ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው::አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም::

ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው::አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Corruption‬ ‪#‎Addisadmass‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

“በልቼ ልሙት” የማለት ፈሊጥ፤ ተጠናውቶናል፡፡ የሸጥኩትን፣ የሸቀልኩትን በተለያየ ስም ያስቀመጥኩትን፣ ንብረትና ገንዘብ ብታሰርም እየበላሁ እኖራለሁ የሚለው አስተሳሰብ በሰፊው የተንሰራፋ ይመስላል፡፡ ገንዘብን በሺዎች መቁጠር ከቀረ ሰንብቷል፡፡

እርስ በርስ የመበላላት ባህል የተለመደ ነገር ሆኗል፡፡ ከታሪክ እስከ ዛሬ፡፡ ወይ በፖለቲካ ሽኩቻ፣ ወይ በኢኮኖሚ ድቀት አሳቻ፣ ወይ በባህል ልምሻ ዛቻ፣ ወይ በሶሻል ቀውስ ውድቀት አቻ፤ …አገር መበላላትን መቀበል ከጀመረችና ካመነች ቆይታለች፡፡ አያሌ የፖለቲካ ድርጅቶችን አይታለች፡፡

አስገራሚው ነገራችን፤ ትላንት የተበላውን ዛሬ በቦታው የተቀመጠው ጠንቅቆ ለማስተዋል አለመቻሉ! “የማስጠንቀቂያውን ደወል” እንኳን ሳያይ፣ ያለፈውን መራገምና ራሱን መልዐክ ማድረግ፣ ነው ፈሊጡ፡፡ አልፎም ተፈጥሮዬ ነው እስከማለት ደርሶ ወንበሩን ሙጥኝ ማለቱ፡፡

ቀጥሎም በራሱ ጊዜ “አወዳደቄን አሳምርልኝ!” ሳይል የቀደመው ባለስልጣን በወደቀበት መንገድ መንኮታኮቱ ነው፡፡ ስለ ምን አንዱ ካንዱ አይማርም? አካሄዱንስ ስለ ምን አይለውጥም? ኢ-ፍትሐዊነትን፣ ኢ-ዲሞክራሲያዊነትን፣ ሙስናን እንቋቋማለን ተብሎ በተነገረ ማስትግ፣ እዚያው ጥፋት ውስጥ ተዘፍቆ መገኘት እጅግ አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን እጅግ አናዳጅም ነው፡፡

በተለይ ስለመልካም አስተዳደር መበላሸት በሰፊው እየተወራ፣ እዚያው ብልሹነት ማጥ ውስጥ በፊት ለፊት ተውጠው የሚታዩ የበላይ ኃላፊዎች ለሀገርም ለህዝብም ጠንቅ መሆናቸው አያጠያይቅም፡፡ መነሳትም አለባቸው፡፡ ህዝብ በኃላፊነት በሰጣቸው ቦታ ላይ ነውና ምዝበራውን ያካሄዱት፣ በከፍተኛ ደረጃ ነው መጠየቅ ያለባቸው፡፡የመጀመሪያው የሰንሰለት (Network) ጉዳይ ሲሆን፤ ሁለተኛው አንቱ የተባሉ ሰዎች ተጠያቂ ያለመሆናቸው ጉዳይ ነው፡፡ ‪#‎ምንልክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.

