የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም።
የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም። #Ethiopia #EPRDF #InternetLaw #FreedomofCyber #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የዳባት ሕዝብ የቀድሞ ወታደራዊ መንግስት ለህዝብ አገልግሎት እንዲውል ተክሎት የነበረውን ዘመናዊ ትራንስፎርመር ወደ ትግራይ ሊያጓጉዙ የነበሩ የሕወሓት ሌቦች ተሳቢ መኪኖች በህዝቡ ተቃጥለው ሹፌሮቹም በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ሰምተናል፥ይህን የመሰለ የተደራጀ መንግስታዊ ሌብነት ሕግ እያስፈለገው በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ የሳይበር ኣክቲቭስቶችን ኣፍኖ እስር ቤት ለማጎር የኢንተርኔት ኣጠቃቀምን ይተመለከተ ሕግ ስለ ኢንተርኔት ጥቅም በማያውቁ ተከራክረው መናገር በማይችሉ እጅ ኣውጪዎች ሕግ መውጣቱ ያለው ኣገዛዝ ለስልጣን ያለውን ገብጋብነት ሌላኛው ማረጋገጫ ነው።
ወያኔ በስልጣኑ ላይ ይደርሳሉ የሚላቸውን የሳይበር ጥቃቶች ለመከላከል በኮምፒዩተር ወንጀል ኣዋጅ ስም ዜጎችን በማፈን ወደ ጨላማ ቤት ለመወረር አንዲያመቸው የዘየደው ዘዴ አንጂ በውስጡ ለታቀፋቸው ገዳዮች አና ዘራፊዎች ሊጠቀመው ያወታው ኣዋጅ ኣይደለም፤ ከሽብርተኝነት ኣዋጁ የታዘብነው ያየነው የተለማመድነው ነገር ቢኖር የተቃዋሚ ኣመራሮችን ጋዝጠኞችን አና መሰል ዜጎችን በማፈን በማሰር ረዥም ኣመታት በመፍረድ ሕግን ለሕገወጥነት ሲውል ነው።የጸረ ሽብር ሕጉ እንደ ኣልቃይዳ አና ኣልሽባብ ያሉ ኣለም ኣቀፍ ኣሽባሪዎችን ለማደን በሚል በኣለም ኣቀፍ ደረጃ የጸደቀ ቢሆንም የወያኔው ኣገዛ ግን ሕዝቦችን ለማሳቀቅ ለማፈን ለማሰር ተጠቅሞበታል አየተጠቀመበት ይገኛል፥ ይህም የኮምፒዩተር ወንጀል መከላከል ሕግ የተባለውም ከዚህ የተለየ ኣላማና ግብ የለውም።
ያለፈቃድ ኮምፒውተሮችን መሰርሰርና መሰለል ቅጣት ያስከትላል የሚለው ሕግ ለኣገዛዙ ተቅWማት ግን አንደፈለጉ አንዲሰልሉና አንዲሰረስሩ ከዚህ ቀደም በስውር የሚያደርጉትን ሕገወጥነት በኣይን ፍጥጥ አንዲያደርጉ ኣውጆላቸዋል።የኣገዛዙ የደህንነት ተቋም የኮምፒውተር ስርሰራ (ሃችኪንግ)፣ የይለፍ ቃልና ሌሎች የደህንነት አጥሮችን ሰብሮ መግባት (ብረኣኪንግ ጸቹሪትይ መኣሱረስ)፣ ክፍያ የሚጠይቁ የኮምፒውተር አገልግሎቶችን ያለክፍያ መጠቀም፣ ከባለቤቱ ወይንም ሥልጣን ካለው አካል ፈቃድ ውጪ በኮምኒዩኬሽን ሂደት ላይ ያለን የኮምፒውተር ዳታ ወይም የዳታ ፕሮሰሲንግ አገልግሎት መከታተል፣ መቅዳት፣ ማዳመጥ፣ መውሰድ፣ ማየት፣ መቆጣጠር ወይም ሌላ ተመሳሳይ ሕገወጥ ተግባር ሲሰራ መቆየቱ የሚታወቅ ሲሆን ኣሁን ደግሞ በኮምፒዩተር ሕግ ሽፋን ለተኃለ ህገወጥነት ራሱን ኣደላድሎ ኣዘጋጅቷል።
በዜጎች ላይ ከፍተኛ መንግስታዊ ሽብር የሚፈጽመው የወያኔ ኣገዛዝ በስልጣን የመቆየት ፍላጎቱን ለማሳካት በከፍተኛ ገንዘብ አጅግ ኣደገኘ የሆኑ የሳይበር ጥቃቶች በሃገር ውስጥ አና በውጪ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አና ተቋማት ላይ ሲፈጽም አንደነበር የቅርብ ጊዜ መረጃዎችን ኣንብበናል።ይህን ወንጀሉን በሕግ ለማስደገፍ አንዲረዳው ያወጣው ኣዋጅ አንጂ ሕዝብና ኣገርን ለመጥቀ የጸደቀ ኣዋጅ ወያኔ የለውም ኣይኖረውም።የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም። ይህን ወንጀለኛ ኣገዛዝ ልናፈርሰው ግድ ይላል።#ምንሊክሳልሳዊ
It is right; the Ethiopian government has used terrorism law against innocent citizens, and this law can’t be used toward their citizens in countries who set the law. Now, Ethiopian rulling parties’ internet law can be used in the same fashion.
Only the U.S. can stop these criminal bastards.
Terrorist Akerkariw tesebere
ሊያግደን አይችልም ወያኔ አለን!!
Amareña be englizeña fidel
siTaf ende amareñanetu
ynebeb.
he hu hi — hie h ho
le lu li la lie l lo
red color = qey qelem
goodness = chernet
only = bcha
salt = Cew = chew
fatty meat = coma sga
shoe =camoch
smoke = cis
student = temari
breast = Tut
monday = seño = seNo
one = and
oozo = uzo
ethiopia = itiyopiya
= etiopia
tortoise = ieli = eli
mother = enat = ènat
buyer =gex
brave = jegna
start = mejemer
page = geT
poet = gTm geTami
drink = meTeT
study = Tnat
correct = right = tkkl
patience = tgst
but = gn
orange = brtukan
ethiopian bir=yeitiyopiya br
pen = b-er = eskrbito
picture = s-el
duke = luul= lu-ul
your pencil = ersas-h
= ersassh
your mattress = frashish
= frashih
miyadenagerun aswegdu:
tenebabi/consonant ke asnebabi gar/plus vowel e eg le geez yemejemeriya fideloch
consonant plus i eg li sals
3 ña biet fideloch. brhan yibal, gn birhan, ox = berie, gn bere aybal.
Those who wants to engage themselves in terrorism activities would be hunted down one by one. No way to mess with in the name of freedom of expression . The good thing is the top ring leader of the terrorist Organizer Isayas Afeorki has been found guilty on Crimes against humanity. Soon a warrant will be issued to arrested.
Teqwami malt Shabia tftfo beamsalu yeftrachew
enslaved ye Neamin
mengawoch nachew ?
an other violation of freedom declared by the stupid political system EPRDF.