በምርምርና በዳበረ ሃሳብ ሽፋን የሕወሓት ስልጣን እድሜ ማስረዘሚያ እና የትኩሳት መለኪያው ‘ጀኔራል?’ ጆቤ
በምርምርና በዳበረ ሃሳብ ሽፋን የሕወሓት ስልጣን እድሜ ማስረዘሚያ እና የትኩሳት መለኪያው ‘ጀኔራል?’ ጆቤ #Ethiopia #EPRDF #TPLF #Jobe #MinilikSalsawi #Change
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ጆቤ በአሁኑ ወቅት ይዘውት እየተራመዱት የሚገኘው አስተሳሰብ ሕወሓትም በማዘናጊያ አጀንዳነት እያራገባቸው ነው::ወደ ሚዲያው እንዲወጡ የተደረገው የቀድሞ የወያኔ አየር ሃይል አዛዥ ከተንበርካኪው ቡድን ወገን እንደሆኑ የሚነገርላቸው ታጋይ አበበ ተክለሃይማኖት በሽምቅ ተዋጊነት የጄኔራልነት ማእረግ አግኝተው አየር ሃይል እንደ ፋንታ በላይ ባይመሩትም ገለውት ነበር::ሰሞኑን በወያኔ መንግስት እየተደጎሙ በሚኖሩት አዲስ አድማስ እና ሪፖርተር ጋዜጣ እዩኝ እዩኝ ያበዙት አበበ ተክለሃይማኖት አንድም ትኩሳት መለኪያ ሌላም ሕወሓት እድሜዋ እንዲረዝም እንደ መሽረፈት ሲሆኑ ጎን ለጎን ወደ ስልጣ እየተጠጋጉ መሆኑን ጽሁፎቻቸው ያሳብቃሉ::ሕወሓት በስልጣን እንዲቆይ ካላቸው ፍላጎት የተነሳ የተሻለ አምባገነንነት እንዲፈጠር እየሰሩ ሲሆን የትግል አጋሮቻቸውን የተቹ መምሰሉ የሕወሓት የማዘናጊያ እና የማደናበሪያ አንዱ ስትራተጂ መሆኑን ልንነቃ ይገባል::
በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በአዲስ አድማስ እንዲተነፍሱ የተደረጉት ጆቤ በሶማሊያ የሞቱ የኢትዮጵያ ወታደሮችን በተመለከተ የክብር መቃብር ጥያቄን አስመልክቶ በሰጡት መልስ ላይ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እያለ ራሱን የሚጠራው ጦር የሚተዳደረው በሽምቅ ተዋጊነት መመሪያ ደንብ በሆነ በጫካ ሕግ መሆኑና ወታደራዊ ሳይንስ ቀመስ ሆኖ ለሀገር የተገነባ ሰራዊት ባለመኖሩ የሞቱ ወታደሮች እንደ ሽምቅ ተዋጊ ወንበዴ ክብረቢስ ሆነው በሜዳ እንዲጣሉ እና ማስታወሻ እንዳይኖራቸው መደርጉ ከትጥቅ ትግል ጋር ተያይዞ የመጣ ልምድ እደሆነ ነግረውናል::የወታደራዊ ሳይንስ ስላለእላቸው የአንድ ሃገር ሰራዊት እና የሽምቅ ተዋጊ ወንበዴዎች ሰራዊት ልዩነቱን እንዳያውቁ እያወቁ ወንጀል በመስራት ላይ ናቸው::ጆቤ ከስልጣን ባይባረሩ ኖሮ የዚህ የግፍ አመራር አንዱ አካል እንደሚሆኑም መዘንጋት የለብንም ከመጀመሪያም በቦታው ላይ በነበሩ ሰአት ወታደራዊ ሳይንስን ሳይሆን ውንብድናን በሰራዊቱና ደህንነቱ ውስጥ ሲያሰራጩ እንደነበር ባይዘነጋም በአሁኑ ወቅት ይዘውት እየተራመዱት የሚገኘው አስተሳሰብ ሕወሓትም በማዘናጊያ አጀንዳነት እያራገባቸው ነው::