21 Comments on “ስርዓቱ የገማው ከአናቱ ነው::አናቱ ካልተመታ አምባገነንና ሌባ መፈልፈሉን አያቆምም::”

  1. የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 13 አሰቸኳይ መመሪያ
    +-+++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዎች) ኢትዮጵያን ምን አይነት አገር እንደሆነች ሳያቋት፣ በአልበሽር ጠንቋዮች 17 አህያዎቹን ይዘው በጎርፍ ጋኔን ቤተ መንግስት ተሳካላቸው፣ ሕዝባችንንም በዘር ፓለቲካ እንደ አህያ እንዲያስብ አረጉት። ባንዲራችን ላይ በጋኔኑ አስገዳጅነት ለአለም የመጀመሪያው የጋኔን ምልክት ለውጥ በባንዲራ ላይ አርገው ሕዝባችንን የብሔር እኩልነት ብለው እንደ አህያ እንዶያስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን አላወቁ የሆን??? የአገራችን ህዝቦች አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብ መከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ??? በመጀመሪያ ለሀያሉ አምላክ ሁሉም እንደእምነቱ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን??? በችግር ለይ ችግር አሁን ብዙ ሺ ሕዝባችን በየቤቱ በጠኔ እያለቀብን ነው። ነገ ደግሞ በሚሊዮንዎች በረሐብ ሊያልቁብን ነው። ቀጥሎ በኃላፊነት ምን ለአገራቹ ስራቹ ተበሎ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚንጠየቅበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። አዎ ከኢትዮጵያ አፈር ላይ መወለድ ፣ ኢሕአዴግ በዘር ከፋፍሎ የጨረሰን ለማከም በመተማመን ተራማጅ የአገር ውስጥ አሮሞ ኢትዮጵያዊያን የጋራ ጠላታችን ጋኔኗ ኢሕአዴግ ብቻ ነች ብለን ከሌሎች ወድ ኢትዮጵያዊያን ጋር የዱሮ ፈቅራችንን መልሰን በጋራ በማንዴላን ራዕይ የዘርን ፓለቲካ እጥፈተን እንድ ኢትዮጵያ ብለን ወደ ዋናው መንገድ ለመሰዋትነት ተዘጋጅተናል። አንዳንድ ሆዳም ኦሮሞዎች በተለያዩ ጊዜያት የራሳችንን ህዝብ አሰፈጅተዎል። በአንፃሩም እንዲሁም በአማራ፣ትግራይ ወዘተ አስፈጅተውናል። 1000 አደዎዎቹ አፉን አፍነው ሌላውን የትግራይ ህዝብ የከፋ የመረረ በደል አድርሰውበታል። አሁን ደግሞ ጥላሽት የተቀባውን የመጨረሻውን ግንቦት 20 ሊያከብሩት ነው። ጠ/ሚሩ ህዝቡ ነቅቷል በቃ ይህንን አንብበው እያላቹ ሳቅ እያፈነኝ ነው፣ አናንተ እየሰማችሁ “ስጥ” እንግዴ ትሉኛላቹ እናንተ ምን ቸገራችሁ ቆዳዬን ይጭነቀው እንጂ አሉ። በ25 አመት ውስጥ ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አርጎ ያባረራቸው ወጣቶች ፈክሻውን እየጠበቁ ነው።
    1ኛ፣ የኢሕአዴግ ስላዬቸ እና ጦሩን አብዛኛውን ሰለ ስራ አስመስለው ለወገኖቻችው እና ለአገራቸው ሲሉ እንዲስሩ ታዘዎል።
    2ኛ የኢህአዲግ አባላት ዝርዝር ፣ የኤፈርት በአለም ዙሪያ የለው ዝርዝር በእጃችን ገብቷል። በእስር ቤት ውስጥ ወገንን እያሰቃዬ ያሉት ስም ዝርዝር ደርሶናል። አፈቀላጤ ጌታቸው ረዳ መሽገህ ኢሳትን የምትሰማበት ቦታ ላይ ከጀርባህ ከች እንላለን።
    3ኛ ሕዝባችን ማንኛውም ንብረት ጊዜ ውል እንዳይገባ። ባንኮች ተገዳጁ የምታረጉትን መረጃ ያዙ ዘራፊዎችን ከገቡበት ገብተን ነገ ኢትዮጵያዊ ለፍርድ ያቀርባችኃል። የኢትዮጵያ እዳ በጤፍ ቁጥር ነው።
    4ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል የሚያስዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ፣ ጄ/ር ከማል እንዲሁም አቶ ኦባንግ ለህዝባችን የቅድመ ሸግግር ሥርአት መረጃውን በኢሳት ላይ አገሪቷን ወዲያውኑ የሚረከበው ሃይል አስቸኳይ መረጃ ለህዝባችን ይተላለፈል።ጉዞ ወደ ፈት ከተረማጆች ኢትዮጵያዊያን ጋር።
    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ከ እግዚአብሔር እርዳታ ጋር። ንጉሡ ሞቱማ ኦ.ማ.

  2. We proud of u connected all Ethiopians together. We are united now more than anytime.
    Viva Negussu.
    All trash Adowas play game on
    Tigrians.

  3. We need such progressive united view on 21st century.
    Thank you Negussu for you come in from Oromoia such great impressive connection under one Ethiopian. Great man and Great postive mind.

  4. Ethiopia is the “least” reported country in
    Africa compare to south Africa , Nigeria , Kenya ,
    Egypt , Angola , Zambia , Burkna Faso , Uganda and
    Ivory cost . Its not a bad record in respect .

  5. My brother Sammy thank you for your comment
    you are absolutely right Ethiopia’s rank is
    much better than any country in the world .
    Ours is very insignificant .

  6. ሆዳምቹ በግለሰብ ኪስ ሲምላ ዝም በሉ ኢትዮጵያ እየለማች አየአደገች ነው ይላሉ ግን በየአመቱ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን በእርዳታ እና በብድር ወደ አገር ይገባል። የአንድ አመት ብቻ መንገድ ሰርቶ አባይን ገድቦ ይጨርሳል። የ24አመቱ ሆዳምቹ ኪስ ይገባል እንደተባለው ማስረጃው ተገኝቷል ሂሳቡ ይሰራል በነፃነት ቀን ላይ ሩቅ አይደለም።
    ያንን ሁሉ የቻይና እንደ ጤፍ ያለውን እዳ ማነው የሚከፈለው?????????

