በላፍቶ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ገለጹ።

በላፍቶ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ገለጹ።

በአዲስ አበባ አካባቢ በላፍቶ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን ገለጹ። በፖሊሶችና የቀበሌ አመራሮች በ አካባቢዉ ያሉትን ቤቶች ለማፍረስ የመብራት ቆጣሪዎችን ለመንቀል ሲሞክሩ በተነሳዉ ግጭት ነዋሪዎቹ የፖሊሶቹን መሳሪያ በመቀማት፣በዱላና በድንጋይ በተከፈተ ጥቃት ነዉ ፖሊሶቹ የሞቱት።

ግጭቱን ተከትሎ የጦር መሳሪያን የታጠቁ የፌዴራል ፖሊሶች ወደ አካባቢዉ በመግባት ነዋሪዉን እየደበደቡ በጭነት መኪና እያፈሱ ወዳልታወቀ ቦታ እየወሰዱ መሆኑን ቢቢኤን ለማወቅ ችሏል። ህጻናትና እናቶች ያለቤት አባወራ ሜዳ ላይ እንደተጣሉና ለአደጋ እንደተጋለጹ ነዋሪዎቹ ያስረዳሉ።ጿሚዎች ማፍጠሪያ ምግብና ቦታ እንደሌላቸዉ ገልጸዋል። እራሳቸዉን ከፌዴራል ፖሊስ ጥቃት ለማዳን የሚሸሹ የቤት አባወራዎች በየጫካዉ ዉስጥ መቀመጣቸዉን፣ ምንገዶች ሁሉ መዘጋታቸዉን ነዋሪዎቹ ለቢቢኤን ገልጸዋል።ከነዋሪዎቹ ለመረዳት እንደተቻለዉ ቢያንስ አንድ የቀበሌ አመራር ሞቷል።

 

 

 

 

 

 

 

 

 

26 Comments on “በላፍቶ ልዩ ስሙ ቀርሳ ኮቱማ በሚባለዉ አካባቢ በፖሊስና በነዋሪዎች መካከል በተነሳዉ ግጭት 17 ፖሊሶች መሞታቸዉን ነዋሪዎቹ ገለጹ።”

  1. Yejegnoch wuld, yejegnochu shita.
    Belew gnbarun anexaxreh mta.
    Yigedel woyanie bexyt yimeta.
    Yideqos yidemses aqmu yireta.
    Ayzo belew gobez berta.
    Ye hager yewegen aleyta/meketa.
    Atamenta belew woyanien fjew.
    Mnm mayxeqm yediyablos new.
    Wonjelu yebeza xfat yanegesew.

  2. Yejegnoch wuld, yejenochu shita.
    Belew gnbarun anexaxreh mta.
    Yigedel woyanie bexyt yimeta.
    Yideqos yidemses aqumu yireta.
    Ayzo belew gobez berta.
    Ye hager ye wegen alyta/meketa.
    Atamenata belew woyanien fjew.
    Mnm ayxeqm yediablos new.
    Wonjelu yebeza xfat yanegesew.

  3. ስርዓት የለሽ አመራር ይኸውና ወንድምና ወንድምን ያጋድላል፤

    ወያኔ ትዕዛዙን ዉስጥ ዉስጥ ያስተላልፍና፣ ችግሩ ሲመጣ እታች ያለውን አመራር ሲወነጅል የሚታወቅ ነው።
    የዚህ ዓይነቱ ተንኮል ደግሞ የትም አያደርስም። ምናለበት በስነ ስርዓት አካባቢው ለወደፊት መንግስት ሊያለማው ከፈለገ፣ ህዝቡን በሚገባ አወያይቶና አስማምቶ ቢያደርገው ይህ ሁሉ ደም መፋሰስ ባላስከተለ ነበር።
    በጣም ያሳዝናል፣ የሞቱት ሁሉ ኢትዮጵያውያንና የሰው ልጆች በመሆናቸው አዝኛለሁ።
    ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ እንደዚህ ተደረገ ለማለት ካልሆነ በስተቀር፣ ሰዎቹ ያን ያህል ጊዜ እዚያ ኖረው፣ መብራት አግኝተው እና ግብር ገብረው ሲኖሩ ያካባቢው አስተዳደር ምን ሲሰራ ነበር ያ ሁሉ ሃብት ሲያፈሱ፣ ቤቱ የሚፈርስባቸው ሰዎች ንብረት በተዘዋዋሪ የኢትዮጵያ ሃብት እንደሆነ አይገባችሁም?
    እኔ በጣም ፈራሁ ለዚች አገር፣ መከራችን እንዳይበዛ የምንሰራውን እናስተውል።
    እግዚአብሄር ሰላሙን ያብዛ።