ጆበ ስለ አሰብ ጉዳይ ዘግይተው እንደነቁ ሊነግሩን ይፈልጋሉ::በሻእቢያ እና ወያኔ መካከል ውጥረት መኖሩን ተከትሎ የወያኔ ካድሬዎች መከላከያ ሰራዊያችን አሰብን ማስመለስ አለበት ብለው ሲደነፉ እንደነበረው ሁሉ የጆቤም አስተሳሰብ ይህ ነው::ጆቤ እንዲያጦዙት በሩ ተከፍቶላቸው የሕወሓትን የማዘናጊያ የአሰብ ወደብ አጀንዳ አራግበውታል::ስለ አሰብ የባነንኩት ዘግይቼ ነው ቢሉም እነዶክተር ያቆብ በተናገሩበት ወቅት ለምን ሰከን ብሎ የማሰብ እድሉን ለራሳቸው እንዳልሰጡት ግን አልነገሩንም:: የአስተሳሰብ መቀየር መዳበር መብሰል እንደተጠበቀ ሆኖ ስለ አሰብ የሚያነሱ ግለሰቦችን ወደ እስር ከሚልኩ ሰዎች ጆበእ አንዱ የነበሩ ሲሆን ዛሬኤ ላይ ከአባት ፓርቲያቸው ሕወሓት ካድሬዎች ጋር ሆነው ራሳቸው ፈርመው ያስረከቡትን አሰብን እየተመኙ ይገኛሉ::ምንሊክ ሳልሳዊ
ሕወሓት በመድበለ ፓርቲ ሲስተም ውስጥ መግባት ስለማይችል እና የ97 አይነት ሽንፈት እንደሚከናነብ ስለሚያውቁ ሕወሓትን እየደከመ የሚገኘውን እስትንፋሱን ለመቀጠል በሚደረገው ሩጫ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት አበበ ተክለሃይማኖት ያለምክንያት በዚህ ቀውጢ ሰአት ላይ የሕወሓት እምባ ጠባቂ የፖለቲካ ተንታኝ ሆነው እያላዘኑ ይገኛሉ::ታጋይ አበበ የሚነግሩን ነገር እና ያስተላለፉት መልእክት ሁሉ የምናውቀው እና ድምጻችንን እያሰማን እየታገልንለት የምንገኘው ጉዳይ ነው ምንም አዲስ ነገር አልነገሩንም::ለሕዝብ ልጆች ሲባል ሕወሓት ስልጣኑን ይልቀቅ ቢሉ አሊያም ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግስት ይቋቋም ቢሉ የተሻለ አማራጭ ነበር::ይህንን አላሉም ሕገመንግስቱ በተግባር ላይ ይዋል ማለት በሌላ አነጋገር የወያኔ የፖለቲካ ፕሮግራም በተሻለ አምባገነናዊ ዘዴ ይከሰት ማለት ነው::መጀመሪያ ሕገመንግስቱ በኢሕ አዴግ እና አባሎቹ ተረቆ የጸደቀ የፖለቲካ ፕሮግራም ግልባጭ እንጂ ሕዝብ የወከላቸው ልጆቹ ያጸደቁት ሕገመንግስት ስላልሆነ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምም የፈየደው ነገር የለም::
ኤርትራ እና ኤርትራ ውስጥ ያሉትን ኢትዮጵያውያን ታጋዮች እደ እርኩስ መንፈስ አይቶ እንዲደመሰሱ መመኘት ሌላኛው የታጋይ አበበ እብደት ነው::ለኤርትራ ጉዳይ ተጠያቂው ሕወሓትና ሕወሓት ብቻ ነው::ከተጠያቂዎቹም አንዱ ራሳቸው ታጋይ አበበ ናቸው::ኤርትራ ሉእላዊ መንግስት ናት ብለው ለተመድ ፈርመው ያመኑ ራሳቸው ሕወሓቶች ናቸው::እስኪ ፈርመው ባመኑበት እጃቸው ቃታ ስበው የኢሳያስን መንግስት ያውርዱና ይሞክሩ::ጉራ ብቻ ፋይዳ የለውም በደቂቃዎች ውስጥ መጥፊያቸው መሆኑን ያውቁታል::ኢሳያስ በሃይል ይውረድ የምትለው የ2016 የሕወሓት የማዘናጊያ ዜማ መሆኗን ራሳቸው ተንቅቀው እያወቁ ትኩሳት ለመለካት መሮጥ ራሳቸውን ለትኩሳት ዳርጓቸውል::
