጠው። ከምርጫው በፊት ከውድድር ውጭ በማድረግ ሴል ሲሰራ፣ በምርጫው ጊዜና በውጤቱ ጊዜ ሴራዎች ሲፈጸሙ እነዚህ ሴራዎች የለውጥ ማንቀሳቀሻ (Stimulants for change) ሊሆኑ ስለሚችሉ ተቃዋሚዎች ትልቅ ታሪካዊ ሃላፊነት ኣለባቸው።ይህንን ሃይል ተጠቅመው ለውጥ ማምጣት ኣለባቸው።በኣንዳንድ ሃገሮች የምርጫ መጭበርበር ለህዝቡ የለውጥ ትግል ትልቅ ኣስተዋጾ ኣድርጓል። ኢትዮጵያም ይህን ማነቃቂያ (stimulant) ለተፈላጊ ለውጥ ትግል ልትጠቀምበት ከቻለች ነው ከዚህ ምርጫ የምትጠቀመው። ከዘጠና ሰባቱ ካለፉት ምርጫዎች መማር ኣለብን። ኣለበለዚያ መንግስት ቆንጥሮ የሚሰጠውን መቀመጫ ተቀብሎ በመግባት “ፓርላማ ገብተን እንታገላለን” የሚለው ትግሉን ወደ ፊት ኣይወስደውም። ቆራጥ የሆኑ ሰላማዊ ታጋዮች የሰላማዊ ትግሎችን ኣቅም ኣሟጠው በመጠቀም የህዝቡን ድምጽ ማስከበር ትግሉን በሃላፊነት ስሜት መምራት ይጠበቅባቸዋል። በዚህ ኣሁን ባለው የፖለቲካ ኣሰላለፍ ኢትዮጵያ ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ማድረግ ኣትችልም። በተለይ በገዢው ኣካባቢ ትንሽ የሃላፊነት ስሜት ቢኖር ቅድመ ውይይቶች፣ ሰነዶች፣ ዋስትናዎችና ሲስተም ሊዘረጋ ይቻል ነበር። እነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች ስምምነቶች ካልተደረጉ የምርጫ ነገር በኢትዮጵያ የሚታሰብ ኣይሆንም።’
‘በሰሜን ሸዋ የሚገኘው ደብረሊባኖስ ገዳም This is an awesome photo of a waterfall behind Debre Libanos monastery in Ethiopia — northwest of Addis Ababa in Semien Shewa. It was founded in the 13th century by Saint Tekle Haymanot.’
‘ሰማያዊ ፓርቲ ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ ጀመረ:የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን ፖሊስ ጣቢያ ተወሰደ፡፡ #Ethiopia #Blueparty #EPRDF #Election2007 #Miniliksalsawi በሽሮሜዳ አካባቢ በቅስቀሳ ላይ የሚገኘው የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን በፖሊስ ታግቶ ወደ ፖሊስ ጣቢያ እየተወሰደ ነው፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ የካቲት 24/2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳ መጀመሩን የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡በዛሬው ዕለት ፓርቲው የመኪና ላይ የድምጽ ቅስቀሳ እያደረገ ሲሆን ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በራሪ ወረቀቶችንም እያደለ ይገኛል፡፡ በሽሮሜዳ አካባቢ በቅስቀሳ ላይ የሚገኘው የሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ቡድን በአሁኑ ሰዓት በፖሊስ ታግቶ ወደ ፖሊስ ጣቢያ እየተወሰደ ነው፡፡ ፖሊስ ከበላይ የመጣ ትዕዛዝ ነው ከማለት ያለፈ ለአፈናው ምንም ምክንያት አልሰጠም!’
‘ሀይለማርያም ደሳለኝ የህወሃትን 40ኛ አመት ለማክበር ሲዘጋጁ’
‘Ethiopia Shall Rise Up’
Mereja’s photo.
Mereja’s photo.
Videos
37582
36117
253126
Notes

በእውቀት ላይ የተመሰረተ እንጂ የስሜት ፖለቲካ አያዋጣንም – ናኦሚን በጋሻው
December 19, 2014
An Ethiopian restaurant opens in Hong Kong
December 12, 2014
ቀይ ባህር ላይ ለቀሩ ወገኖቻችን የተፃፈ
December 8, 2014

