አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

#Ethiopia : አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡
 
ካሁን ቀደም የአማራውን ሕዝብ በተለየ ሁኔታ በገዛ አገሩ የዜግነት መብቱ ተገፎ ለረዥም አመታቶች ከኖረበት ንብረት ካፈራበት ቀየ በባዶ እጁ አፈናቅለው መጠጊያ በማሳጣት በመግደል በማሳደድ የሕወሓት ጸረ አማራ ተልእኮ እቅድ አስፈጻሚ የነበሩት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)

ምንጭ፦ ኢዜአ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡

የክልሉ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሃብታሙ ታየ ዛሬ ለኢዜአ እንዳስታወቁት አቶ አህመድ ናስር ከ2001 ዓ.ም. ጀምሮ ክልሉን በርዕሰ መስተዳድርነት መርተዋል ፡፡የከልሉ ገዥው ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲዊ ፓርቲ (ቤጉህዴፓ) በምክትል ሊቀመንበር መርተዋል፡፡

የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ በእርሻ ምህንድስና፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በቻይና ሆሃ ዩኒቨርሲቲ በውሃ ምህንድስና የተከታተሉት አቶ አህመድ ናስር በአሁኑ ወቅት የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር በቀድሞው ግብርና ገጠር ልማት ሚኒስትር ዴኤታነት አገልግለዋል፡፡በቅንነትና በታማኝነት ሲያገለግሉ መቆያታቸውን ሃላፊው አመልክተዋል ፡፡በተለይ ተበታትኖ የሚኖረውን የክልሉን ህዝብ በመንደር በማሰባሰብ ውጤታማ ለማድርግ በተደረገው የመጀመሪያው የክልሉ እድገትና ትረንስፎርሜሽን እቅድ እንዲሁም አሁን በመተግባር ላይ በሚገኘው ሁለተኛውን እቅድ ህይወታቸው እስካለፈበት ጊዜ ድረስ በግንባር ቀደምትነት መርተዋል፡፡

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብቻ ሳይሆን በደቡብ ክልል ሸበዲኖ እና ሃዋሳ ወረዳዎች በግብርና ባለሙያነት ሠርዋል፡፡በ1957 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል ፈንታሌ ወረዳ ጠዴቻ መልካ ቀበሌ የተወለዱት አቶ አህመድ ናስር የክልሉን ህዝብ በክልል ምክር ቤትና በፌዴሬሽን ምክር ቤት ወክለው በቅንነት አገልግለዋል፡፡ባደረባቸው ህመም በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር ህክምና ሲረዱ ቆይተው በ51 ዓመታቸው ትናንት ሌሊት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡አቶ አህመድ ባለትዳርና የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበሩ፡፡የቀብር ስነ-ስርዓታቸው ቤተሰቦቻው ፣ወዳጅ ዘመዶቻው ፣የስራ ባልደረቦቻቸው እና የክልሉ ህዝብ በተገኘበት በአሶሳ ከተማ እንደሚፈጸም ተገልጾአል፡፡

 

 

22 Comments on “አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡”

  1. የወያኔ ኮንዶም የወያኔን ተልእኮ ሲያስፈፅም ተላልጦ ነው የሞተው አሉ። እንኳን ደስ አላችሁ!

  2. የኢትዮፒያ ጠላት ሁሉ የአምሃራ እና የኦርቶዶክስ ጠላት ነው :: ኢትዮፒያ በክርስትና ሃይማኖታ አንድነታን ጠብቃ የኖረች የቅድስት ሃገር የንጉሶች ሃገር እስላም ክርስቲያን ሳይሉ በፍቅር የኖሩባት አገር ነች የኢትዮፒያ ንጉሶች በክርስትና ሃይማኖታቸው ኢትዮፒያን እና ኢትዮፒያንን የጠበቁ ብቻ ሳይሆኑ የመጀመሪያዎቹ የክርስቲያን ንጉሶች የ እስልምና ተከታዮችን በመቀበል እስልምና ሃይማኖት እንዳትጠፋም አስተዋጾ ያበረከቱ እንደሆኑ መረሳት የለበትም ይህ አንዱ የኢትዮፒያ ንጉሶች ታሪክ ነው ዛሪ አምሃራን እና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ጫካ ወጣን የሚሉን ከሃጂዎች ቢረዱት የንጉሶች ስረአት በኢትዮፒያ ስር መሰረታቸው ኢትዮፒያዊነት ነው :: በተለያየ ዘመን የኢትዮፒያን ህዝቦች ታሪካቸውን እና አገራቸውን ለማጥፋት የሚመጡ ጠላቶች ከውስጥ የናት ጡትነካሾች ጋር በመተባበር መጀመሪያ አምሃራና ኦርቶዶክስ ጠላት የሚባልበትን ሚስጥር ማወቅ ያስፈልጋል ሚስጥሩን ኢትዮፒያዊያንን ሁሉ ለማጥፋት ነው አምሃራን እና ኦርቶዶክስንም ሳይሆን እስልምና ተከታይ ኢትዮፒያኖችንም ለማጥፋት ነው ለምን ? የኢትዮፒያ ህዝቦች እርስ በራሳቸው የተሳሰሩ ዘራቸው የተደበላለቀ በሃይማኖታቸውም የተደበላለቁ በመሆኑ ያንዱ መጥፋት የሁሉም መጥፋት ነው:: ለዚህ ነው አባቶቻችን አንድ ሃገር አንድ ህዝብ የሚሉት ኢትዮፒያ የአምሃራ አገር ብቻ አይደለችም አምሃራው በታሪኩ አሰፋፈሩ ኢትዮፒያዊ ስለሆነ በአምሃራነት ተደራጅቶ ኢትዮፒያን ወግቺ ለአምሃራ ነጻነት ህልውና መንግስት አቆማለው ብሎ የተነሳበት ታሪክ የለውም ኢትዮፒያ የኢትዮፒያኖች ነች ብሎ ከታሪኩም ለመከፋፈልም የማይመች ህዝብ በመሆኑ ኢትዮፒያ ባሳለፈቻቸው ዘመን እንደነበሩት ጠላቶቻ እየደጋገሙ ባማራው ማህበረሰብ እና በኦርቶዶክስ እንደመጡት ዛሪም የኢትዮፒያን ህዝብ ብሂር ብሂረሰቦች ለማጥፋት አምሃራውን ኦርቶዶክስን ታርጊታቸው አድርገው የዘመኑ ጠላቶቻ እየቦጠበጡ የህዝቦቻን ደም የጠጡ ድባቀ መሪታቸው አይቀርምና እነሱም ይሞታሉ ኢትዮፒያ ግን አትሞትም የኢትዮፒያ ህዝብ ማወቅ ያለበት አንዱን ዘር አጥፍቶ ያንደኛውን ነጻነት ማጎናጸፍ አይቻልም ይህ በመሆኑ ወያኒ አምሃራን ተባብረን ካጠፋን የትግሪ ህልውና ይጠበቃል ነጻነቱን ያገኛል ብሎ እንዳለመው ሳይሆን በተግባር ለትግሪ ህልውና ኦሮሞው ጋቢላው አፋሩ ሱማሊው እየሞተ ነው ይህ ማለት ደግሞ ኢትዮፒያን መግደል ነው ስለዚህ የዘር ልሂቃኖች እያወናበዱ ህዝብ ገለው ከሚሞቱ ለህዝብ ኖረው ቢሞቱ ተገቢነው