ሌላው ክዚህ ጋር የሚያያዘው በኤርትራ ያሉት ኢዮጵያውያን ታጋዮች ሲሆኑ ወደ ትጥቅ ትግሉ የሄዱት በወያነእ ተገፍተው የነጻነት ምሕዳር የለውጥ ጥያቄ የፖለቲካ ምሕዳሮች ስሌተዘጋጉ በሰላማዊ መንገድ መታገል ስላልቻሉ ነው::መፍትሄውን ክመሻት በጋራ እንደ ኢትዮጵያዊ አቀራርቦ የፖለቲካ መስመር ከማሲያዝ ይልቅ ኤርትራን በአፍራሽነት መፈረጅ በኤርትራ የሚገኙ ሃገር ወዳዶችን ከመዝለፍ አይለይም::ሌሎች በሃገራቸው ጉዳይ አያገባቸውም አይነት አመለካከት ጋር እየተላተሙ የሚገኙት ታጋይ አበበ ሊያውቁት የሚገባው ወያኔ ስልጣኑን ለሕዝብ እስካላስረከበ ድረስ እንዲሁም በጫካ ሕግ ሕዝብም ማአስተዳደር እስካላቆመ ድረስ ትግሉ እየቀጠለ ይሄዳል::የወያነ አምባገነንነት ሕዝቡን አንድ እያደረገው እንጂ እየለያየው አይሄድም ማለያየት ባለፉት 25 አመታት በወያኔ ተሞክሮ አልተሳካለትm ታጋይ አበበ የሕወሓቱ ጄኔራት ልፋታቸው በዳበረ ሃሳብ ሽፋን የሕወሓትን እስትንፋስ ለማስቀጠል እና የፖለቲካ ጥኩሳቱን ለመለካት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች አንዱ የስትራቴጂ መንገድ መሆኑን ሁላችንም እንረዳዋለን::#ምንሊክሳልሳዊ

ለሰላምና ለፍቅር ወይም ሃገሮችና ህዝቦች በጉርብትናና በስምምነት እንዲኖሩ ከመስበክ ጥንት በ18ኛው ክፍለዘመን የነበረውን ጉራና የጦርነት ፉከራ ሲፎክሩ ማየት ድክመታቸው ያሳየናል የሰውና የንብረት ኢልቂት ማንን ነው የሚጠቅመው ኣቶ ኣበበም የኦሮሞና የኣማራ ወጣቶች ለማስጨረስ የሚያደርገው ፉከራ የሚሰማው የለም
Ato Abebe the fake GENERALwould you please stop your poisioning and non sense tplf mission? No Ethiopian has a hearing ears and reading eyes for your article. Is it not you the one who fought for Eritra freedom state? ATO OR CADRE ABEBE TEKLEHAYMANOT sooner or later you go to lustice for your crime comitted against Ethiopians.
Minilk salsawi the dreamer ahhhh.minilik sold eritrea,jgibuti,Nile river(abay) many many.but invaded oromia.no more minilk in oromia.free oromia.as you say Gonder for gondere,oromia is for oromo.swallow it.
Le u.s.a ena le britain ye shibera gb feTami qTreña ashebari tgrie woyanie new.