  4. ” የተገፋው ህዝብ በፖሊስና በህቡአት ተላላኪዎች ላይ የወሰደው እርምጃ ተመጣጣኝ ነበር” ። ኢሰመጉ
    ዶ/ ር አዲሱ ገ/ እግዚአብሔር

  5. ከወያኔ ጋር ያለን ሂሳብ ማወራረድ ይች ትንሿ ነች። ህዝቡ ገና አሁን አይኑን መግለጡ ነው።
    መች ተነካና
    ይታያል ገና

  6. First they do some sensus (that is when they identify who the residents are)
    Then they founout most of the dwellers are Amhara Oromo and Guragie. Then they decided the houses should be demolished. If most were tigree, they would have let them go as they did in Hana Mariam.

    TPLF = aparthied at its best.

  7. Andandochum betinishu 40 amet, lelochim degmo ayatochachew ketalian yetewadekubet merry newina, ye-Ethiopia Hizb zim bilo meretun yemiyasrekibibet minim mikniat yelem, kezihim belay hizbum megdel aychalim. Ye-Ethiopia Hizb lelijochu yemastelalef halafinet alebet. Werera balenibet zemen aychalim. Hizb hoy, tenkireh erasihinim lijochihinim askebir.

  8. ምን አይነት ጉድ ነው? በህግና ስርኣት የለም እንዴ?

    መጀመሪያ መጀመሪያ ብዝናብ ወቅት እንዴት ይፈርሳል። ቤት አከራይ እንኳን በክረምት ከቤት አያስወጣም። መስከረም ይጥባናነው የሚባለው።

    ምንድነው የድብብቆሽ ጨዋታ! ወገን እንዴት እንዴት ነው ነገሩ። አረ በህግ ለህግ ሁሉም ነገር ይገዛ። ኧረ ይሄ ነገር አያስኬድም። ይታሰብበት! በጉልበት የሚሆን ነገር ውጤቱ ለማንም ይሁን ለማን አይበጅም። ምነው እድሜ ጠገቦችና የሃይማኖት መሪዎች ዝም አላችሁ። ኧረ አያስኬድም ነገሩ። ኧረ በእልክ የሚሆን ነገር የለም! ሳይቃጠል በቅጠል ይሻላል።

    እግዚአብሄር ለሁሉም ልብ ይስጥ።

  9. Just Started, Continue.
    TPLF/Tigray Liberation Front and their Kersam Toilets should be Vanished from this Planet !!
    100,000,000 Ethiopians all must act aggressively !!
    Don’t give any tolerance for these evils !! Because they are Savage Animals !!

  10. TPLF is already put our two future generations in slavery system !! Because they took many Billion Dollars from the world systematically by the name of Ethiopia.
    To save Ethiopia from the future slavery system we all should fight aggressively these Dirty Mosolonian Toilets !!

  11. 100,000,000 Ethiopians are already G-7 for sure !!
    Everybody knows very well that the Fascist Dirt Tigray People Liberation Front (TPLF) will be eliminated by G-7 means by 100,000,000 Ethiopian People !!!!
    We Ethiopians Prevail !!!!

