በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና
በኢትዮጵያ የተደረገው ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍና የወያኔ ሚና
#Ethiopia #Eritrea #EritreanRefugees #TPLF #demonstration #MinilikSalssawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ጸረ – ኢሳያስ ኣፍወርቂ ሰልፍ በኣዲስ ኣበባ ሲደረግ ይህ የመጀመሪያው ኣይደለም በወያኔ ኣቀነባባሪነት አና መሪነት ብሎም ኣጃቢነት የተለያዩ ሰልፎች እና ስብሰባዎች ተስተናግደዋል፤ ወያኔ ስልጣኔን ያስረዝሙልኛል ያላቸውን ጉድጓዶች ሁሉ በመቆፈር ላይ ባለበት በዚህ ኣጣብቂኝ ወቅት ላይ የተባበሩት መንግስታትን የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ተከትሎ ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት በ ኤርትራ ላይ አየደነፋ ከመገኘቱም በላይ ለኢትዮጵያውያን በገዛ ኣገራቸው የተከለከሉትን ሰልፍ በ ኤርትራውያን ሽፋን ለፖለቲካ ፍጆታው እየሮጠ ሲገኝ ይህን ጸረ ኢሳያስ ሰልፍ ተቃዋሚዎች ቢያዘጋጁት ኖሮ ግን ኣዲስ ኣበባ በጥይት ታምሳ ትደፈረስ ነበር ።
ወያኔ ለ ኤርትራ ሕዝብ እና በስደት ለሚኖረው ያዘነ በመምሰል ጸረ ኢሳያስ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ በመርጨት በኣንድ ጎኑ ደግሞ ኤርትራውያን ወደ ሶስተኛ ኣገር የሚሸጋገሩበትን የጉዞ ሰነድ ስምና ፎቶ እየቀየረ የራሱን ሰላዮች የሆኑ ትግሪኛ ተናጋሪዎችን ወደ አውሮፓና ኣሜሪካ በመላክ እያጭበረበረ ይገኛል። ኣመድ በዱቄት ይስቃል እንደሚባለው የኢትዮጵያ ኣምባገነኖች የኢሳያስን ኣምባገነንነት ሲያማርሩ ይውላሉ።የራሷ አያረረባት የሰው ታማስላለች አንደሚባለው የወያኔ ባለስልጣናት የኢትዮጵያውያን የመኖር ሕልውናና ነጻነት ገፈው ስለ ዐርትራ እና ሱማሊያ ሕዝብ ጭቆና ሲደሰኩሩ ይውላሉ። መጃመሪያ ሰልፉን ያዘጋጀው ወያኔ ሲሆን በሰልፉ ላይ ኣብዛኛው ተሳታፊዎች የ ኤርትራ ባንዲራ ያነገቡ የሕወሓት ሰዎች መሆናቸው ኣደባባይ ጸሃይ የሞቀው ሃቅ ነው።ወያኔ ከፊት ኤርትራውያንን ስደተኞች ለፎቶ በማስቀደም የፖለቲካ ፍጆታውን ሲሰራ ውሏል። #ምንሊክሳልሳዊ


Minilik,, esti sele shabyam Qitregnoch nigeren
Hizbu ende G7 ke shabya Gar yebir new yemitlen ??
ye mitadu eyale ye inqbu tentata kkk
mot le weyane and shabya !
ሽንታም ተናግረህ ሙተህ ነወ
Is the reporters of Addis Dimst radio was inside the protest ? We will have more news on the next radio show.
weyane is totally loosing and desperate. it is a sign.
The demonstraion organized by TPLF is nothing and valuless, it can not stop Ginbot7 that comes to destroy woyane.blieve it or not woyane is paralized to confronf the patriotic front which is fully organozed and fully armed by the new generation. Death to woyane !
ኢትዮጵያን አንፈልግም ያሉ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እንድፈለጉ ይጨፍራሉ ኢትዮጵያውያን ግን በየቀኑ አፈር ይበላሉ እኔን የሚገርመኝ መቹ ነው በአንድ ላይ ተስባስበን ወደ መጡበት ደደቢት ጫካ የምንመልሳቸው? ውሻ ትውልድ ወሬ ብቻ።
ትግሬ ማለት ይኸን ያህል ጅል ነው?ሆድ እንጂ ለይሉኝተ የተፈጠረ ሂሊና የላችሁም።
Egzio y tegrea tenkol nechi shemiz albso saqu yilachwal resa ashkmo
mot leweyanea teru belhal jal ymote tewuled newu
Antena Shabia iko
already netsa yalwtachu BARRIYAWOCH nachihu
yih be UN yetdgefe
haq neaw . Iraseh
Getah bel kemilh
wuchi metenfs atchelum Gimatam 7
lndihu. Sitleqelq betwul meret teb
aylem. Case is closed for you Slaves.
