ሃይለማርያም ደሳለኝ ውበታቸውን ለማስተካከል የፊት ቀዶ ሕክምና በጀርመን ሊያደርጉ ነው::
ሃይለማርያም ደሳለኝ ውበታቸውን ለማስተካከል የፊት ቀዶ ሕክምና በጀርመን ሊያደርጉ ነው:: #Ethiopia ……
ሃይለማሪያም ደሳለኝ የሕወሓት ጠ/ሚኒስትሩ ከቀናት በፊት የግል አውሮፕላን ተከራይተው ባደን ባደን በተባለ የጀርመን ከተማ የገቡ ሲሆን፣ ቤተሰቦቻቸው በስፍራው ተገኝተው ተቀብለዋቸዋል። አቶ ሃይለማርያም በጀርመን የእረፍት ጊዚያቸውን የሚያሳልፉበት ለእረፍት በሚል በገዙት ቤት ሳይሆን እንደማይቀር የገለጹት ምንጮች፣ በቆይታቸውም ለአይናቸው የውበት ቀዶ ጥገና ወይም ኮስሞቲክስ ሰርጀሪ ሳያደርጉ እንደማይቀር ምንጮች ገልጸዋል።
20 ሚሊዮን ህዝብ በተራበበት እና ከፍተኛ አለማቀፍ እርዳታ እየተለመነ ባለበት በዚህ ወቅት፣ አቶ ሃይለማርያም ለእረፍት እና ለውበታቸው በመጨነቅ የግል አውሮፕላን ተከራይተው መምጣታቸው በአገሪቱ ያሉ መሪዎችን ባህሪ እንደሚያሳይ ምንጮች አስተያየታቸውን ገልጸዋል።ባደን ባደን የጀርመን ሃብታሞችና ታዋቂ ሰዎች ከሚኖሩባቸው ከተሞች መካከል አንዷ ናት።

bemek betmetu bezer betmetu siltan
indehone ke EPRDF LEKETAYU 50 INDEMAYWETA
BETAWKUT INDET DES YELEGNAL .
YEHIZB QUTER MEBZAT WAGA YELEWUM .
YEMIYASFELGW BEKAT YALEH HONEH MEGEGNET
NEAW .
Kkkkkkkk cannot stop laughing.
Nonsense! nonsense! nonsense!
I don’t think the Ethiopian review editorial worry about the nonsense issues to be posted on their page. One of those is this one and can mention a lot and I don’t know how you can filter the comments which will be posted irrelevant of the posts like mine kkkkkkkk…..
wusha
kiletam bekit shimagle …
yeDerigoch.. buchila . weregnoch
Tewededem teTela derg 2002000 gizie le ethiopiana le hzbua yishalal.
Dabon (dergen yiwekla) ena qoshashawn kusn (tgrie woyanien yiwoklal) ende mawedader new.
Tewededem teTela derg 2002000 gizie le ethiopiana le hzbua yishalal ke tgriue woyanie.
Dabon (dergen yiweklal) ena qoshashawn kusn (tgrie woyanien yiwoklal) ende mawedader new.
Would you explain briefly what Bikat means? To go for plastic surgery and allow the vulgars and bandits to kill innocents. Non sense and miscalculated person like you wish to predict the unpredictable. Damn bulshit and rock head.
እንዴ የሀይሌ ጥርስ በአንዴ አስር የዳሸን ቢራ የሚከፍት ነው ለካ! ወያኔ ከዚህ ቢያባርረውም ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ጥሩ ስራ ታገኛለች። ጀርመን ስትሄድ እሱንም በደንብ አስሞርዳ መምጣት አለባት። እስኪ አስቡት ይህ ጉጠት ጥርስ ስንት በሬ እንደጨረሰ። ሀገሪቱ ውስጥ ስጋ ያስወደደው አንዱ ይህ ጉጠት ጥርስ ነው ለካ!!!
I hope DH .. n’t for gate ya Doro wate
ሰልጣን ካለ ገንዘብ አለ ሰው መግደል አለ ጉልበት አለ!
በጅርመን ቤት መስራት አሁን ነው! የምን ርሃብ አለ ነው የምትሉኝ ተው እነሱ አልተራቡም!
የተራበ ካለ ሌሎች ገንዘብ መሰብሰቢያ ጥበብ ነው
ው.ድ
እውነትም ይህ ገፅ ከረሀቡ በላይ የሀገር ገፅታ የሚያበላሽ ነው፣ መሰራትም ያስፈልገዋል። ጥያቄው ግን እንዴት ነው ነው? የፈረንጅ ምላጭና መቀስ ስለማይችለው በግሬደር ተስተካክሎ በዳምጠው መዳመጥ አለበት። የዚያን ጊዜ የሀገርም ሆነ የሰውዬው ገፅታ ይስተካከላሉ።
ከዚህ ፈረስ ፊት እኔ ቆንጆ አይደሁም?
You are cheap like nuts. What is this? news? If people face drought, life does not stop there. You should ask yourself what he is doing for the 10 million people? His government so far supported those in need and meanwhile continuing implementing the SDGs. It is praised worthy by global partners. You chauvinists could not swallow the leadership from the south. You are hypocritical and try to preach about unity. How do you you can bring the way you think? If you have a common sense and logic, (which You do not have), talk about what is important to the people and the country. Otherwise just shut your big mouth up.
እኔ እውነት ከሆነ በጣም የሚያሳዝነኝ ለምንድን ነው ጀርመን ውስጥ ቤት ሊገዙ የፈለጉት
Sit Engidih!!!!
If you have to lie, lie big.That’s how diaspora webpages including Ethiopian Review survived this long.
ኣሁን ይሄንን ዜና ምን ይሉታል ዘረኝነት ወይስ ደደብነት ሃገራችን ኣርቆ ኣሳቢ ኣአምሮ ያለው መሪ ነው የሚያስፈልጋት አንጂ መልክ ኣይደለም
Look weyane paid commenters are working on each title.
Shame on non-Tigray commenters.