  12. የመጨረሻው ሠዐት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 18 አሰቸኳይ አገር አድን አዋጅ
    +-+++++++++++++++++++

    Ethiopian freedom fighter is next of your door talk each other with respect and Love.
    It is shame about UN last week for Blaming Ertriea. Why not Ethiopian military dictator who killed over 15000 and jailed millions over 25 years. Shame UN, Shame African union. No peaceful demonstration for Ethiopians but there is demonstration in Addis for Proxy’s in the name Ertrian’s. Shame! Shame! Shame! Anyway we are at the corner to get our freedom soon.
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዋች) ኢትዮጵያን ሳያቋት ለ25 አመታት የእንባ የደም ገንዘብ ዘረፉ።ባንዲራችን ላይ የጋኔን ምልክት አጣብቀወባት የብሔር እኩልነት ነው ብለውን እንደ አህያ እንድናስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመጽሐፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን እነዚህ የሰው ባህሪይ የሌላቸው ጋኔኖች ኢትዮጵያ ሰው የላትም አሉን። ህዝባችን ሆይ አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብ መከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል፣ ተገለናል። የኢትዮጵያዊያን ደም እነዚህ ጋኔኖች ደሙን መጠው ጨረሱን። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ? ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በምትችለው ሁሉ እነዚህን 1000 አደዎዎቹ ድባቅ መምታት ብቻ ነው አሁን ያለህ የመጨረሳ ሠአት ላይ ደርሰናል ትግሉ በየአቅጣጫው ድንገት ይቀጣጥላል። በትግራይ ሪፑብሊክ ስም አልበሽርን እንዱ የሴራ ጠባቂ አርገው ግን ሴራቸውን ቀድሞ የነቃውን የኤርትራን መሪዎችን በመግደል የኢትዮጵያን እና የኤርትራን ህዝቦችን እንደባሪያ ቀጥቅጠው ለመግዛት ሲሉ በተለያየ ግዜ ለአልበሽር ጉርሻ $42 ሚሊዮን የከፈሉበት ማስረጃ ስንአወጣ ወያኔ የአበደች ውሻ ሆነች ፣ አልበሽርም ከሁለት ሚስቶቹ ጋር በጣም ስጋት ላይ ነው። ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አድርጎ ያባረራቸው 30 ሚሊዬን ወጣቶች በተጠንቀቅ የአገር ማዳን ጥሪ እንድትወጡ እና አገራችንን የተስፋ ምድር ለማድረግ ጥሪውን ተከተሉ።
    1ኛ፣ አብዛኛው ጦሩ፣ሰለዮች ለኢትዮጵያ ማዳን እየስሩ ነው። የኤፈርት ንብረት በአለም ዙሪያ ያለውን ስንሰለት ከግለሰቦቹ ጋር ከ የኢሕአዴግ አባላት፣ የገራፈዎች ስም፣ በፍርድ ቤት ወገንን የሚያሰቃዪ፣ ባንኮችን አጭበርብራቹ የከበራቹ የኦኀዲግ ደላሎች ሁሉ ዋና መረጃ በእጃችን ገብቷል። እነሱ 5ለ1 እኛ ደግም በራሳቸው ሰላይ 5ለ3 የምላጭ ምላጭ ሆነንባቸው። ከጦሩ ደግም ከ10 ውስጥ 7ቱ ጠመንጃ ወደ ኢሕአዴግ የሚያዞሩ ነው።
