በግንቦት 7 እና በአርበኞች ግንባር መሀከል ያለው ልዩነት እየከረረ መጥቷል
በግንቦት 7 አና በአርበኞች መካከል ያለው ልዩነት እየጎላ መጥቷል:: ጀነራል ፍፁም አርበኞች ወደ ገንቦት 7 እንዲቀላቀል ግዳጅ ቢሰጥም ከአረበኞት ተቀባይነት አላገኘም:: በትናቸው(አንዳርጋቸው) ጥጌ በወያኔ የግድያ ሙከራ ተፈፅሞብኝ ነበር የሚለው ከሃቅ የራቀ አውነቱን ለመሸፈን የተደረገ ፕሮፓጋንዳ ነው:: ዋናው ቁምነገሩ አርበኞች በጉራጌና "በጋላ" (አንዳርጋቸው) አንመራም እያሉ ነው:: አርበኞች በብዛት ከጎንደር የመጡ ሲሆን ከመቶ አይበዙም:: ግንቦት 7 በአሁኑ ሰዓት ምላስ እንጂ ምንም ጡንቻ የለውም:: የአንዳርጋቸው ጥጌ የአስመራ ጉዞ ስኬታማ አልነበረም:: በአስመራ ያሉት የተለያዩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች በጎሪጥ ነው የሚተያዩት:: አይተማመኑም::