Shocking !!! ካገር እንድወጣ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶኛል፡፡ በዜጎች ላይ የሚፈጸመው የባለስልጣናት ግፍ እና እብሪት አላባራም !!! አቶ አስመላሽ ሀዲሽ ወልዱ
በጣም ብዙ ችግር እየደረሰብኝ ነው፡፡ አንደኛ ካገር እንድወጣ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶኛል፡፡ ሁለተኛ ከአገር የማልወጣ ከሆነ በእውነትም ይሁን በውሸት ሴራ ተጠንስሶ ወደ እስር ቤት እንደምወረወር ተነግሮኛል፡፡ ……….. እታሰራለሁ፣ እታፈናለሁና እገደላለሁ ብዬ መንግሥትና ሕግ ባለበት አገር የከተማ ውስጥ ሽፍቶችና ትናንንሽ ‹‹መንግሥት ነን›› ባዮችን ፈርቼ የማጀት አጫዋች እንደማልሆን ሊያውቁትና ሊገነዘቡት ይገባል፡፡ አንዳንዶች ማንነታቸው በግልጽ ባይታወቅም፣ ዓቃቤ ሕግ በእኔ ላይ የወንጀል ድርጊት ፈልጐ ክስ እንዲመሠርት እየገፋፉት መሆኑንም ለማወቅ ችያለሁ፡፡
http://minilik-salsawi.blogspot.com/201 … st_31.html
በዜጎች ላይ የሚፈጸመው የባለስልጣናት ግፍ እና እብሪት አላባራም !!!
