የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ነኝ ባዩ ዮሃንስ ሳህሌ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ከባድ ዘረፋ ፈጽሟል::

የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ነኝ ባዩ አቶ ዮሀንስ ሳህሌ 10 ወራት ብቻ ቆይቷል። በአጠቃላይ 25 ጨዋታዎችን በአሰልጣኝነት መርቶ ከ 630ሺ ብር በላይ ተቀብሏል። የተጣራ 50ሺ የወር ደመወዝ፣ 55,000 የኢንተርናሽናል ስልክ ወጪ፣ 27,500 የመኪና ነዳጅ ሲደማመር 632,500 ብር ተከፍሎት ከሃላፊነቱ እንዲለቅ ተደርጓል፡፡ ይህ ሁሉ ገንዘብ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ አጭበርብሮ የተከፈለው ነው። አሁን ጥያቄው ይህን ሰው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን “በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ተጭበርብሬያለሁ” ብሎ ለፍርድ ያቀርበዋል ወይስ ባላየ ያልፈዋል የሚለው ነው። በቅርቡ በእግር ኳስ ፌድሬሽን እና በካፍ መካከል በተደረገ ኢሜይል ልውውጥ ዮሀንስን በኢንስትራክተርነት አናውቀውም የሚሉ ዘገባዎች በሚዲያዎች እና በማህበራ ድረገጽ በስፋት ሲደመጡ ተስተውለዋል::

http://www.ethiosports.com/wp-content/uploads/2014/12/Yohannes-Sahle.jpg

 

 

10 Comments on “የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ነኝ ባዩ ዮሃንስ ሳህሌ በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ከባድ ዘረፋ ፈጽሟል::”

  1. Weyanne hula yaderge new besu bicha minew tenadedachu?ke direshaw tiket wesidual beka tewut.

  2. Kehone meteyk alebet..yemin dersha new…dershawma lefto yemyagegnew new…dershawn yemtlu sewech leboch nachihu.

  3. Leboch aidelenm winetun seneger kalatin mesentek beigna bahile yetelemde eyehone silehone aysidenikem.Sewiyew direshawin wesidual
    beka.

  4. where is the court we ETHIOPIAN to take this idiot for justice? there is nothing we can do. he is tplf member

  5. ጠላት ምን ጊዜም ለኢትዮጵያ አይተኛም እውነት የተሳሳተ መረጃ አቅቦ ይሆን ይህ ሰው አይ እምዩ ሃገር በጠላት የተከበበች አንድነት የሚንዱ ገና የቤት ስራቸው አልጨረሱም ለመሆኑ ዩሃንስ ሳህሌ ጎሳውን ነገሩኝ ለመሆኑይህ ሰው በሃሰት የትምህርት ማስረጃ ከተቀጠረ ተባባሪ አለው ማለት ነው፡፡
    ሃገርን ትውድን መግደሉ ይታወቅ በትክክል አጭበረባሪ ከሆነ
    ው.ድ

  6. Yes-He is not instructer even he is not known byCAF he is tplf mem ber and the post is given to him by the direct order of thr illitirate General~ Samora Yonis. Today there is no justice but tomorrow he can not escape.

  7. ተከብሮ የኖረው በሰውነት ቢሻው
    ዮሐንስ መርቅኖ አረገው እንዳሻው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*