በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢሳት ድጋፍ ኮሚቴዎችና አድማጮች ሁሉ
ህዳር 7 ቀን 2006 በመላው ዓለም ለምትገኙ የኢሳት ድጋፍ ኮሚቴዎችና አድማጮች ሁሉ ባለፉት ጥቂት ቀናት በሳዑዲ አረቢያ ነዋሪ በሆኑ የኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ እየደረሰ የሚገኘውን እጅግ ዘግናኝ ድብደባ፣ ግድያና ሴቶችን አስገድዶ መድፈር በከፍተኛ ቁጭትና ሃዘን ተከታትለናል። የኢሳት የዝግጅት ክፍልም ይህንኑ ልዩ ትኩረት ስጥቶ መረጃዎችን እግር በእግር ሲያቀርብ ቆይቷል። የተሻለ ሕይወት ለመኖር በሚል ተስፋን ሰንቀው በስደት ሀገር […]