  7. @ngusu motuma you are not ngusu motuma you are the ortodox yetenkay zer.oromia is for oromo.yedebtera zer.viva oromia.

  8. oROMO BILO POLITICA AWRI .
    DENGAY IRASOCH . iNANTE INA
    WAHBBIST YEMETAWKUT SEAT MEBDAT
    BICH NEAW . AFER BILU

  9. Siraj is tefa gmat gebreb ke eritrea
    yih luTi abatu gebreb orthodox new.
    Kdo woim selmo new orthodox misadeb.
    Lenegeru be qiTu sibeda hulemenaw zurobet new

  10. አሮሞ ማለት ምን አይነት ቀጥተኛ ትውልድ የሆነ ካመረረ የማይመለስ ፍቅርን ሰጥቶ መቀበል የሚችል ነው። ከላይ ቶላ እና ሲራጅ የሚባሉ የሚፅፍት ነገር ምን የህል ከገማ ጭንቅላት እና ሆዳምነት የወጣ ነው። ዳሩ ግን ሊታረድ መጨረሻ ሰአት ላይ የደረሰ
    ዶሮ ብዙ ይጮሃል ይባላል። ጉድ ነው ዘንደሮ የኦሮሞ ልጆች ከሌሎቹ ውድ ኢትዮጵያአዊ ጋር እትብታችን ይፈረደን። ከፈፈሎ በዘር መግዛት አበቃ። ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ህብራችን ነው አስከ መጨረሻው ትውልድ ደረስ። ከእናንተ ጭንቅላት የላቀ ምላጭ የሆኑ በየአቅጣጫው በተጠንቀቅ በየከፍለሀገሩ ይገኛሉ። ጎበዝ ጀግና የአምቦ ውድ ኮራችን በኢትዮጵያውያን የሚኮራ አደረጃጀት ተከትሎ ነው። ወደ ኋላ መየት የለም በጅግኖቹ ወድ መሪዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ፣ ጀኔራል ከማል፣ ወድ የትግራይ ነፃ አውጪ ታጋዬች አገር ውስጥ ካለው 30 ሚሊዮን ወጣት ኃይል ጋር ወደፈት ብለናል።
    ሞኛቹን ፈልጐ ከፋፍሎ በዘር መግዛት አበቃ፣ አሮም አንዱ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው።

  11. መልስ ለሲራጅ

    ኦሮቶዶክስ ሐይማኖት ከኢትዮጵያ ታረክ እና ፈደል ባለወረለታነች። ነብዪ መሐመድ እኮ አላ አስመልክቶአቸው እኮ በኦርቶዶክስ ደንብ በሚመሩት ንጉስ ነጋሢ ዘመን ነው። ሂዱ እዛ
    ኑሩ ብለው መልእክተኛ የላኩት ና መልክተኞቹም ነብዪ ያሉትን ቃል እውነት መሆኑን አረጋገጡ። ዛሬ ዛሬ ኦርቶዶክሱንም በተሐድሶ ስም እነ ታምራት ላይኔ አመሱት።
    ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ለኢትዮጵያ እስለምና ተከታዮች ጌጣቸው ነች በሷ የመጣብንን አንምርም እኛም እነሱም በፍቅር አይነ አንድ ነን።

  12. እንወደሀለን አህመድ ሙስሊሙን ሕዝባችን ለ ኦርቶዶክሱ በመግለፀህ።

  13. ወንድም እና እህት ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ሁላቹንም በፍቅር እንወዳቹሀለን። በኢትዮጵያ ጥላ ስር ነው ያለነው በኢትዮጵያችን ቀልድ የለም። ጋኔኖቹንም እስከ መጨረሻው ጠራርገን እናጥባቸዋለን።

  14. All of woyanes will be under arrest soon because They are thieves, killer and mafias. Do not expect good things from those canibalse.

  15. ማፈሪያው ጌታቸው ረዳ ጦርነቱም እና ጎርፉ ከሻቦያ የተላከ ነው አልክ። ሌባ ነህ ሆሌ መሸገህ ኢሳትን የምታዳምጥበትን ሁሉ የነፀ አውጪዎች ጎርፍ ትንሽ ቀን እየጠበቀ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ጉዳን በቅርብ ቀን ይወራችኃል። የኢትዮጵያ ህዝብ አንጥሮ አውቋል የሻዕቢያ መንግስት ከወያኔ ይልቅ በተግባር እንደሚጨነቅ አሰወቋል። 90 ሚሊዬን ኢትዮጵያዊ 1000 አደዋ ሻርሙጦች 100% ይቻላል። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!!!!!!!!!!!

  16. ለምን መጡና ነው ዛሬ ታላቆን ኢትዮጵያ ሕልውና አደጋ ላይ ጥለው ገንዘብ፣ሃብት ባሃብት ሆነው ጉበቱ በእጃቸው የድንበር መሬት ለሱዳን ካሳ መስጠታቸው ጎንደርን መሬት የትግራይ ሕዝብ ነው አይደለምን!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*