የፊታችን እሮብ በአማኑኤል ሆስፒታል እውቅ ድምጻውያን ለአዕምሮ ህሙማን ያቀነቅናሉ::
ዘሌማን ፊልም ፕሮዳክሽን ከአማኑኤል ሆስፒታል ጋር በመተባበር የፊታችን ረቡዕ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በአማኑኤል ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ትልቅ የሙዚቃ ዝግጅት ያካሄዳል፡፡በዝግጅቱ ላይ በህሙማኑ የተመረጡ እውቅ ድምፃዊያን የሚያቀነቅኑ ሲሆን፤ ከተመረጡት ውስጥ ክቡር አርቲስት ማህሙድ አህመድ፣ ክቡር ዶክተርአርቲስት አሊ ቢራ፣ ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሀንስ፣ ፀጋዬ እሸቱ፣ ሄለን በርሄ፣ ሚኪያስ ቸርነት፣ ሳያት ደምሴ፣ ዳዊት ፅጌና ራሄል ሃይለ ይገኙበታል ተብሏል፡፡
በዕለቱ ከሙዚቃ በተጨማሪ የተለያዩ ገጣሚያንና ኮሜዲያኖች ዘግጅታቸውን በማቅረብ ህሙማኑንና ጥሪ የተደረገላቸውን እንግዶ የሚያዝናኑ ሲሆን ለህሙማኑም አጋርነታቸውን ይገልፃሉ ተብሏል፡፡ ብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን ከዚህ ቀደም የአዕምሮ ህሙማን ላይ የሚያጠነጥንና ህሙማኑን እንዴት በፍቅር ማከም እንደሚቻል የሚያሳይ “ሀሪየት” ፊልም ሰርቶ በማቅረብ በተመልካቹ ዘንድ ተወዳጅነትን ማትረፉንና ይህንኑ የፊልም ስም ሀሪየት ሪያሊቲ ሾው ወደተሰኘ የቴሌቪዥን ሾው በመቀየር ለህብረተሰቡ ግንዛቤ እየፈጠረ እንደሚገኝ የሀሪየት ፊልም ደራሲና ዳይሬክተር እንዲሁም የብሬማንፊልም ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኔ ጌታቸው ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡
aye
ke 1000 ewiq zefagn
and Memhir Girma yeshal neber !
zefen yefewisal ende ???
YE Egzeyabher semu be tsbel betera ,, Dinet ale !
ወያኔ በወልቃይት ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ዘመቻው በአማራ ላይ መሆኑን ሁሉም ሊያውቀው ይገባል!
ወያኔ አማራውን
1- እንገድላችኋለን!
2- እናስራችኋለን!
3- እናጠፋችኋለን!
4- የአማራን ርስት ለሱዳን፣መስጠት ቀሪውን የወያኔ የደም ካሳ መሆኑን አሳውቀናችኋል
5- ከሃገራችሁ እናስወጣችኋለን! አንተ ሽንታም አማራ አህያ ሁሉ ዛሬ እኮ አማራና ኦርቶደክስ፣እንድሁም እስላምን አከርካሪውን መትተናል ድሃ አድርገንሃል የትም አታመልጡንም
ዛሬ አማራ በሃገሩ እስረኛ፣ስደተኛ፣ርሃተኛ አድረገውታል እነ ወያኔዎች
ይድረስ ለአማራው ሕዝብ በወልቃይት ጠገደይ ወርቅ፣ነዳጅ፣አልማዝ፣ታንታለም የከበሩ ማዕድኖች መኖሩን ልናውቀው ይገባል!
እውነቱ
When would they repeat the concert at Minilik’s palace? There are “A’emiro himuman’ there too.