Yih gmat woyaniewi sreat meshashal aychilm, bcheña eTafentaw medemses alebet.
What i wondder is about Tplf cadre Abebe Teklehaymanot.first and foremost how and where which military inistitute did he get the rank “General”? Please let him stop gambling with in a espected military post and this warning includes thr so called Samora and other fugitives dewlling around Tplf.
Bisheftu yalk tefa gmat gebreab ye eritrea homosexual neh.
Balhn ageñeh yihn luTi general mnamn bay wdaqi tgrie woyanie.
Sedomawi bathonma le zih luti woyanie lkun benegerkew neber.
Ye rasachu aro ke sew biet balqelaweTk neber.
Eci kemotut betach neh gmat.
If Jobe and others are aware of the importance of port for one independent country after leading Ethiopia for 25 years, anybody can judge them that they were doing everything without any knowledge for 25 years. This is true because any illiterate person doesn’t any advise to make exit/gate for his hut while is building it. Jobe and his group specially “visionary leader” Meles Zenawiw were telling us similarity of port with any commodity in the market. Meles told us repeatedly that port can not be our problem if we have money to pay for it just like we pay money for any commodity.So where were Intellectual Jobe when this issue was the main discussion point every Ethiopian people? I the big problem of Jobe and his group is that they do not know the knowledge limit of Ethiopian people. Cheating can not be a knowledge to lead a country. It is only helpful to win once or twice like a gambler. The methods of gambling planed “visionary leader” Meles are all expired at this time.
Mintilik salisawi.good job.
What an inflated ego this 2 stars general wannabe has? He thinks, most Ethiopians are his toys that he can play with any time he wants. He also thinks that he’s some kind of a god whose gibberish should be taken as a commandment. You know, 11 years ago he had said something poisonous that any Ethiopian wouldn’t forget in her/his right mind. Because of that we know he doesn’t treat us as fellow citizens. He is a very hateful man. His audience for this interview are hard core tplf members, disgruntled and opportunistic diaspora individuals and people who are looking after for their own interests. That’s is about it. Thank God they are not many to found these days.
