አዲሱ የወያኔ ካርታና «የህዳሴው» ግድብ ግንባታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ እንዲሆን የተፈለገበት ሚስጥር (Achamyeleh Tamiru)

Achamyeleh Tamiru's photo.

አዲሱ የወያኔ ካርታና «የህዳሴው» ግድብ ግንባታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ እንዲሆን የተፈለገበት ሚስጥር – Achamyeleh Tamiru

አዲሱ በብሔራዊ ቴሌቭዥን የተዋወቀሙ ወረድ ብሎ የሚገኘው ካርታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ከትግራይ ክልል ጋር አዋስኖ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ደግሞ ከጋምቤላ ክልል ጋር ድንበርተኛ ያደርጋል።

ይሄ ከስር የሚገኝው ካርታ ወያኔ «የህዳሴ ግድብ» እያለ የሚያንቆለጳጵሰውን የኃይል ማመንጫ ግድብ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ፤ ያውም ከሱዳን ድንበር አርባ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ አደገኛ ቦታ ላይ፤ ለምን ለመገንባት እንደወሰነ እስካሁን ድረስ ሳይፈታ የቆየውን እንቆቅልሽ በግልጽ የሚፈታ ይመለኛል።

ወያኔ መነሻውን አይረሳም። የመለስ ራዕይ ኢትዮጵያን በማራቆትና በመዝረፍ የ1968ቱን የወያኔ ማኒፌስቶ ወደ ተግባር በመለወጥ የታላቋ ትግራይን ሪፑብሊክ መመስረት ነው። በነገራችን ላይ ዛሬ የትግራይን ሪፑብልክ መመስረት ህጋዊ መብት ነው። ወያኔ ባሻው ሰዓት አንድም ጥይት ሳይጮህ አንቀጽ 39ን ተግብሮ የትግራይን ሪፑብሊክን መመስረት ህገ መንግስታዊ መብቱ ነው። ከታች ያለው ካርታ ለታላቋ ትግራይ ምስረታ የሚሆን መሬት ለማግኘት ሲባል የትግራይን ክልል ከቤንሻንጉልና ከጋምቤላ ክልሎች ጋር በማስተሳሰር የአዲሷን የትግራይ ሪፑብሊክን መሰረት ጥሏል።

ባጭሩ ይሄ አዲሱ የወያኔ ካርታ የታላቋ ትግራይ ምስረታ ጫፍ እንደደረሰና የህዳሴው ግድብም ቤንሻንጉል ጉሙዝ ውስጥ [ከሱዳን ድንበር አርባ ኪሎ ሜትር በሚገኝ ቦታ ላይ] ለምን ግንባታው እንዲካሄድ ወያኔ እንደወሰነ፤ የግድቡ ግንባታ ሲጠናቀቅም ግድቡ ለትግራይ ሪፑብሊክ ዋነኛ የሀይል ምንጭ እንዲሆን በሚገባ ተሰልቶ ወደ ግንባታ እንደተገነባ ከበቂ በላይ መልስ የሚሰጠን ይመስለኛል። በሌላ አነጋገር ታላቁ የህዳሴ ግድብ ቤንሻንጉል ላይ እንዲገነባ የተፈለገው የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ የኃይል ምንጭ እንዲሆነ ስለተፈለገ ነው። የግድቡን የግንባታ ቦታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል እንዲሆን የመረጡ ሰዎች በአዕምሯቸው የትግራይ ሪፑብሊክን መመስረት አይቀሬነት እያሰቡ ያደረጉት ነው።

ትንቢተ ኤርምያስ [Kalkidan Legesse] በሁለት ወር ውስጥ በኢቲቪ ተፈጸመ

ባለፈስ ሰሞን ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ የወያኔን የወደፊት ህልምና «የታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ» ምስረታ ፕሮዠን አስመልክቶ በኢሳት ቴሌቭዥን በመቅረብ በጥልቀትና በስፋት ተንትኖ ማቅረቡ ይታወሳል። ያኔ በካርታ አስደግፎ የነገረን የወያኔ የረጅም ጊዜ ህልም ሁለት ወር ሳይሞላው ዛሬ ተፈጽሟል። የህልሙ ፍጻሜም ወያኔ በብቸኝነት በሚቆጣጠረው አንድ ለናቱ «ብሔራዊ» ቴሌቭዥን ጣቢያ ታውጇል።