    2ኛ ኢሕአዴጎች እንደ አበደች ውሻ ወደ ኤርትራ መተኮስ ጀምራለች። በጦር ውስጥ ያላቹ የ “በሀራ ኮድ ዳግም አደዎ ” ከአሁን በኋላ ወደ ኤርትራ ተኩስ ያለውን ቀደመህ እንድትመታ ተዘሀል። በአገር ውስጥ ያላቹ ከመቅፅበት መንገድ ዘግታቹ የዜና አገልግሎቱን ተቆጣጠራቹ ከህዝብ ጋር በድል የመረጋጋት ሂደት ይደረጋል። ከአሁን በኋላ ስውን እየፈጁ ቃላት እየደረደሩ ሥልጣን ላይ መቆየት አይቻልም።
    3ኛ በረመዳን ወቅት በፀሎት ለትግላችንን በዱአ ወደ ኣላ እንድትለምኑልን። በዚሁም አጋጣሚ ፍቅር የሆነው የኢትዮጵያ ሙስለሞች ከክርስትና ጋር ተጣምሮ ያደገ በመሆኑ በአገራችን ለውጥ ውስጥ አብረን እንሰራለን። ኢሕአዴግ ጋኔን ስለሆነ አሁንም ከአበዱ የሴይጣን ሽብርተኛ አረቦች ጋር ለማጣቀስ ለምእራባውያን ፍጆታ ሊጠቀም ስለሆነ በተለይ እነ ጁውሀር አቋማቹን በትክክል ለትውልዱ አሳውቁ። የአገራችን ሙስሊም የነብዪን ቃል የሚያከብርና የማንነም እብድ አረቦችን በርቀት እንጂ ከቁራኑ ጋር የማይገናኝ ነው ብላችሁ ሁሌ ማስተማር እና የወያኔን ሴራ ከክርስትያኑ ጋር እንድትዘጉባቸው።
    4ኛ አቡነ ማትያስ ተሐድሶ እና ሴይጣን የለም አሉ በኢሕአዴግ ስብሰባ ላይ አባይፀሐዬ እና አቦ ስብሐት ከት ከት ብለው ስቀው የሁለቱም አሰልጣኝ እኛ ነን አሉ። አሁን እነዚህ የኢሐዲግ አባላት በሙሉ ጳጳስ እንዲሆኑ አሉ። እነዚህ እየዘረፉ ለኢሐዲግ እያስገቡ ነው። በዚሁም አጋጣሚ የውጭ ሴኖዶስ ህዛባቸንን በፍቅር እንድታሰባስቡ እንጣይቃለን። ፓሮስቴታውያን የኢሕአዴግ የላካቸውን ፓስተሮችን እንዳትስሙ ጥላቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትና ወንጌል ብቻ የሚሰበክበት ቦታ ብቻ ሂዱ።
    5ኛ የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ ከኦሮሚያ ቀጥሎ እያንዳንዱን ቤት አፍርሰው የራሳችውን ህንፃ ሊስሩ ስለሆነ ተባብረህ ባላህ ሐይል እርምጃ ወስድ ሊያጠቃህ የመጣውን መረጆ ፎቶ ቪድዮ ያዝ። እኔ ላይ አልደረሰም ብለህ ቁጭ እንዳይል። የጎንደር ህዝብ በአንድ ላይ ተነስ አርበኛች ከሃላህ ይደርሱልሀል። ሁሉም ከተከዜ መለስ በውስህ የገቡትን አውሬዎችን ቅጡ። ወልድባን አሁነም በራሳቸው ካድሬ ሞልተዎል። ትክክለኛ አባቶች ቀና ብላቹ ወደ ፈጣሪ እንባቹን አሳዪልን።
    6ኛ በኢዲስ አበባ ምክትል ፓሊስ አዛዥ ግርማ ከጀርባ በደም የበከተ ግለሰብ ነው። የሚመራው ይህ ግለሰብ የትግራይ ተወላጅ እና ኦሮምኛ አቀላጥፎ የሚናገር አስመስሎ ብዙ ኦሮሞዎችን መስሎ ያሰፈጀ ነው እንዲሁም የአቡነ ማትያስ ዘመድ ነው።
    7ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል አይን የሚያስተዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለመጨረሻው ዙር ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ ነጋ፣
    ጄ/ር ከማል ገልቹ ሰር ገብታቹ በአስቸኳት ትግሉን ተቀላቀሉ። አቶ ኦባንግ ሜሪ በአስቸኳይ ለህዝባችን የቅድመ እና በኋላ ሸግግር ሥርአት መረጃውን የስተላልፈሉን። ተራማጅ ኦሮሞ ማህበር ንቅነቄ
    ንጉሡ ሞቱማ የአምቦ ኮር አዛዥ።

