ዛሬ የአድዋን በዓልን አያከበርን ባለበት ወቅት ፖሊሶች ሽለላና ቀረርቶ “ያልተፈቀደ ስብሰባ” ነው በለው በተኗቸው:: ‪VIDEO

ፖሊሶች "ያልተፈቀደ ስብሰባ" ነው በለው በተኗቸው:: ‪
ይህ የምታዩት ቪዲዮ (መክስተ ምስል) ዛሬ የአድዋን በዓልን አያከበርን ባለበት ወቅት እድሜአቸው ከ10-16 የሚሆኑ ህፃናት እንደ አባቶቻችን ሽለላና ቀረርቶ እያሰሙ እያለ ፖሊሶች "ያልተፈቀደ ስብሰባ" ነው በለው በተኗቸው …ሰዉ ቢቃወምም በሃይል በተኑን…..ግን ለምን?? በአሉ የነሱስ አይደለም እንዴ????? እረ ምን ጉድ ነው::

Please wait, video is loading…