ኢትዮጵያዉያን እስረኞች እና የአምደ መረብ ዘመቻ (DW Amharic)
ኢትዮጵያዉያን እስረኞች እና የአምደ መረብ ዘመቻ
የዘመቻዉ መሪ መፈክር «ዘላላም ይፈታ፤ ዮናታን ይፈታ፤ ባሕሩ ይፈታ—»-ይልና የሕሊና እስረኞች በሙሉ ይፈቱ ይላል።ዓላማዉ እስረኞቹ የተከሰሱት በሐሰት መሆኑን ለማሳወቅ፤ እንዲፈቱም ግፊት ለማድረግ ነዉ።
የኢትዮጵያ መንግሥት ሕዝባዊ ዓመፅን በማነሳሳት እና መንግስትን በመገልበጥ ሴራ ያሠረዉ ዘላለም ወርቃ አገኘሁ፤ ጓደኞቹ እና ሌሎች የ«ሕሊና እስረኞች» እንዲፈቱ በመጠየቅ የተካሔደዉ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ ዛሬ ማታ ይጠናቀቃል።ከትናንት ጀምሮ ለሁለት ቀናት በፌስ ቡክ፤በትዊተር፤ ኢንስታግራም እና በመሳሰሉት በተደረገዉ ዘመቻ በርካታ ተጠቃሚዎች መሳተፋቸዉን ከአስተባባሪዎቹ አንዱ አስታዉቀዋል። የዘመቻዉ አስተባባሪ ዶክተር ተድላ ደስታ እንደሚሉት እስረኞቹ የታሠሩት በሕገ–ወጥ መንገድ ነዉ። የተመሠረተባቸዉ ክስም መሠረተ ቢስ ነዉ።
ዘላለም ወርቅ አገኘሁ እስከታሠረበት እስከ ሐምሌ 2006 ድረስ ደ–ብርሐን የተሰኘዉ አምደ–መረብ ተባባሪ አምደኛ (ብሎገር) ነበር።ታሠረ።ሁለት ጓደኞቹም።ከነገ ወዲያ ስድት መቶኛ ቀናቸዉ–እንደ ዶክተር ተድላ ደስታ ስሌት።
ተከሠሱም።በተለይ በዘላለም ላይ የተመሠረተዉ ክስ ሕገ–መንግሥቱን እና ሕገ–መንግስታዊዉ ሥርዓቱን ለማፍረስ፤ ሕዝብን ለአመፅ ለማነሳሳት በማሴር እያለ ይቀጥልና የግንቦት ሰባት የፖለቲካ ማሕበር አባል በመሆን ይላል።ግንቦት ሰባት የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት ከፈረጃቸዉ የፖለቲካ ማሕበራት አንዱ ነዉ።ዶክተር ተድላ እንደሚሉት በዘላለምም ሆነ በሌሎቹ ላይ የተመሠረተዉ ክስ «የሐሰት» ነዉ።
የዘመቻዉ መሪ መፈክር «ዘላላም ይፈታ፤ ዮናታን ይፈታ፤ ባሕሩ ይፈታ—»-ይልና የሕሊና እስረኞች በሙሉ ይፈቱ ይላል።ዓላማዉ እስረኞቹ የተከሰሱት በሐሰት መሆኑን ለማሳወቅ፤ እንዲፈቱም ግፊት ለማድረግ ነዉ።እንደገና ዶክተር ተድላ።
ዶክተር ተድላ እንደሚሉት በዘመቻዉ እስካሁን ድረስ በተለያ ሙያ፤ እድሜና አካባቢ ያሉ በርካታ ሰዎች ተካፍለዋል።ዘመቻዉ በዘላለምና ጓደኞቹ ላይ አተኮረ እንጂ ሌሎችንም አላአግባብ የታሠሩትን ሁሉ እንዲለቀቁ የሚጠይቅ ነዉ።
ዘመቻዉ፤ አስተባባሪዎቹ እንደሚሉት እስረኞቹ ፍትሕ እስኪያገኙ ድረስ ወደፊትም ይቀጥላል።
ነጋሽ መሐመድ
አዜብ ታደሠ
ኢትዬጵያም ትፈታ
በቀለ ገርባ ይፈታ
HULM TSHFIWOCH MESARIYA ALYAZUM BER ERSAS NEW GEN
WEYANE TENKOLEGNA MINKEGNA
TSERE HIZB SLE HONE HULACHEN MENESAT NEW
Andargachew yifeta
Tgrie woyane zelalem lemegzat guazun Teqllo adis ababa meshgual.
And sew eskiqerew ywagal enj ayleqm, slTan ayagaram.
Bcheña and blhat woyanie tgrien mnachnfbet ale. ESum be yebotaw balemaquareT woyanie tgrien bateleyayu sltochna mesariyawech mefjet, megdel new.
Talk talk talk !
These ferenjis only talk, at the same time they keep supporting TPLF.
በቀለ ይሁን ለይላው ገበን ካሎው ቀገበኑ መጠየቅ ይገበዋል ፍርድ ቤት ሌላ ተቃዋሚ ለይላ ሁሉም እሱረኛ ይፈቱ ማለት ለነበሰ ገዳይ ለ ለይባ ለጃሱስ የአገር ድህንነት አደጋ የመንግሥት ሰነድ አሳልፎ ለጠላት ለሰጡት ለህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ጭምር ማለት ነው የሄ ተቀባይነት የሌሎው ጮሆትነው
የዘረኝነት ክርፋታችሁን ይዛችሁ ድሮም ለማኝ ናችሁ ወደ ትግራይ አቅኑ ወልቃይትን ቅማንትን ጠገዴን ለሟን ምድር ትታችሁ የእርዳታ ሥንዴ ወዳለበት ሥፍራችሁ ተመለሱ የምትናፍቋት ኢትዬጵያን ሳይሆን ደም እየጠጣችሁ ጮማ እያራችሁ የዘረፋችሁት ሀብት ለትግራይ ነውና ግዜ አታጥፋ ኢትዬጵያን ትውልድ ከፍሎ የማይወጣውን ብድር እዳ ለ100 አመት ሸጣችሁናልና ይህ አገዛዝ ሊቀጥል አይችልም ሞት ለወያኔ።
እኔን የገረመኝ የትናንቱን አንድነታችን ትግራይ ስትወረር የሞተውን ኢትዮጵያዊ ዛሬ አህያ አማራ ከብት ኦሮሞ እያሉ እዩተሳደቡ የሚኖሩ ይመስላቸዋል እንዴ እነ ወይዘሮ እማዋይሽ አለሙ እድሜ ይፍታህ የተፈረደባቸው እነ አንግዱአለም አራጌ ኤርትራን አስገንጥለው ወደባቻችንን አሳልፈው ሰጥተው አይደለም ዘረኛውን የትግራይ ጎጠኛ ቡድን ጥፋቱን ስላጋለጡ ብቻ ነው።96ሚሊዮን ህዝብ እስርቤት ያለባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት ከአለም።
Badisua yetewahadech ye kulnet ager demokrasiawit ethiopia yemnamn huletm hunen ahunnu enjemrna lielochn enqelaqel, yiqelaqelun.
tegenTaynna tgrie woyanien taglen enaswegdalen.