እነሆ ዛሬ «የአማራ ክልል» ተብሎ በወያኔ የሚተዳደረውና እንዲጠፉ የተፈረደባቸው ዜጎች መኖሪያ የሆነው የግፉዓን ምድር፤ ራሱ «የአማራ ክልል» መስተዳደር የሚባለው አካል የኢቢሲን 50ኛ አመት ድግስ ስፖንሰር ማድረጉን ለማስነገር በሰራው የቴሌቭዥን ማስታወቂያ ላይ ክልሉን ሲያስተዋውቅ ወረድ ብሎ የሚታየውን «የአማራ ክልል» ካርታ በብሔራዊው የቴሌቭዥን ጣቢያ አሳይቷል።

በዚህ በአዲሱ የአማራ ክልል ካርታ መሰረት የአማራ ክልል ከሱዳን ጋር አይዋሰንም። ከሱዳን ጋር የሚዋሰነው ከትግራይ ክልል ጋር እንዲዋሰን የተደረገው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ነው። በካርታው መሠረት ከትግራይ ክልል ጋር እንዲዋሰን የተደረገው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከጋምቤላ ክልል ጋርም እንዲዋሰን ተደርጓል። አሁን ሲንቆለጳጰስ የከረመው የመለስ ራዕይ ግልፅ የሆነ ይመስለኛል። የመለስ ራዕይ ማለት ወያኔ በ1968 ዓ.ም. ባወጣው ማንፌስቶ ያቀደውን «ታላቋን ትግራይ» የመመስረት አላማ ከፍጻሜ የማድረስ ግብ ነው። ይህ ግብ ተፈጻሚ የሚሆነው የአማራን ህዝብ መሬት በመንጠቅ፤ ህዝቡን በመግደል፤ ለም መሬቱን ለሱዳን አሳልፎ በመስጠት፤በልዩ ልዩ ዘዴ አማራውን በማዳከምና በማጥፋት፣ሌሎችን ብሔረሰቦች ደግሞ እርስ በእርስ በማናከስና በመዝረፍ ነው።

35 Comments on “አዲሱ የወያኔ ካርታና «የህዳሴው» ግድብ ግንባታ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ እንዲሆን የተፈለገበት ሚስጥር (Achamyeleh Tamiru)”

  1. Amharas wake up and smell the coffee. You better arm yourself righ now and start hunting Weyane parasites asap. Once they are ingrained on these lands, it will be a lot of trouble to get them off the land. It will cost lots of lives, power,money, and resources.

    We must act now together.

  2. uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  3. ጨርሳችሁ ተንተክተኩ… ቀይ ባህርንም(ዓሰብ) እነ ኢሳያስ ሳይፈልጉ… በነ ኮህን ፊት “ጭጭ በሉ! ” ብለን በማስገደድ…እናንተንም ግንባራችሁን አጥፈን ወደ ኤርትራ እንዲሆን ያደረግነው እዚያው እንዲቆየን ብለን ነው!

  4. Sorry for such an Apartheid regime and this may seem a success for WEYANE/TPLF but one day time will come that the people will eat their dictator leaders and slaves of this leaders. the plan that this government has is clear, and it will be cleared one day before we suffer a situation like Rwanda—hutu and Tutsi.

  5. Honestly am not racist. But am still confused about what am read here on this page !!!! As u said if this thing is realy happend on this land its so shame for the then party.. and what ever he planned or what ever he emplement now . Its amatter of a time . Every thing will fix by the people of amhara. That is the truth.

  6. ይገንጠሉ አድርጎት ነው ከእነዚህ የፍኝት ልጆች ተገላገልን ግን አማራ በህይወት አለ እንዴ? ማለት ዋና ዋናውን ገድለውም አስረውም ጨርሰውታል ብዬ ነው

  7. ማሥተከከያ የህዳሴው ግድብ ከሱዳን ድንበር በአጭሩ እርቀት በኩል 20 ኪሎ ሜትር ብቻ ነው የሚርቀው።በወቅቱ እንደምክንያት የተገለጸው ሁሉንም የአባይ ገባሮች ለመያዝ ነው ተብሎ ነበር።አሁን ግን ቅኔው ተፈታ።

  8. Two things are not clear. The map shown above seems, if not mistaken, similar to the current map made after 1991. What is new is the secret of why the Dam is being built at 40 km away from Sudan in Benishangul-G. Second, why would it be easy for them to control the Energy and power from the Dam when it is in Benishangul-G rather than when it is in Amhara region? Does it imply the sense that the Benishnagul-G people collaborate with Wayanne? (It does not sound correct). Good to clarify here.