ቢሾፍቱ= አንት የባንዳ ትግሪ ቂጥ ላሽ ህወሃት የባንዳ ትግሪ ጫካ አውጥቶ አምሃራን እና ኦርቶዶክስን ካጠፋን ኢትዮፒያን እንከፋፈላለን ብሎ በኦሮሞ ህዝብ ቁማር ስለተጫወተ ጎንደር ለጎንደር ከሆነች ኦሮሚያ ለኦሮሞነች እያልክ ትደነፋለህ መጀመሪያ ድንጋይ እራስ ነህ ጎንደር አዎ የጎንደር ነች አድዋም የአድዋዎች ነች ወለጋም የወለጋዎች ነች ወሎም የወሎዎች ጎጃምም የጎጃሞች ሸዋም የሸዋዎች ሲዳማም የሲዳማዎች ጋቢላም የጋቢላዎች ….ናቸው ጥያቂውስጥ የሚያስገባ ነገር የለም ጎንደርን ከኦሮሚያ ጋር የምታገናኘው ለመሆኑ ኦሮሚያ የምትባል አገር ህወሃት አምሃራን በጋራ ስንጨርስ ነጻ ትወጣለህ ብሎ ኦሮሚያ የምትባል አገር አስረክብሃለው ብሎ ፕሮፓ ጋንዳ እንድትሰራለት ስላደረግህ ነው አምሃራ ኦርቶዶክስ ከ እንግዲህ ወዲህ የለም ኦሮሞ የኦሮሞ እያልክ ስትለፈልፍ አታፍርም ወደድክም ጠላህም አምሃራ በመላው ኢትዮፒያ የሰፈረ ኢትዮፒያዊነው አገሩ ነው:: መጀመሪያ ስለ ኢትዮፒያም ታሪክ ሆነ ስለኦሮሞ ኢትዮፒያዊነት ስለ አምሃራም ኢትዮፒያዊነት ስታውቅ ነው መናገር ያለብህ ኦሮሞዎች በታሪካቸው እስልምናም ሆነ ክርስትናን የተቀበሉት ኢትዮፒያ የምትባል ቅድስት የክርስቲያን የንጎሶች አገር የ እስልምናን ሃይማኖት የጠበቀች የሃይማኖት መቻቻልን በመጀመሪያ ለአለም ያሳየች የክርስቲያን ንጉሶች የጥንት አገር ታሪክ ያላት ውስጥ በተለያዩ የኢትዮፒያ አውራጃዎች ውስጥ ሲሰፍሩ ነው ከክርስቲያኑጋ የሰፈር ክርስስቲያን ከ እስልምና ሃይማኖት ተከታይ ጋር የሰፈር ደግሞ እስልምናን የተቀበለው ስለዚህ ወሪ እንደ ጡንቻ አትድፈር ኢትዮፒያ የኢትዮፒያ ንጉሶች አገር ያቆሙ የኢትዮፒያ ህዝቦች እስላም ክርስቲያን ተዋዶ የኖረባት የፍቅር አገር ነበረች ለመሆና አንተ ዶማራስ አትነግረንም የግራኝ መሃመድ እርዝራዞች እና የትግሪ ባንዳ የፈርጅ ቂጥ ላሾች ስለ ኦርቶዶክስም ሆነ ስለአምሃራ አሰፋፈር የመናገር መብት የላችሁም ለመሆኑ አምሃራ በኢትዮፒያ ውስጥ መስፈሩ ለምን አስደነቀህ ኦሮሞ እንካን ኢትዮፒያ ውስጥ ኪንያውስጥ የሰፈር ህዝብ እኮነው ስለዚህ አምሃራ በኢትዮፒያ አሰፋፈሩ ኢትዮፒያዊ ነኝ እንጂ ያለው የሰፈረበትን ሁሉ እንደ ኦሮሞ የዘር ልሂቃን የኦሮሞ አገር ኦሮሚያ እንደሚለው የአምሃራ አገር ነው አላለም በኢትዮፒያ ውስጥ የኢትዮፒያ ብሂር ብሂረሰቦች እንደ ታሪካቸው ሰፍረዋል ትግሪም በታሪኩ ትግሪ የምትባል ክፍለ ሃገር ሰፍራል ጎንደሪው እንደዛው ወለየው እንደዛው ሸዋው እንደዛው ሲዳማው ጉራጊው ወላሞው ሃረሩ ሱማሊው አፋሩ አርጎባው ሃድያው ወለጋው….እነዚህ ውስጥ የሰፈሩ ህዝቦች ኢትዮፒያኖች ናቸው ይህ የባንዳ የትግሪ መንግስት መጥቶ የትግሪን ግዛት ለማስፋት ኦሮሞን ይዚ ኦሮሚያ የምትባል አገር ስለምሰጠው አምሃራውን እና ሊላውን ጨፍልቀን የዘር ክልል የዘር ፊዲራሊዝም የተፈጠረው ኢትዮፒያን ከፋፍሎ ለመዝረፍ እና ለማጥፋት የተሰራ ሲራ ነው ስለዚህ ኢትዮፒያ የኢትዮፒያኖች ነች በዝር ፊዲራሊዝም አትጨፈለቅም ሞት ለወያኒ ባንዳ ትግሪ
ቀድሞ አጥፍቶ ዛሬ ምንድን ነው የፈለገው ሰውዩው
ስንቱን ገድሎ፣አስገድሎ፣አቃጥሎ፣አጥርፍቶ፣አሳፍኖ፣የኢትዮጵያ መሬት ለሱዳን የሰጠ እኮ ነው!
በደም የታጠቡ በገንዘብ ያበዲ!
በሌላው ወገኑ የሚደሰት!የሚስቅ!
ጎንፋ
begenzeb yabede balefok bale habte new atenkut Jobe enetewawekalen ante aram leba