በሰፋፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት እቅዶች በቂ ውጤት አልተገኘም ተባለ
ጳጉሜን ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሊጠናቀቅአንድዓመትበቀረውየመንግሥትየአምስትዓመቱመርሃግብርመሠረት የሆልቲካቸርእናሰፋፊእርሻ ኢንቨስትመንትዕቅዶችየተለጠጡስለነበሩየተሳካአፈጻጸምእንዳልተመዘገበባቸውየግብርናሚኒስትሩ አቶተፈራደርበውለመጀመሪያጊዜአምነዋል፡፡ ሚኒስትሩከመንግስታዊውአዲስዘመንጋዜጣጋር ባደረጉትቃለምልልስእንደተናገሩት በመርሃግብሩዘመንየሆልቲካልቸርበተለይምየአትክልትናፍራፍሬኢንቨስትመንትበማስፋፋትለሀገሪቱ ከአንድቢሊየንበላይየሚደርስ የውጭምንዛሪለማስገባትታቅዶእንደነበርአስታውሰውነገርግንዕቅዱከመነሻውየተለጠጠናየተለያዩችግሮችአጋጥመውስለነበር ያስብነውንያህልከዘርፉውጤትማግኘትአልቻልንምብለዋል፡፡…