á áąáłá á áľáľáľáľ áá¨ááśá˝ á¨á°á°áá¨á˝á ááŁáľ ááľ á°áá°á¨á°áŁáľ
ጥር ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው እሁድ ጉዳዩዋን ለማየት የተሰየመው ፍርድ ቤት ቀጠሮው እንዲተላለፍ ወስኗል። ፖለስ በበኩሉ ኢትዮጵያዊቷ ወሲቡን የፈጸመችው እና በቪዲዮ እንዲቀረጽ የፈለገችው ተስማምታ ነው በማለት ዝሙት በመፈጸም ክስ ሊመሰርት በሂደት ላይ ነው። ፖሊስ ክሱን ለመመስረት የተነሳሳው ወጣቷ እንደተደፈረች ወዲያውኑ ለፖሊስ ሪፖርት አላደረገችም በሚል ነው። ወጣቷ በበኩሉዋ ደፋሪዎቹ እንገድልሻለን በማለት ስላስፋሩዋት …