  9. ለ 17 ዐመት አቅማችሁና ልባችሁ በፈቀደው በጦር መሣሪያዎች አሁን ለ24 ዐመት ደግሞ እጅግ አስነዋሪ ለዜጎች የማይገባ ከሕሊና አፍልቃችሁ በልባችሁ አስባችሁ በትግራይ ሕዝብ አወረዳችሁበት እያወረዳችሁበትም ትገኛላችሁ ለዚህ ሁሉ አድራጎታችሁ ሕዝቡ ዝም ብሎ አያችሁ።የትግራይ ሕብ ጥንት እስከ አሁን ኢትዮጵያን የሚወድ ሕዝብ ነዉ።ዐፄ ዮሐንስ ስለ ኢትዮጵያ ሲናገሩ” ኢትዮጵያ፦ እናትህ ናት ፣ሀገርህ ናት ፣ሚስትህ ናት …” ብለው ያሳደጉት ህዝብ ነው ።በጣም የሚገርመው ደግሞ ሀገሬን እወዳለሁ ከሚሉት መስማት ያሳምማል።እርግጥ ነው የትግራይን ሕዝብ ከለላ አድርገው በእናንተ እርኩስ አስተሳሰብ ምክንያት ይህን ጨዋ ሕዝብ በመያዝ የፈለጉትን የሚፈፅሙ እርኩሶች እንዳሉ አልክድም እነዚህ ጥቂት ግለሰቦች እንዴት የትግራይን ሕዝብ ይወክላሉ ብላችሁ ከ ዐራት ዐስርታ በላይ ትዘምቱበታላችሁ? በጦርነቱ ምክንያት ከ60ሺ በላይ ሙት ከ100ሺሕ የዘለለ ቁስለኛ የታቀፈች ክልልነች።እናንት ማስተዋል የተሳናችሁ ሠዎች ወደ ልቦናችሁ ተመልከቱ እእርግጥ ነው ኤርትራውያን ሰላዮች ሕዝብ ከ ሕዝብ የሚያጋጭ ፅሁፍ እንደ ሚፅፉ ዘንግቼ አይደለም። አሁንም ቢሆን መሪዎችና ሕዝቡን እንለይ አለዚያ ግን ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ለ100 ዓመት የቤት ስራ የሠጡንን በገዛ ገንዘባችን፣ደማችን፣እውቀታችን እንተገብርዋለን።በስልጣን ላይ ያለው አካል በንድ አጋጣሚ ታሪክ ይሆናል የትግራይ ሕዝብ ግን ለዘለዓለም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ይኖራል ።

  10. 8100A የላካችሁ እርማችሁን አውጡ ትግራይ ሪፐብሊክን ለማቋቋም መሆኑን እንደምን ዘነጋችሁት

  11. የትግራይ ህዝብ ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር መቆሙን የሚያሳየን ቀኗ ስትደርስ እነዚህን የባንዳ ልጆች የኢጣልያ አርበኞች ሙሶሎኒና ግብረአበሮቹን የዝቅዝቅ እንደስቀሉት እነርሱም እያንዳንዱን ባንዳ ሲሰቅሉ ስናይ ብቻ ነው። አለበለዛ ትልቅ ችግር ይኖራል!!!

  12. Lemn yetgray hzb kemalet ye ethiopia hzb maletn anlemdm hulem bhern leyto matkat lmadchn hone malet new lezemenat amhara amara snl neber ahun demo tigray nege oromo keza gurage yketlal…. selechen sewoch adis twld ka adis aymro gar mefeter alebet.

  13. This is the most useless and non sense news or article I ever read. Pls use your stonesh bold head to at least make a wall of babilion.
    If tigrians needs to live their independent, the shouldn’t forced to be live with the rest of Ethiopians in the name of one country and this is also needs to be considered true for others like gambella, Oromo or Ogaden.

  14. ጥቂት ባለሥልጣናት በሚሠሩት ጥፋት ማላውን የትግራይ ህዝብ ማኮነኑን እኔም አልደግፈውም፤ ግን ደግሞ የትግራይ ህዝብ መሪው ወያኔ ሲሳሳት ለምን ዝም ብሎ ያያል የሀገር ሽማግሌ፣ምሁራን፣ወዘተ.ይህንን ችግር ሳይባባስና ሀገሪቱ ቀውስ ውስጥ ሳትገባ ጣልቃ ለምን አልገቡም?