Posts To Page

Dave Man
Today at 12:51pm
king of world rip <3
Mereja
1Like ¡

Base Sesai
Today at 12:05pm
Selamnw
Mereja
Like ¡
Safi Ahmad
Today at 8:17am
TawakalttuB-)
Mereja
Like ¡

Liked by This Page

Hamlin Fistula Ethiopia – Dr Catherine Hamlin
Teddy Afro
Ethiopian Yellow pages

English (US) ¡ Privacy ¡ Terms ¡ Cookies ¡ Advertising ¡
More
Facebook Š 2015
Mereja

Status
Photo / Video
Offer, Event +

Mereja shared Minilik Salsawi’s video.
Posted by [email protected] ¡ 6 mins ¡

ወገኔ በል ስማኝ አገሬ:‪#‎Ethiopia‬
አንድነት ይበጀናል ዛሬ::
ብርሃኑ ተዘራ እና ጃኪ ጎሲ
ግጥም ብርሃኑ ተዘራ – ዜማ ታማኝ በየነ
Birhanu Tezera ft. Jacky Gosee – ወገኔ (Wogennee)
23 Views
Minilik Salsawi

ወገኔ በል ስማኝ አገሬ:‪#‎Ethiopia‬
አንድነት ይበጀናል ዛሬ::
ብርሃኑ ተዘራ እና ጃኪ ጎሲ
ግጥም ብርሃኑ ተዘራ – ዜማ ታማኝ በየነ
Birhanu Tezera ft. Jacky Gosee – ወገኔ (Wogennee)
See Translation
243 people reached
Mereja
Like ¡
¡ Share ¡ 3
Mereja
Posted by [email protected] ¡ 2 hrs ¡

የሕብረት ሱቅ ሸመታ እንደ ደርግ ጊዜ በመቀሌና በደሴ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Photos‬
‪#‎Dessie‬ ‪#‎Mekelle‬ Millions of voices for freedom – UDJ

ዶር ቴዎድርሶ ዳኖችም ከፈረንጆች በልምና የተገነቡ አንዳንድ ፕርሮጀክቶችን እና አዲስ አበባ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ቱጃር የሆኑ ያሰሯቸውን ፎቆች በማሳየት “ብሩህ ዘመን ከኢሕአዴግ ጋር” ሲሉ ነበር የፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ያተኮሩት።

ሆኖም የጥቂቶችን ጥቅም ብቻ በማስጠበቅ ሕዝብን ያላማከለ የተሳሳት የሕወሃት የኢኮኖሚ ፖሊሲ አገሪቷን ወደ ከፍተኛ የኑሮ ዉድነት ቀዉስ ዉስጥ እየከተታት ነው። ሕወሃት የህዝቡን ኑሮ ከማሻሻል ይልቅ ቅድሚያ የሰጠውና በርካታ ንዋይ እያፈሰሰ ያለው በማይረቡ ጉዳይ ነው።

1. ሕዝቡን የሚያሰጨንቁና የሚያሸበሩ እጅግ በጣም ሰፋፊ የስለለ መረብ ለመዘርጋት ሕወሃት ብዙ ገንዘብ ያወጣል።

2. የ2007 ምርጫ ቁም ነገር የሌለዉን እና የዉሸት ከንቱ የምርጫ ድራማ ነው። ለዚህ ቀልድድራማ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ይወጣል።

3. የብሄረሰቦች ቀን፣ የመከላከያ ቀን፣ የህወሃት ምስረታ ቀን ፣ ግንቦት ሃይ .. እያለ፣ ቁጭ ደርግ በመስከርም 2 ያደርግ እንደነበረ፣ ዳንኪራና ሰልፎች እያየን ነውልል ለነዚህ በዓሎች በመቶ ሚሊዮን ብር የሚቆጠር ወጭ ይሆናል።

የአገራችን ህዝብ ግን በኑሮ ዉድነት በጣም እየማቀቀ ነው። ሲነግሩን የነበረው ሞሎች፣ ትላልክ ሱፐርማርኬቶች እየተገነቡ፣ አገራችን ትልቅ ደረጃ እየደረሰች እንደሆነ ነው። ሆኖም የሚገነቡት ዘመናዊ ሱፐር ማርኬቶች ፣ ብር ያላቸው ባለስልጣናት፣ የዉጭ አገር ዜጎች፣ የውጭ ድርጅት የሚሰሩ ብቻ የሚገቡበት እንጂ 99% በመቶ የሚሆነው ህዝብ ዝር የሚልባቸው አይደሉም።
ሕዝቡ ዘይት ሆነ ሌሎች ለኑሪ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን ከቀበሌ ሕብረት ሱቅ ለመግዛት፣ በደርግ ጊዜ እንደነበረው አሁንም ለሰዓታት እየተሰለፈ ነው።