  3. The so called criminal Ahmed Nasser has died while he acomplish woyanes mission to kill the innocent Amharas people

  4. The one wrote with amaharic you are so brilliant we need this kind of person
    for our people.
    Haile

  5. min aynet keld new yemanebew? amaran bemafenakel yekesesew man new? woyane endehone amaran bemafenakelu leshilimat yachewal enji zimbunim esh aylewum. tadia yihe awozagabi zena keyet meta? amaran yemigedilina yemiasadid bemishelembet hager ‘amaran bemasadedu yemifeleg sew mote’ blo mezegeb keyet yemeta new? asredun.
    woim yefelegewun nigerun.

  6. Good Riddance……….Ethiopia is better off with one less coward banda, too bad he avoided justice like his master meles the frog.

  7. ነብሱን በአሶሳ ቤተ-መንግስት በሰቀቀን ያኑርልን ብለናል።

  8. ሚስጢር እንዳይወጣባቸው በመርዝ ነው የገደሉት ይባላል ከሀገር ቤት ሾልኮ በመስመር ከደረሰን ጥርነፋ ምንጭ፡፡ቀንደኛ የሕዝብ ጠላት በተለይም የአማራ ጠላት ነበር፡፡መርዘው በመግደሌቸው ሊመሰገኑ ይገባል ወያኔዎች

  9. አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰ መስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡ ስንት አማራዎች ገደለ፣አስገደለ፣የተፈናቀሉትስ የትና እንደት ይገኛሉ?
    አቶ አህመድ ናስር የተወለዱት እናታቸው አርጎባ፣አባታቸው ሱዳናዊ መሆናቸውን ስንት ሰው ያውቅ ይሆን ? ይህ ሰው ስልጣን የተሰጠው አማራን ለማጥፋትና ለመግደል ይመስላል ከመተሃራ አሶሶ ሂዶ ኢትዮጵያዊያንን ከሃገራቸው ያባረረውና ያፈናቀለው፣የገደለው፣ያስደገለው ብቻ ስንት ሰው እንደገደለና እንዳስገደለ ትክክለኛ እንደሆነ መርጃ አስቀምጡልኝ ይህች ሀገር መቼም እንደዚህ ሁና አትቀርም ፈጣሪም ኤርሳትም

    በሃያ አምስት አመታትና ከዚያ በፊት ስንት አማራዎች በወያኔና በመሶሎቹ ተገደሉ ዛሬስ ለመገደልስ ያዘጋጅቸው እነማን ናቸው?
    አማረውን በማደን፣በማሳደድ፣በማፈናቀል የሚገኘው ውጤት ምን ይሆን? ሂሳቡንስ ማን ያወራርዳል ትላላችሁ? በሚስጥር የተገደሉት አማራዎች ማፈላለግ አለብን መተባበር የግድ ይለናል!
    ጌቱ

  10. በአንድ ወቅት የቤንሻንጉል ጉምዝ አስተዳደር የነበሩት አቶ አህመድ ናስር በስብሰባ ላይ የተናገሩት እንጥቀስ አማራን ማየት አልፈልግም ያለው ወያኔ አማራን ለማጥፋት የተሰጠኝን የቤት ስራ ስለሆነ ከቤንሻጉል ጉምዝ ክልል ውስጥ አማራን ጠቅልየ ለማስወጣት /ለማባርር/በተግባር እተገብረዋለሁኝ!
    በ2004 ዓ.ም አሶሳ ከተማ

  11. እናንተስ ትላንት ስታፈናቅሉ፣ስትገድሉ አልነበር።የእጃችሁን አላህ ሰጣችሁ

  12. Zergaw may be tefa gmat gebreb from eritrea or one of the crimunal tgrie woyanie or a terrorist muslim.
    How a nnnormal person can be glad by the death, displacing and property dispossession of innocent, ordinary people.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*