  15. ጆን 17 አመት የኢትዮፒያ ህዝብ ከደርግ ጎን ሆኖ ኢትዮፒያን ላለማስቆረስ ላለመከፋፈል ተዋግታል ጣሊያንም ሲመጣ የኢትዮፒያ ህዝብ አድዋላይ የሂደው የሞተው ኢትዮፒያን አላለመከፋፈል ላለማስቆረስ ነው አጺ ዮሃንስ ኢትዮፒያን ሲገዙ የሸዋው ሚሊሊክ ጋራ በጦርነት አሸንፈው አይደለም የትግሪ አሲ ዮሃንስ የኢትዮፒያ ሚሊሊክ የሸዋ ተባብለው በግራኝ ተከፋፍላ በየ ባላባቱ የወደቀችውን ኢትዮፒያ ከነሱ በፊት እንደ አጺ ቲዎድሮስ አንድ ለማድረግ ሰሩ እንጂ ያልነበረችውን ኢትዮፒያ ሚሊሊክ አላመጡም ስለዚህም ኢትዮፒያዊነት እስከደርግ ዘመነ መንግስት ኖራለች የዛሪ ወያኒ ትግሪ በጣሊያ ሃይል ስልጣን ለመያዝ ኢትዮፒያን ከፋፍሎ ለመግዛት የነበረው ህልም ለማሳካት በህዝብ አመጽ የወረዱትን ሃይለስላሲ ደርግ ሲይዝ በህዝብ አመጽ ኢትዮፒያን ስረአት ልቀይር ሳይሆን በዘር የትግሪ ተወካይ በመሆን ጫካ ወጣ እንጂ በኢትዮፒያዊነት ኢትዮፒያን አይወክልም:: ያም በመሆኑ ኢትዮፒያኖች ይሂ አገር ቆራሽና አስቆራሽ ባንዳን ተዋግተዋል ከደርግ ጋራ ግንኙነት የለውም:: ወያኒ ትግሪ ግን ኢትዮፒያን አንፈልግም ያሉ የዘር ልሂቃኖች በመያዝ በጫካ ካርታቸውን አውጥተው ኢትዮፒያን ለመቀራመት ጠላታችን አምሃራ ብለው ተነሱ አምሃራን አሳነሱ ትግሪ ወያኒ በወረራ ክፍለ ሃገሩን ወደክልል አሰፋ ትልቅ ህዝብ ነኝ የሚል የኦሮሞ የዘር ልሂቃን አምሃራ ሲወረው ሳይወር ሲጨፈጭፈው ሳይጨፈጭፍ የደረሰ ህዝብ ተደርጎ ያዪጥ ምስክር ድቢጥ እንደሚባለው ህወሃት ለዛውም ትልቁን ማህበረሰብ አምሃራ የወሰደበትን ለማስመለስ ተባበርኩኝ ኦሮሞ ኢትዮፒያዊ የሆነው በአምሃራ ተጸኖ ነው በማለት ፕሮፓጋንዳ ህወሃት ለወረራ ተጠቀመበት ለመሆኑ አጺ ዮሃንስ ሲገዙ የነበሩት ኢትዮፒያዊ ኦሮሞዎች ከየት መጡ ሚሊሊክ ናቸው ለመጀመሪያ ወደኢትዮፒያ ኦሮሞን የቀላቀሉት ስትሉ አታፍሩም ዛሪ ሊባ ሲሰርቅ ይስማማና ሲካፈል ይጣላል ነው ነገሩ ስለዚህ ወያኒ ህወሃት ለወረአና ለዘረፋ ያልተጠቀመው ዘርፈ ብዙ ታክቲክ የለም ትናት ለኢትርትሪያ ነጻነት ሞትኩኝ የሚል ኢትዮፒያዊያንን ኢርትሪያን ወግታችሃል ብሎ እኮ የጨፈጨፈና ጉድጋድ ውስጥ አስሮ ለመግደል ያዘጋጃቸውን ኢትዮፒያኖች ከኢርትሪያ ተጣላሁ በማለት ባድሚ ኢርትሪያ ልትወስዳት ነው እያለ ኢትዮፒያ ትፈልጋችሃለች ብሎ እንደ አባቶቻቸው በመጥራት 25 አመት በዘር ማንነታቸው እና በኢትዮፒያዊነታቸው ከሚገላቸው ውጭ ለዚህ ለባድሚ ብሎ 70ሺ ኢትዮፒያዊያንን በሻጥር ጨፍጭፋል ትናት የትግሪ ወያኒ ጠላታችን አምሃራ ሲል የነበረ ዛሪ ሁሉንም የትግሪ ጠላት ብላችሃል ሊላው ቀርቶ ከጫካ የተባበራችሁን የኦሮሞ የዘር ልሂቃን በጠላትነት ፈርጃችሃል ስለዚህ ትግሪ በትግሪ ነጻ አውጭነት ኢትዮፒያላይ ይኖራል ነው ወይስ ለወረራ ያወጣነውን ካርታ በአለም እስከምናሳውቅ ኢትዮፒያን አንለቅም ነው ይገርማ ለኢርትሪያ ነጻነት የሞታችሁ እኮ ለራሳችሁም ከኢትዮፒያ ለመገንጠል እጃችሁ ላይ 17 አመት ተዋግታችሁ እያላችሁ ታዲያ ለምን 25 አመት ጨመራችሁ? ትግሪን እኮ በወረራ የያዘ አምሃራም ኦሮሞም ጋቢላም አፋርም የለም