በመቀሌና በደሴ የሕዝቡን ችግር የሚያመላክቱ ፎቶዎች ይመለከቱ !
‘የሕብረት ሱቅ ሸመታ እንደ ደርግ ጊዜ በመቀሌና በደሴ #Ethiopia #Photos #Dessie #Mekelle @[473395172745422:274:Millions of voices for freedom – UDJ] ዶር ቴዎድርሶ ዳኖችም ከፈረንጆች በልምና የተገነቡ አንዳንድ ፕርሮጀክቶችን እና አዲስ አበባ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ቱጃር የሆኑ ያሰሯቸውን ፎቆች በማሳየት “ብሩህ ዘመን ከኢሕአዴግ ጋር” ሲሉ ነበር የፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ያተኮሩት። ሆኖም የጥቂቶችን ጥቅም ብቻ በማስጠበቅ ሕዝብን ያላማከለ የተሳሳት የሕወሃት የኢኮኖሚ ፖሊሲ አገሪቷን ወደ ከፍተኛ የኑሮ ዉድነት ቀዉስ ዉስጥ እየከተታት ነው። ሕወሃት የህዝቡን ኑሮ ከማሻሻል ይልቅ ቅድሚያ የሰጠውና በርካታ ንዋይ እያፈሰሰ ያለው በማይረቡ ጉዳይ ነው። 1. ሕዝቡን የሚያሰጨንቁና የሚያሸበሩ እጅግ በጣም ሰፋፊ የስለለ መረብ ለመዘርጋት ሕወሃት ብዙ ገንዘብ ያወጣል። 2. የ2007 ምርጫ ቁም ነገር የሌለዉን እና የዉሸት ከንቱ የምርጫ ድራማ ነው። ለዚህ ቀልድድራማ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ይወጣል። 3. የብሄረሰቦች ቀን፣ የመከላከያ ቀን፣ የህወሃት ምስረታ ቀን ፣ ግንቦት ሃይ .. እያለ፣ ቁጭ ደርግ በመስከርም 2 ያደርግ እንደነበረ፣ ዳንኪራና ሰልፎች እያየን ነውልል ለነዚህ በዓሎች በመቶ ሚሊዮን ብር የሚቆጠር ወጭ ይሆናል። የአገራችን ህዝብ ግን በኑሮ ዉድነት በጣም እየማቀቀ ነው። ሲነግሩን የነበረው ሞሎች፣ ትላልክ ሱፐርማርኬቶች እየተገነቡ፣ አገራችን ትልቅ ደረጃ እየደረሰች እንደሆነ ነው። ሆኖም የሚገነቡት ዘመናዊ ሱፐር ማርኬቶች ፣ ብር ያላቸው ባለስልጣናት፣ የዉጭ አገር ዜጎች፣ የውጭ ድርጅት የሚሰሩ ብቻ የሚገቡበት እንጂ 99% በመቶ የሚሆነው ህዝብ ዝር የሚልባቸው አይደሉም። ሕዝቡ ዘይት ሆነ ሌሎች ለኑሪ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን ከቀበሌ ሕብረት ሱቅ ለመግዛት፣ በደርግ ጊዜ እንደነበረው አሁንም ለሰዓታት እየተሰለፈ ነው። በመቀሌና በደሴ የሕዝቡን ችግር የሚያመላክቱ ፎቶዎች ይመለከቱ !’
11,248 people reached
Mereja
Like ¡
¡ Share ¡ 703431
Mereja
Posted by [email protected] ¡ 2 hrs ¡

የጋራ ጥቅም ላይ ያነጣጠሩ መስሎ የግል ጥቅምን በጐን ማሳደድ ሊነቃበት የሚገባ ጨዋታ ነው፡፡
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)

