ባህር ዳር ከተማ አባይ ማዶ አሁንም ከጠዋት ጀምሮ ተኩስ ይሰማል..
ባህር ዳር ከተማ አባይ ማዶ አሁንም ከጠዋት ጀምሮ ተኩስ ይሰማል… ወጣቶችን ከየቤቱ እየለቀሙ ይዘው አስፋልት ላይ አንበርክከዋቸዋል። በዚህ የተበሳጨው የቀበሌ 11 ሰው ከአጋዚ ጋር እየተፋለመ ነው። ህዝቡ በድንጋይ እነርሱ በጥይት። ስራ ቁሟል፣ ታክሲ፣ ባጃጅ አይሰራም፤ በእግርም ለመንቀሳሰቅ አዳጋች ነው…
ወጣቶችን ከየቤቱ እየለቀሙ ይዘው አስፋልት ላይ አንበርክከዋቸዋል።
በዚይህ የተበሳጨው የቀበሌ 11 ሰው ከአጋዚ ጋር እየተፋለመ ነው። ህዝቡ በድንጋይ እነርሱ በጥይት።
ስራ ቁሟል፣ ታክሲ፣ ባጃጅ አይሰራም፤ በእግርም ለመንቀሳሰቅ አዳጋች ነው።
ትናንት ከሰማዕታት መታሰቢያዋ ከተማ ሰማዕታት የሆናችሁ ውድ አማራ ወገኖቻችን ፈጣሪ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን።
ዛሬም ከተደቀነብን ሀዘን ያወጣን ዘንድ ፈጣሪን መለመን ሳይሻል አይቀርም።