  16. Very weak opposition leaders in the history of Ethiopia. I surprise the people who support them . believe me u can’t win it takes long years 100years still u are not learning yhe Dr gedel yizwachw yigebal.you are confusing . 20,000 TPDM is watching you. Sibsebaw aleke hid belut. Be film yayewn tornet betegbar enasayewalen

  17. የኢትዮፒያ ህዝብ የተማረው ወያኒ ትግሪ እራሱን በነጻ አውጭ ስም ኢትዮፒያንን ሞደርን ቅኝ ግዛት እየያዛት እንደሆነ ነው ይህ ደግሞ ለኢትዮፒያህዝብ አደጋ ነው ምክንያቱም ቅኝ ተገዚነትን አያውቅም አድዋ ትግሪላይ ሂዶ ቅኝ ግዛት ላለመገዛት ደሙን ያፈሰሰ ህዝብ ስለሆነ ፕሮፓጋንዳው ሁሉ አልሰራም ዶ/ር ብርሃኑ ኢትዮፒያዊነው አንዱ ቅኝ ተገዚነት ባርነት ከማያቁ ኢትዮፒያኖች ውስጥ የተፈጠረ ስለሆነ መንገዱን መርጣል በርግጥ ነው ወያኒ ህወሃት በትህዲን ውስት የትግራይን የዘላለም የበላይነት ሊላው ባሪያ ሆኖ ባገሩላይ የበይ ተመልካች እንዲሆን ወያኒን የተቃወሙ መስለው እርስ በራሳቸው ጫካ ለመጠባበቅ ባገር ውስጥ ያሉትን የሰላም ታጋዮች እንደሚሰልዩና እንደሚበትኑት በትግል ለመታገል የወቱትንም እንደሚሰልዩ እንደሚበትኑ ዘርፈ ብዙ ታክቲኮች እየተጠቀሙ እንደ ሞላ አስገዶም አለስልሰው የሚገቡ እንዳሉ ማወቅ አለባቸው ይህን ካላወቁ አዳርጋቸው እንደሂደው ሁሉም ይሂዳሉ ወያኒ የኢትዮፒያን ህዝብ 100አመት ድረስ ገዝቶ አገሩን ለመቀማት ፕላን እንዳለው ጥርጥር የለውም 25 አመትም መማር ካለባቸው የዘር ልሂቃኖች እንጂ ህወሃት እማ በግልጽ እየተናገረ አላማውን እያሳካነው የትግሪ ነሳ አውጭ ኩሩ እንደሆነማ እያየን የው እድሚ ለኢትዮፒያ ህዝብሃብት እና መሪት

  18. ሲያልም የዋለ ሲያልም አያድርም ጠብመንጃ ትይዛለህ ጠብመንጃ ታጣለህ፡፡ በፈረንጆች= comes round goes round there is time for every one and we will see we knows each other.

  19. Ene endemigebagne ye Tigray kelele ke B/Gumeze gare yemiwasen ayedeleme slezihe enedezihe ayenete teleke sehetete yefetsmale yemile gemete metertere bisafelegeme megemete yekebedale …teretarewen ewen lemaderge yemiaseb kale kentu dekame yemeselegnal…honome bezihe gudaye laye yeleyunet gudaye kale melashe bisetebete melekame new yemile hasabe alegne …

  20. I disagree with you on one point. Emperor Yohannes was a killer and an Orthodox Christian fundamentalist. He killed many Muslims in Wello and Tigray. He forced some Muslims to change their religion and killed others that refused conversion. He is the dark part of the nation’s history and all Ethiopian Muslims condemn this extremist individual.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*