የሚመጣውን ሁሉ ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው፡፡ጉዳዩን የሚያቅ፤ የበሰለ፣ ባለገድልና ባለታሪክ ሰዋችንን አንናቅ፡፡ምክር መቀበልና ማክበር ይገባል፡፡ አደጋ ላይ ሊጥል የሚችልን ነገር አስቀድሞ ማሰብ፣ ማውጠንጠንና መጠንቀቅ ተገቢ ነው፡፡ ብዙ አደጋዎችን፣ ብዙ ችግሮችን፣ ብዙ ውጣ – ውረዶችን ያየችው አገራችን መከራዋን ትወጣው እንጂ አብዛኛዎቹ የተከሰቱት ምክር በማይሰሙ መሪዎች ነው፡፡ የተቋጠረውን እየፈታን፣ የተዘጋ የሚመስለውን እየከፈትን፣ አደባባዩን ምሽግ ያደረገውን እየደረመስን፣ ወመቴን ከአለሌ፣ ጨውን ከአሞሌ፣ ቱሪስቱን ከፒስኮር፣ ህንዱን ከባኒያን፣ ጭልፊቱን ከአሞራው፣ የፖለቲካ ነጋዴውን ከሀቀኛ መንገደኛው፤ ለይተንና አ… See More
5,508 people reached
Mereja
Like ¡
¡ Share ¡ 159
See More Stories
Who are you with?…
Who are you with?…
Who are you with?…
Mereja
Posted by [email protected]
2 hrs ¡

የሕብረት ሱቅ ሸመታ እንደ ደርግ ጊዜ በመቀሌና በደሴ #Ethiopia #Photos
#Dessie #Mekelle Millions of voices for freedom – UDJ

ዶር ቴዎድርሶ ዳኖችም ከፈረንጆች በልምና የተገነቡ አንዳንድ ፕርሮጀክቶችን እና አዲስ አበባ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ቱጃር የሆኑ ያሰሯቸውን ፎቆች በማሳየት “ብሩህ ዘመን ከኢሕአዴግ ጋር” ሲሉ ነበር የፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ያተኮሩት።

ሆኖም የጥቂቶችን ጥቅም ብቻ በማስጠበቅ ሕዝብን ያላማከለ የተሳሳት የሕወሃት የኢኮኖሚ ፖሊሲ አገሪቷን ወደ ከፍተኛ የኑሮ ዉድነት ቀዉስ ዉስጥ እየከተታት ነው። ሕወሃት የህዝቡን ኑሮ ከማሻሻል ይልቅ ቅድሚያ የሰጠውና በርካታ ንዋይ እያፈሰሰ ያለው በማይረቡ ጉዳይ ነው።

1. ሕዝቡን የሚያሰጨንቁና የሚያሸበሩ እጅግ በጣም ሰፋፊ የስለለ መረብ ለመዘርጋት ሕወሃት ብዙ ገንዘብ ያወጣል።

2. የ2007 ምርጫ ቁም ነገር የሌለዉን እና የዉሸት ከንቱ የምርጫ ድራማ ነው። ለዚህ ቀልድድራማ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ይወጣል።

3. የብሄረሰቦች ቀን፣ የመከላከያ ቀን፣ የህወሃት ምስረታ ቀን ፣ ግንቦት ሃይ .. እያለ፣ ቁጭ ደርግ በመስከርም 2 ያደርግ እንደነበረ፣ ዳንኪራና ሰልፎች እያየን ነውልል ለነዚህ በዓሎች በመቶ ሚሊዮን ብር የሚቆጠር ወጭ ይሆናል።

የአገራችን ህዝብ ግን በኑሮ ዉድነት በጣም እየማቀቀ ነው። ሲነግሩን የነበረው ሞሎች፣ ትላልክ ሱፐርማርኬቶች እየተገነቡ፣ አገራችን ትልቅ ደረጃ እየደረሰች እንደሆነ ነው። ሆኖም የሚገነቡት ዘመናዊ ሱፐር ማርኬቶች ፣ ብር ያላቸው ባለስልጣናት፣ የዉጭ አገር ዜጎች፣ የውጭ ድርጅት የሚሰሩ ብቻ የሚገቡበት እንጂ 99% በመቶ የሚሆነው ህዝብ ዝር የሚልባቸው አይደሉም።
ሕዝቡ ዘይት ሆነ ሌሎች ለኑሪ አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችን ከቀበሌ ሕብረት ሱቅ ለመግዛት፣ በደርግ ጊዜ እንደነበረው አሁንም ለሰዓታት እየተሰለፈ ነው።