  13. ትግሉ ይቀጥል ወያነ አንድ እግሩ መቃብር ውስጥ ነው ጨርሰን እድንቀብረው ሁሉም በያለበት ይንቀሳቀስ ማንም ተመልካች አይሁን በየተራ ብሎ ትግል የለም ትግሉን ወደ ወያነ ቤተሰብና ንብረት ላይ ማዝመት ጊዜው አሁን ነው በውጭም በውስጥም ያለህ ኢትዮዽያዊ ማን የደገሰውን ድግስ ልትበላ ተዘጋጅተሀል ተነስ ታገል የነሱ ብሄር አባላት እንኯን ከኛ ጋር በጥይት ተመተው ቆስለዋል ጎበዝ በቃ በቃ በቃ

  14. Tplf banda ketalian yetemarewin hizibachin aleqe.police mote hizibi mote yawi deha yemotew.if you want to work for tplf and don’t help your people.death to band.say no to banda.las time they kill 400 oromos.becouse oromo refuse to give free land ,what is left wfrepoor addis risident home.i support poor the viwctim of those who lost their house in addis.

  15. Bietachuhn kaferesubachuh.
    Nuro hone agerm yelachuh.
    Amxu tewagu yikeber xqmachuh.
    Manm mebt yelew liwosnbachuh.
    Yedurye menga kelayachn woto.
    Rasun lixeqm hzbun adhyito.
    Hg akbru yilal flagotun molto.

  16. ንጉሱ ጀግና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ከጨፍእስከጨፍ አያያዝከው ኢትዮጵያዊ ጉዞ ወደፈት፣ ጀግና ሲሞት ኢትዮጵያ አሁንም ጀግኖች አሏት።
    ወገኖች ትግራይን ነገዱበት ውስጥ ለውስጥ ጨረሱን ለእነሱ ሆድ ለመሙላት። ከ1000
    አደዎወቹ በስተቀር የትግራይ ህዝብ ከጎናቹ ነው አፍን ለግዜው አፍነው ቀኑን እየጠበቀ ነው በድል ቀን ጉዳቸውን እናወጣለን።

  17. መቼም ዘመን ብዙ ያሳያል እነሱ ሲገድሉ ምንም ማለት አይደለም
    በጎጠኛው የወያኔ በቀል ግፍ በዛ በገዛ ሃገሩ ተፈናቃይ ኢትዮጵያዊያን ብዛት በተገደሉ ዜጎች ዋይታ ትገኛለች!
    ኢትዮጵያዊያን ከሃገራቸን እያባረሩን፣እየገደሉ፣ቤታችንን እያፈረስ፣ሕይወታችን እየቀጠፉ፣ሃብታችን ትውልድን እያጠፉ እነሆ ዛሬም በየንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ መጠኑ ያልታቀ ሕዝብ በወታደሮች፣በሲቢል ሰላዩች፣ሆድ አደሮች፣አካባቢው በጦርነት ቀጠና ውስጥ ገባን!
    የወረዳው ስራ አስኪያጅ ቀደም ብሎ ከሕዝብ ገንዘብ ሲሰበስብ የነበር በቂ ሃብት ያከበተ መሆኑ ሕዝብ ጠንቅቆ ያውቃል/እናውቃለን እና ይሕ ሰው መገደሉ ፈትህ ያጎደለ ወያኔና ሻቢያ ነበር፡፡ ባዕዳን ስደት መጥተው በእኛ ሃገር በክብር ሲኖሩ ለምንድን ነው እኛ በገዛ ሃገራችን ለመኖር ያልተፈቀደልን ? ሱማሊያዊን፣የወያኔ ጌታ የነበሩት ኤርትራዊያንን በኮንዶሚኒየም ተከራይተው እንድኖሩ ገንዘብ ሁሉ እያፈላለጉላቸው የሃገሪቱን ዜጋ ሕይወት ምስቅልቅሉን በኑሮ ውድነት እየቀጡን/ት/ ይባስ ብሎ በአጋዚ፣በፖሊስ መኮንኖችንና በወረዳ ሰራተኛች ኢትዮጵያዊያን አይደላችሁም ቤታችን አፍረሱና ከዚህ አካባቢ ጥፉ እናንተን ማየት አንፈልግም ነው ፊትለፈት የወያኔ ስራ ኣስፈጻሚ እሱም የተገደሉ ሰውየ ማለት ነው።

    ሽብሩ

  18. The Ethiopian people has lost patience with woyane governance. The last day is coming. “Woo,to those who sleep at this very last day.”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*