To be honest. In
the name of God.
I’m an Amhara but
I really prefer the
existing Government
than those in the past. Its an imaginable to compare the Feudal and the blood sucker Mengistun
regime.
Long live EPRDF
DOWN THE G7 SHABIYA
SLAVES.
Teddy Abatih banda yehonala ,,
ye banda lij
ezana says “ሽንታም ተናግረህ ሙተህ ነወ”, The writer at least says something regardless of its accuracy, That is some thing, However, reading a comment like yours reflecting the mentality of a low-life scum and dirty individuals touches my nerve, Why should I read your bullshit language that you probably learned from your mama? If you don’t know how to professionally communicate, get the hell out of this forum and go back where you belong, a ghetto,
Is the reporters of Addis Dimst radio was there for sure Getachew Reda will let him to report from Addis Ababa now they have the same vision on the name of human right violation in Eritrea and distracting armed struggle for freedom or he can get directly from (at).
Hi!!, DOES that cofFin contain MELES CHENAWI dead body being taken to the ICC?
That is what we are waiting for.Every TPLF CRIMINAL will be hunted like the Nazi criminals.Now TPLF is appointing all tigrians as Ambassadors all over the world, what does it mean?where ever you try to hide you will be hunted and exposed to the true commision
Hi! ones an enemy is always an enemy, so the hijacked revolution of the Ethiopian people by T-tplf backed by CIA should go back to the people it
belongs to.All the past 50 years the youth students workers and farmers
fought for justice,equality freedom and people and individuals should be
treated as human beings not by their ethnicity they belong.
Dear brothers and sisters let us argue and debate genuinely notby cursing eac other.
ሰልፍ የወጡት ዜጎች እነማን ናቸው ማን ነበሩ ከየት መጡ ማን አመጣቸው የሃገሪቱን ዜጎች ማለት ኢትዮጵያዊያንን አትኖሩም፣አትሰሩም፣አትሰለፉም፣አትናገሩም፣አትጽፉም፣
ወያኔ ምን አሰቦ ነው ትናንት ወደሃገራችሁ ሂዱ ብሎ ያባረራቸው ኤርትራዊያን ዛሬ ኑ ሰልፍ ውጡ ተቃወሙ
ወያኔ አላማው ምንድን ነው እውነት ወያኔ ኢትዮጵያን ነው ለሃገር አስቦ ሳይሆን ድብቅ አጀምዳውን ኢትዮጵያን ለማዳከምና የበላይነቱንና ትግራይ ርፓብሊክ ለመመስረት እንዳመቸው ነው! ምን ጊዜም ወያኔ ለኢትዮጵያ ተኝቶ አያውቅም፡፡
ሳሚ
Habesha polotica it not food.from minilik time up to now polotica.your proplem is food from 1000 years.if you want break ethiopia in to 120 villages.woyane,woyane,G7,G7 100 times your proplem is food from 100000 years old.habesha leba liers.
ኤርትሪያን የገነጠላችሁና ያስገነጠላችሁ እኮ እናንተው ናችሁ አሁን ሳትስማሙ ጊዜ ሻቢያ የኢትዮጵያ ጠላት ነው ትላላችሁ። ከናንተ ጋር ያልተስማማ ሁሉ አሸባሪ ነው። የኢትዮጵያ የህዝብ ጠላትስ እናንተው ናችሁ። ከዱሮም ጀምሮ ለጣሊያን ፓስታ ስትቀቅሉ አልጋ ስታነጥፉ መንገድ ስትመሩ ቤተ የክርስቲያን ስታቃጥሉ ደሞ እናንተን ብሎ ኢትዮጵያዊ። ደረቆች ምግባችሁ ደርቅ ቁልቆል፥ ኩንቲ፥ ሃምባሻ መጠጣችሁ ሻሂ (ሻይ) ዱቃ ምናችሁም እያምር።
@southern
You are not southern.you are the ortodox northern tenkay debutera killers.no more southern land.go to your yetebareke land.tenkay débutera.
Southern aka northern.tigray and Gonder are the Same killers,liers.and you are one of them the killer minilk son .